ልጥፎች

ከማርች, 2018 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Dura taa'aa ADWUI haarawaaf ibsa gammachuu erguun eegalameera

ምስል
Emiira Kuwaataar dabalatee qondaaltonni biyyattii Olaanoo Dura-taa’aa ADWUI ta’uun kan filataman Doktar Abiy Ahmediif ibsa gammachuu ergan. Ibsa gammachuu kana kan erge Emiira Kuwaataar Sheek Tamiim Biin Ahmed Altaanii, Itti- aanaa Emiira Sheek Abdallaah Biin Ahmad Al-Taanii fi Ministira Muummee Biyyattii akkasumas Ministira Biyya Keessaa Sheek Abdallaah Biin Kaalifaa Altaaniidha. Qondaaltonni Olaanoo guyyaa kaleessaa ibsa gammachuu erga niin Dura-taa’aa ADWUI Doktar Abiy Ahmadii hawwii gaarii qabaniif ibsaniiru. Manni-maree ADWUI Kibxata darbe Doktar Abiy Ahmadiin Dura-taa’aa Dhaabbatichaa godhee filachuunsaa kan yaadatamudha. Waajjirri ADWUI ibsa kaleessa kenneen akka hojimaatichaatti Doktar Abiy Ahmad Dura-taa’aa Dhaabbatichaa ta’uun akka filataman eereera. Haala kanaan Doktar Abiy Ahmad Mana-maree Bakka-buutota Uummataatti Ministira Muummee Mootummaa Federaalaa Dimookraatawaa ta’anii kan muudaman ta’a. Madda: www.gulf-times.com

Dura taa’aa ADWUI ta’uun kan filataman Dooktor Abiyyi Ahimad eenyu?

ምስል
Dura taa’aa ADWUI ta’uun kan filataman Dooktor Abiyyi Ahimad qophaa’ina barumsaa muuxannoofi seenaa isaanii akka ittaanu kanatti qindeessineerra. Doktor Abiyyi Godina Jimmaa magaalaa Aggaarootti bara 1968 dhalatan. Barnoota isaanii sadarkaa 1ffaadhaa amma 2ffaatti godinichumatti hordofanii xumuran. Barnootasaanii bara 2001 Diigrii jalqabaa “Computer Engineering”dhaan Microlink Information Technology College,Finfinnee irraaa argataniiru. Maasteersii isaanii bara 2005 gosa barnootaa Koompitaraa “Cryptology” jedhamun, “Mashihe Dynamics Cipher-ED Pretoria South Africa” irraa fudhataniiru. Bara 2003 gosa barnootaa “Transformational Leadership and Change” jedhamun, “Greenwich University, London in collaboration with International Leadership Institute Addis Ababa,Ethiopia” irraa argataniiru. Itti aansuunis bara 2005 “MBA”, gosa barnootaa “Master of Business Administration” maastersii isaanii biroo Yuunvarsiitii, “Ashland Lead Star” irraa argataniiru. Yuunvarsiitii Finfinneet

ዶክተር አብይ አህመድ ዓሊ ማን ናቸው?

ምስል
ሙሉ ስም፡ ዶ/ር አብይ አህመድ ዓሊ ትውልድ ቦታ፡ አጋሮ ኢትዮጵያ የትውልድ ዘመን፡ 15/08/1975 (እ.ኤ.አ) የትምህርት ዝግጅት (እ.ኤ.አ.) 2017 በሰላምና በደህንነት ጥናት ፒ.ኤች.ዲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከሰላምና ደህንነት ጥናት ኢንስቲትዩት የዶክትሬታቸው ጥናት ርዕስና ይዘት፤ የሶሻል ካፒታል ሚና በተለምዶ ግጭት አፈታት ውስጥ፣ 2013 ማስትሬት ዲግሪ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከአሽላንድ ሊድ ስታር ዩኒቨርስቲ፣ 2011 ማስትሬት ዲግሪ በትራንስፎርሜሽናል ሊደርሺፕ ከግሪኒውች ዩኒቨርስቲ ሎንዶን (ተባባሪ ተቋም ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት አዲስ አበባ) የማስትሬት ጥናታቸው ርዕስና ይዘት፤ ‘Perception and Practice of Servant Leadership in the Oromiya Region of Ethiopia’ ለጥናታቸው የናሙና ጥናት አድርገው የወሰዱት የኦሮሚያ ክልል አመራሮችን ነው። የጥናታቸው ጭብጥ፤ በአመራሩ ዘንድ ያለ ሕዝቡን የማገልገል ብቃትና አረዳድ እና በሕዝቡ በበኩል አመራሩ ላይ ያለ የመምራትና የአፈጻጸም ብቃት የግንዛቤ ልዩነት ላይ የተደረገ ጥናት ነው። 2005 ፖስት ግራጁዌት አድቫንስድ ዲፕሎማ በክሪፐቶሎጂ ከፕሪቶሪያ ደቡብ አፍሪካ አግኝተዋል፡፡ 2001 በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ዲግሪ ከማይክሮ ሊንክ ኢንፎርሜሽን ኮሌጅ የመመረቂያ ፕሮጀክት፤ “A control system based on microprocessor” ለአበባ ኢንዱስትሪ በሪሞት ሙቀቱን መቆጣጠር የሚያስችል ሲስተም ነው። በአመቱ ከተመረጡ ፕሮጀክቶች አንዱ ነበር። የሥራ ልምድ 2017 የኦሕዴድ ጽ/ቤት ኃላፊ በም/ፕሬዚደንት ማዕረግ 2016 - 2017 የክልሉ የከተማ ልማትና ቤቶች ቢሮ የቢሮ ኃላፊ

