ዶ/ር ንጉሴ ምትኩ የኢቢሲ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ

ፊንፊኔ ግንቦት 28፣2011 (ቶለዋቅ ዋሪ) ዶክተር ንጉሴ ምትኩ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ፡፡
ዶክተር ንጉሴ የህዝብ ተወካች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ ነው በዋና ስራ አስፈፃሚነት የተሾሙት፡፡
የቀድሞው የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ስዩም መኮንን በገዛ ፈቃዳቸው ሃላፊነታቸውን መልቀቃቸውን ተከትሎ ነው ሹመቱ የተካሄደው፡፡
ሹመቱ በምክር ቤቱ አባላት አስተያየት ተሰጥቶበት በአራት ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል፡፡

ምንጭ:FBC

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ibsa Ijjannoo Koree Giddugaleessaa Dhaabbata Dimokiraatawa Ummata Oromoorraa kanname.

Historic speech of PM Dr.Abiy Ahmed(english version)

Akkuma Kaleessaa Har’as Qormaatota Injifinnoon Ceenee, Harka Keenya Galataaf ni Bal’ifna