ልጥፎች

ከኤፕሪል, 2020 ልጥፎች በማሳየት ላይ

invastimantii Oromiyaa caalmatti cimsuuf qajeelfamni dambii haaraan ba'ee hojiirra ooluu eegaleera

ምስል
Finfinnee Eebila 15/2012(TW) Sochii misooma invastimantii Oromiyaa caalmatti cimsuuf qajeelfamni dambii haaraan bahee hojitti galameera- Komishiinara komishiinii Invastimantii naannoo Oromiyaa Obbo Hayluu Jaldee. Sochii misooma invastimantii bu’a qabeessa ta’e lafa qabsiisuuf qajeelfama danbii haaraa boordiin mirkanaa’ee hojitti galamuu isaa obbo Hayluu Jaldee ibsa guyyaa har’aa miidiyaaleef kennaniin ibsaniiru. Dambiin haaraan kun karaa Qonnaan bulaa fi Horsiisee bulaa fayyadamaa taasisuu da nda’uun tumamuu isaa kan dubbatan Obbo Hayluu Abbootii qabeenyaa sadarkaan jiran hojitti galchuu keessattis xiyyeefannoon kan itti kenname ta’uu dubataniiru.Qajeelfama kana keessatti facaatii tajaajiltummaa seektaroota gara garaa keessatti argaman gara tokkotti fiduun tajaajila iddoo tokkoo akka argataniiif haala kan mijeessudha jedhan. Qonnaan Bulaa fi Horsiisee Bulaa karaa liizii fi kiraa irraa bilisa ta’een gara invastimantiitti galchuu fi Lafti Qonnaan bulaa invastima

Ogeessoota fayyaa kana hunda Koronaadhaan dhabuun nama gaddisiisa

Kanneen kun hundumtuu Vaayirasii Koronaa dhabamsiisuuf wayitacarraaqanitti lubbuusaanii marartuu kanneen dhabanidha jedheera The Independent Seenaa gabaanaa namoota kanaa dubbisaa: https://www.independent.co.uk/news/uk/home-news/coronavirus-nhs-workers-deaths-healthcare-a9476861.html

ሰውዬውን የያዘው ጋኔን አሁንም አለበት!

ምስል
ለውጡ መጣሁ መጣሁ ሲል በነበረበት ወቅት ከሶስት አመታት በፊት በነበረው የስልጣን ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ በሚሰጠው መግለጫ ከአንደበቱ የሚወጡ ቃላት ለከት አልነበራቸውም። የኦሮሞ ወጣቶች(ቄሮዎች) ሲያደርጉት የነበረውን ትግል ሲያንቋሽሽ ነበር፤እንዲያውም "የያዛቸው ጋኔን ሲለቃቸው ተቃውሞው ይቆማል" ብሎ በምፀት ተናግሯል። ተቃውሞው ሲበረታበት ለከት በሌለው አንደበቱ በአደባባይ ያለውን ለማስተባበልና ይቅርታ ለመጠየቅም ተገድዶ እንደነበር ይታወሳል። ጌታቸው ረዳ አሁንም በጋኔን ተይዞ ተጠፍንጎ እንዳለ ከአንደበቱ የሚወጡ ቃላት ማረጋገጫ ናቸው። ይህ ሰው የጥላቻ ንግግር ህግን በመጣስ ላይ ይገኛል።በአደባባይ ባለስልጣናትን በስም እየጠራ" ወፈፌ" እያለ ሲሳደብ ታይቷል፤ተሰምቷል። ለነገሩ ተስፋ ከቆረጠ ሰው የሚጠበቀውን ነው በማድረግ ላይ የሚገኘው።ጌተቸው ረዳን ጨምሮ ሸሽተው መቀሌ የገቡ የቀድሞ ባለስልጣናት(ይህን አገላለፅ አምርረው ይጠሉታል) በሚሰጧቸው የሚዲያ ቃለ መጠይቅ ውስጥ የሚነበብ ቁጭትና መንገብገብ ይታያል።እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም! ለኦሮሚያ መሬት ዘረፋ ተጠያቂው የኦሮሞ ባለስልጣናት ናቸው ብሎ እንደ ገደል ማሚቱ ለአመታት የተባለውን በመደጋገም ላይ የሚገኘው ጌታቸው ረዳ እርሱና መሰሎቹ በኦሮሚያም ሆነ በሌሎቹ የአገራችን ክፍሎች የተሰራው ወንጀል ሁሉ አዘጋጅና አሰተባባሪ አቀናባሪ ራሳቸው መሆናቸውን ዘንግተዋል።"የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም"

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለረመዳን ጾም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ምስል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ነገ የሚጀመረው የረመዳን ጾምን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዚህ ዓመት የረመዳን ወር የሚውለው ዓለም በኮሮና በተጠቃችበትና ወረርሽኙን ለመከላከል አለመጨባበጥ፣ መራራቅና በቤት መወሰን ዋና የመከላከያ መንገዶች ሆነው በመላው ዓለም በሚተገበሩት ጊዜ ነው ብለዋል፡፡ ነብዩ መሐመድ የወረርሽን መስፋፋት ለመከላከል ካስተማሩት አንዱ የሰዎችን እንቅስቃሴዎች መገደብ ነው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡ “ንጽሕና የእምነት ክፍል ነው በማለት ነብዩ እንዳስተማሩት የራሳችንን፣ የቤተሰባችንን፣ የአካባቢያችንን ንጽሕና በመጠበቅ ኮሮናን በእምነትም በምግባርም እንከላከለው” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፡፡ “የረመዳን ወር አንዱ ትልቅ እሴት ዘካና ሰደቃ ናቸው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ለሌሎች ማካፈል፣ ለሌሎች መትረፍ መቻል ነው፣ ለሌሎች የሚሰጥ በጎ ነገር ለሰጪው ደስታን፣ ለተቀባዩ ደግሞ የኑሮ ድጋፍን የሚያስገኝ ነው” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡ የዚህ ዓመት ዘካችንና ሰደቃችን ንግዳቸው የተቀዛቀዘባቸው፣ የቤት ክራይ የሚከፍሉትን ላጡ፣ የትምህርት ቤት ክፍያን ለመክፈል የተቸገሩ፣ ልጀቻቸውን ለመመገብ የከበዳቸውን እንዲያስባቸው እንዲሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠይቀዋል፡፡ ረመዳን የመጣው በሚያስፈልገን ጊዜ ነውና ለወቅታዊ ችግራችን መፍቻነት እንጠቀምበት፤ ለመልካም ስራ ተሽቀዳደሙ በማለት ቁርዓን እንዳስተማረን እገዛችንን ከሚፈልጉ ወገኖቻችን ጎን ለመቆም እንሽቀዳደም፣ የገንዘብ አቅም የሌለን ሰዎች ሁሉ በመልካም ተግህባር ሁሉ እንሰማራ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፡፡ ረመዳን የመሰባሰቢያ ወቅት መሆኑን ሁላችንም የሚንገነዘብ ቢሆንም ያለንበት ወቅት ይህን እን