ልጥፎች

ከፌብሩዋሪ, 2022 ልጥፎች በማሳየት ላይ

በእነ ጄኔራል ታደሰ ወረደ የክስ መዝገብ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

ምስል
  በእነ ጄኔራል ታደሰ ወረደ የክስ መዝገብ የተከሰሱ 74 ተከሳሾች ላይ የተመሰረተውን ክስ ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ ጄኔራል ታደሰ ወረደ እና ሌተናል ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤን ጨምሮ በ74 ተከሳሾች ላይ የተመሰረተውን የዐቃቢ ሕግ ክስ ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ፡፡ በእነ ጄኔራል ታደሰ ወረደ የክስ መዝገብ የተከሰሱት የህውሓት ወታደራዊ ቡድን አመራርና አባላት ናቸው የተባሉ አጠቃላይ 74 ተከሳሾች ሲሆኑ፥ ከእነዚህ ውስጥ 20 ተከሳሾች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ ይገኛል። ተከሳሾቹ ከህውሓት የሽብር ቡድን ተልዕኮ ተቀብለው ወታደራዊ ቡድን በማደራጀት በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ በፌደራል ፖሊስ እንዲሁም በአማራና በአፋር ክልሎች ላይ ጥቃት ማድረስ ወንጀል በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የተደራጁ እና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ ክስ አንደተመሰረተባቸው ይታወቃል ። ትላንት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የፀረ-ሽብርና ሕገ መንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት የቀረቡት ኮ/ል ገ/መስቀል ገ/ኪዳን እና ኮ/ል ዶክተር አለምብርሃንን ጨምሮ 19 ተከሳሾች ሲሆኑ፥ አንድ ተከሳሽ በህመም ምክንያት ከማረሚያ ቤት አለመቅረቡ ተገልጿል። ፍርድ ቤቱ በቁጥጥር ስር ያልዋሉ ከ1ኛ እሰከ 47ኛ ፣ 49ኛ፣ 50ኛ እና ከ52ኛ እስከ 56ኛ ያሉ በአጠቃላይ 54 ተከሳሾችን ፖሊስ ከመከላከያ ጋር በመተባበር እንዲያቀርባቸው በተሰጠው ተደጋጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ አለመቅረባቸውን ተከትሎ ፖሊስ ያላቀረበበትን ምክንያት እንዲያስረዳ ታዞ ነበር። ይህን ትዕዛዝ ተከትሎ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ተከሳሾቹ የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እንደነበሩ በመጥቀስ÷ የትግራይ ልዩ ኃይል አባል በመሆን በጦርነቱ በመሳተፍ እና በመምራት ላይ የነበሩ መሆናቸውን

የጡረታ ዕድሜን ጣራ ወደ 60 ዓመት ከፍ ያደረገው አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ

ምስል
  የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የመንግሥት እና የግል ሠራተኞች ጡረታን ለመደንገግ በቀረበው አዋጅ ላይ በመወያየት አፀደቀ። የመንግሥት ሠራተኞች የጡረታ አዋጅ ለማህበራዊ ፍትህ፣ ለኢንደስትሪ ሰላም፣ ለድህነት ቅነሳ፣ ለምርታማነትና ልማት ጉልህ አስተዋጽኦ ያለው የማኅበራዊ መድን ስርአትን ለማስፋፋት ወሳኝ ሚና እንዳለው ተመላክቷል፡፡ የስርዓት ተጠናክሮ መቀጠል በሥራ ላይ ያለው የመንግሥት አገልግሎት የጡረታ ዕቅድ አቅም በፈቀደ መጠን ማጠናከር፣ አዋጆቹን በማሻሻል ማጠቃለልና ለሥራው አፈጻጸም ምቹ ሁኔታን መፍጠር በማስፈለጉ አዋጁ ሊሻሻል መቻሉም ነው የተጠቆመው፡፡ በዚሁ መሠረት የተሻሻለው የጡረታ ዐዋጅ የጡረታ ዕድሜን ጣራ 60 ዓመት እንዲሆን እንዲሁም ጡረተኛው በሕይወት ሳለ የሚያገኘው የጡረታ መጠን ሲያልፍ ለትዳር አጋር 50 በመቶ የጡረታው ተጠቃሚ እንዲሆን ይፈቅዳል። የፖሊስና መከላከያ መዋጮ ከግለሰቡ የሚደረገው ሌሎች የግልና የመንግሥት ሠራተኞች እንደሚያዋጡት 7 በመቶ ሆኖ ከመንግሥት አካል የሚደረግለት መዋጮ ግን ወደ 33 በመቶ ከፍ እንዲል ተደርጓል። በተመሳሳይ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ጡረታ አዋጅ ዛሬ በምክር ቤቱ የጸደቀ ሲሆን፥ ይኸውም በድርጅቶች ምክንያት ሳይዋጣ የቀረን ገንዘብ በሦስት ወር ውስጥ ገቢ ካልተደረገ በቀጥታ ድርጅቱ ካለው ማንኛውም የባንክ አካውንት ገቢ እንዲደረግበት የሚያስገድድ ነው። የግል ድርጅት ባለቤቶች በድርጅቱ ሠራተኛ ሆነው በጡረታ ማዕቀፉ ውስጥ እንዳይገቡም አዋጁ አግዷል። ከ10 ዓመት በላይ ያገለገለ ሠራተኛ ዕድሜው ለጡረታ በሚደርስበት ጊዜ የዕድሜ ልክ ጡረታ ተከፋይ እንዲሆንም አዋጁ ይፈቅዳል። የሚሰበሰበው የጡረታ መዋጮም ወደ ኢንቨስትመንት በማስገባት ገቢን ማሳደግ ለጡረተኞች የክፍያ ማሻሻያ የ

Diina Keessaafi Alaa,Hunduu Diinoota Keenya! kutaa 5ffaa

ምስል
  Wayyaaneen Ummata Naannoo Tigraay olola sobaatiin burjaajessuudhaan gara adda waraanaatti oofte.Manguddoo umuriin waggaa 60 lakkoofsisan dabalatee dhiiraafi dubartiin,dargaggeessi,shamarraniifi daa’imman umuriin isaanii waraanaaf hin geenye marti gara adda waraanaatti oofaman. Odeeffannoowwan ba’an akka mul’isanitti jiraattoota Naannoo Tigraay humnaan ykn.ololaan burjaajeeffamuudhaan gara adda waraanaatti oofaman kanaaf ga’ee hojii kennuudhaan akka duulan taasifame.Qawwee qabachuudhaan kan falman,gocha qabeenya saamuu kan raawwatan,meeshaa saamame gara Maqaleetti konkolaataadhaan kan fe’an jedhamuudhaan qooddannaan hojii taasifame. Magaalota Naannoo Amaaraa weereeran qabatan hunda keessatti humna saamichaa bobba’een haala suukaneessaa ta’een gochoonni saamichaa raawwatamaniiru.Mana jireenyaa jiraattoota magaalaafi mana qonnaan bultoota Naannoo Amaaraatti daakuun midhaanii,akkasumas shiroofi barbareenillee saamamuudhaan fudhataman. Beeladoonni iddoowwan weereeramanitti argaman q