Non stop Ethiopian and Eritrean Classical music:10 hour *WOW*- 2018 HD ...

ምስል

ቅድሚያ ለአገር!

ከስምንት ዓመት በፊት በ‹‹አረብ አብዮት›› ብሂል በአንዳንድ አረብ አገራት የተጀመረው ውል አልባ ሁከትና ግጭት ዛሬም መቋጫ ሳያገኝ ህዝብና አገርን እያነደደ ቀጥሏል፡፡ እነ ሊቢያ፣ የመንና ሶርያም የጦርነት ቀጣና ሆነዋል፡፡ በተለያዩ ዘመናት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚያስጠራቸውን ታሪክና ባህል የሸከፉት እነዚህ አገራት አሁን የጦርነት አውድማ ናቸው፡፡ የእነዚህ አገራት ህዝቦች ከቀዬአቸው ተፈናቅለው ስደትን ምርጫቸው ካደረጉ ውለው አድረዋል፡፡ የስደት ጎዳና ካሰቡበት ሳይደርሱ በየበረሃው ያስቀራቸውም ጥቂቶች አይደሉም፡፡ ምንም የማያውቁ ጨቅላዎች ከመጡባት ዓለም ጋር ሳይተዋወቁ ተለያይተዋል፡፡ ለህዝብና አገር የሚጠቅሙ ምክረ ሃሳቦችን የሚያፈልቁ ምሁራን ለሞት፣ አካል ጉዳትና ስደት ተዳርገዋል፡፡ ከአጠቃላይ ህዝቧ ግማሽ ያህሉን(11 ሚሊዮን) የሚሆነውን በሞትና በስደት ያጣችው ሶርያ ዕጣ ፈንታዋ አስከሬን ከመቁጠር ያለፈ እንዳልሆነ የሚናገሩ በርካቶች ናቸው፡፡ ከአንድ ሺ ቀናት በላይ በግጭትና ጦርነት ለማሳለፍ የተገደደችው የመንም ከ50ሺ በላይ ዜጎቿን በሞት ከመነጠቅ ውጭ ያገኘችው ትርፍ የለም፡፡ በሃምሳ ዓመት ታሪክ ውስጥ እጅግ አስከፊ የተባለውንና ከ18 ሚሊዮን በላይ ህዝቧ ለአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ የተዳረገበትን የታሪክ ምዕራፍ ለማንበብና ለማስነበብ በቅታለች፡፡ የሊቢያ ግጭትም አገርን ከማዳከም፣ ልማቶችን ከማውደምና ህዝብን ከማጎሳቆል ያለፈ ትርፍ አላስገኘም፡፡ የአገራቱ ሁከትና ግጭት ከመብረድና ከመቀነስ ይልቅ እንዲባባስና እንዲቀጣጠል የውጭ አካላት ግፊትና ጣልቃ ገብነት መኖሩ ገሀድ የወጣ ሀቅ ነው፡፡ ግጭቱ እንዳይበርድ የሚፈልጉት ኃይሎች ዛሬም ሲያስፈልግ በስውር፣ ሲሻቸው በገሀድ በ‹‹በለው፣በለው…››ፉከራና ቀረርቶ ገፍተውበታል፡፡ ህዝቡ ለገዛ አገሩ ባ