ልጥፎች

ከጁላይ, 2021 ልጥፎች በማሳየት ላይ

ጥቂት ሃሳቦች ስለ ሞልቃቃው አሸባሪ ቡድን

ምስል
  የህወሃት አሸባሪ ቡድን የመንግስትን የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ በሌለ አቅሙ በመናቅ ላይ እንደሚገኝ እየተስተዋለ ነው ይህ ሞልቃቃ አሸባሪ ቡድን የመሞላቀቁን ልክ የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎችን ዘርዝሮ አቅር ቧል ሞልቃቃው አሸባሪ ካቀረባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ መሰረታዊ አገልግሎቶች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቀድ የሚለው ይገኝበታል ከእነዚህ ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ የኤሌክትሪክ የቴሌኮሙኒኬሽን የባንክና የህክምና አገልግሎቶች የሚጠቀሱ ናቸው እነዚህ አገልግሎቶች ለህብረተሰቡ እንዲደርሱ አሸባሪው ቡድን የበጣጠሳቸው የኤሌክትሪክና የተሌኮሙኒኬሽን መስመሮች እንዲጠገኑ እንዲሁም ቡድኑ በተለያዩ የትግራይ አከባቢዎች ያፈራሳቸው ድልድዮች የአስፓልት መንገዶችና የአውሮፕላን ማረፊያዎች እንዲጠገኑ አገር ከመቶ ቢሊየን ብር በላይ ወጪ አድርጋለች የተጠቀሱ አገልግሎቶችን ማግኘት የሚቻለው ገንዘብ ሲኖር መሆኑ ይታወቃል ገንዘብ ከሌለ ምንም አይነት አገልግሎት መስጠት እንደማይቻል ግልፅ ነው ስለዚህ ሞልቃቃው አሸባሪ የወያኔ ቡድን መሞላቀቁን አቁሞ በስልጣን ዘመኑ ከኢትዮጵያ ህዝብ ዘርፎ በውጭ አገራት ባንኮች ያስቀመጠውን በቢሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ወጪ በማድረግ የጠየቃቸውን አገልግሎቶች ማግኘት ይችላል የአገር ሃብት ተዘርፎ በውጭ ባንኮች እንዲቀመጥ የተደረገው ለዚህ ክፉ ጊዜ ካልዋለ ለመቼ ሊሆን ነው? ሌላው አስቂኝ የአሸባሪው ቅድመ ሁኔታ በማንነታቸው የታሰሩ ይፈቱ የሚል ነው በሞልቃቃው አሸባሪ ቡድን እሳቤ   እነ አቶ ስብሃት ነጋ በማንነት ችግር ምክንያት ነው የታሰሩት፤ ግሩም እይታ ነው እውነትም ሞልቃቃ አሸባሪ ቡድን!!

Imaanaa ulfaataa ummata biyyasaa jaalatuun kenname!

ምስል
    Filannoon waliigalaa Itiyoophiyaa bara 2012 keessa adeemsifamuu qabu sababa tamsa’ina vaayirasii koronaafi kanneen birootiin gara bara 2013’tti akka darbu taasisuudhaan filannichi waxabajjii 14 bara 2013 haala mikaa’aa ta’een adeemsifameera.Iddoowwan sababa adda addaatiin hawaasni bakka bu’ootasaa itti hinfilannettis Qaammee 01/2013 adeemsisuuf Boordiin Filannoo Itiyoophiyaa karoorfatee hojjechaa akka jiru nibeekama.Filannichi barana akka adeemsifamuuf hojiin hunda amansiisuu gahaan dursuudhaan waan hojjetameef hawaasniifi qaamoleen gara garaa filannichi sababa quubsaadhaan   akka darbu taasifamuu isaarratti hagana mara garaa garummaan waan jiru hinfakkaatu.Morkattoonni tokko tokko garuu seenuudhaan adeemsa filannoo erga eegalanii booda akka keessaa ba’anis nibeekama. Murteen adeemsa erga eegalanii booda filannicha keessaa ba’uu kun Koongransii Federaalistii Oromoofi morkattoota tokko tokko biratti qabatamaan mul’chuudhaan darbeera.KFO’n filannoo baranaa kanatti naamusa gaariidha

የትግራይ ጉዳይ፤ በረከተ መርገም!

ምስል
  የኢትዮጵያ መንግሥት ሰኔ 21 ቀን ያወጀውን የትግራይ ክልል የተኩስ አቁም አዋጅ በተመለከተ የተለያዩ ሀሳቦች እየተሠነዘሩ ይገኛሉ፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ መንግስት መተቸት ያለበት በመዘግየቱ ነው፡፡ የሕግ ማስከበር ዘመቻው በተጠቃለለ በሳምንታት ጊዜ ውስጥ የተኩስ አቁም አዋጁን አውጆ ወደ ፖለቲካዊ መፍትሄ ቢያመራ መልካም ነበር፡፡ ምናልባት ግን ከፊት ለፊቱ የነበረው ሐገራዊ ምርጫ ውሳኔውን እንዲያዘገይ እንዳደረገው ይታመናል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ከዚህ በላይ የትግራይን ጉዳይ መሸከም አልነበረበትም፡፡ ቀድሞም የተለያዩ የውስጥና የውጭ አካላት ይሄንን ጉዳይ አንስተው ሞግተዋል፡፡ አውሮፓና አሜሪካ ጠንካራ ማእቀብ ለመጣል እየተዘጋጁ ነው፡፡ ይህ ማእቀብ የኢትዮጵያን ምርቶች እስካለመግዛት የሚደርስ ነው፡፡ ይህ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከባድ ሸክም ነው፡፡ አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት የትግራይ ችግር በፖለቲካ መፍትሔ የማይፈታ ከሆነ ኢትዮጵያን በሰብአዊ መብት ጥሰት ለመክሰስ ኮሚቴ አቋቁመው እየሠሩ ነው፡፡ በአንድ በኩል ለማንም ክልል የማይሰጥ በጀት 100 ቢልዮን ብር ለትግራይ እየዋለ፤ በሌላ በኩል ምንም ብድርና ርዳታ እየተከለከለ መጓዝ አያዎ ነው፡፡ አሜሪካ ሁኔታውን በራሷ ብቻ አታየውም፡፡ አለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማትንና አለም አቀፍ አጋሮቿን የመጠቀም አዝማሚያ አሳይታለች፡፡ በየትኛውም ታሪክ ጦርነት በጦርነት አይጠናቀቀም፡፡ ጦርነት የሚጠናቀቀው ሌላ ጦርነት ባልሆነ መፍትሔ ነው፡፡ በፖለቲካ መፍትሔ፣ በሽምግልና ወይም በሌላ መንገድ፡፡ ጦርነት አማጺውን ወደዚህ መንገድ አስገድዶ የማምጫ መንገድ ነው፡፡ በዘመናችን የተደረገውን የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ማስታወስ እንችላለን፡፡ ኢትዮጵያ ውጊያውን ብታሸንፍም ዘመቻውን ግን አላሸነፈችም፡፡ በጦርነቱ ያገኘችውን ድል በፖለ