ልጥፎች

Ministiroota haarawa muudaman

ምስል
Muummee ministiraa Dr Abiy Ahimad muudama ministiroota 16 Mana Maree Bakka Bu’oota Ummataaf dhiyeessanii sagalee guutuudhaan raggaa’eef. Ministiroota kanneen keessaa 6 kan bakki geeddarameef yoo ta’an 10 ammoo haarawaa akka ta’an beekameera.Akaatuma kanaan: 1.Obbo Shifarraaw Shugguxee Walaasaa; ministira Ministeera Qonnaa fi Qabeenya Beelladaa, 2.Obbo Siiraaj Fageessaa Sharafaa ministira Ministeera Geejibaa, 3.Dooktar Hiiruut W/maaryaam ministira Ministeera Dhimma Hojjetaa fi Hawaasummaa, 4.Ambaasaaddar Tashoomaa Togaa ministira Ministeera Dhaabbilee Misooma Mootummaa, 5/Obbo Umar Huseen sadarkaa ministiraatti daayreektara Abbaa Taayitaa Galiiwwanii fi Guumruuka Itiyoophiyaa 6.Aadde Ubaah Mahaammad Huseen ministira Ministeera Qunnamtii fi Infoormeeshinii, 7.Dooktar Ambaachaw Makoonnan Sisaay ministira Ministeera Indaastirii, 8.Obbo Mootummaa Maqaasaa ministira Ministeera Ittisaa, 9.Aadde Fooziyaa Amiin Aliyyii ministira Ministeera Aadaa fi Tuuriizimii, 10.Obbo A...

ኤች አር 128 ዋጋው ስንት ነው?

ምስል
/የአሜሪካ ኮንግረስ ኢትዮጵያን አስመልክቶ ባሳለፈው ኤች አር 128 የውሳኔ ሀሳብ ላይ ነፃ የግል አስተያየት በኦላና ኬ ኔ የአሜሪካ የኮንግረንስ አባላት ያቀረቡት ኤች አር 128 አልፏል። አንዳንዶቹ ይህ የውሳኔ ሃሳብ በአሜሪካ መንግስት የተጣለ ያደርጉታል፤ ስህተት። አሜሪካ የብዙ ተቋሞች ድምር ናት። ኮንግረንስ፣ ሴኔት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋይት ሃውስ ወዘተ. እነዚህ ተቋማት አንዱ ሌላውን እየተቆጣጠረ ይሰራል። የአንዱ ውሳኔ የሌላው አይሆንም። ኤች አር 128 የስራ አስፈጻሚው ወይም የትራምፕ ውሳኔ ባለመሆኑ ትርጉም የለውም። ውሳኔው በኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነት ምን ተጽዕኖ አለው የሚለው መታየት ይገባዋል። መልሱ ምንም ነው። እኛ የምንፈልጋቸውን ያክል እነሱም ይፈልጉናል። የሁለቱ አገሮች ግንኙነት የኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግኑኝነት ትናንት የተጀመረ አይደለም። እድሜ ጠገብ ነው። የአገሪቱ ቱባ ባለስልጣናት ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል። ባራክ ሁሴን ኦባማ፣ ጆርጅ ደብሊው ቡሽ፣ ጀምስ ኤርል ካርተር፣ ሂላሪ ክሊንተን፣ ጆን ኬሪ፣ ኮንዶሊዛ ራይስ፣ ማድሊን ኦልብራይት፣ ሬክ ቲሌርሰን ተጠቃሾች ናቸው። ሁለቱ አገሮች በዓለም አቀፍ የፀረ ሽብር ትግል (Counter terrorism)፣ በአፍሪካ ቀንድ የፀጥታ ሁኔታ እና የዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር እንዲሁም በልማት፣ መልካም አስተዳደር እና ዴሞክራሲ ማስፈን በኩል በጋራ ይሰራሉ። አገራቱ በዴሞክራሲ እና የሰብዓዊ መብት፣ ሰላም እና ደህንነት እንዲሁም በኢኮኖሚ ንግድ እና ፋይናንስ የሚመክሩባቸው መደበኛ መድረኮች አሏቸው። ለዚህም ንዑስ የስራ ቡድኖች (Three Working Groups) ተቋቁመው ስራውን ያከናውናሉ። ይህ አሰራር ሁለቱ አገሮች ስለፈለጉት የሚካሄድ ነው። ...

የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሹም ሽር

ምስል
የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በክልሉ የተጀመረውን ተሃድሶ አጠናክሮ በመቀጠል የክልሉን ሕዝብ ተጠቃሚነት ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ለማሸጋገር የጀመረውን ትግል በማጠናከር ግስጋሴውን ቀጥሏል በዚሁ መሰረት በአሁኑ ወቅት የተደረሰበትን የትግል ምዕራፍ ከግምት በማስገባ የአመራር ምደባን በድጋሚ አድርጓል፤ይህ የአመራር ምደባ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩ ዋና ዋና ነጥቦችን መሰረት በማድረግ የተፈፀመ ነው 1 ኛ የመንግስትን የማስፈፀም አቅም በማጠናከር የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ማስወገድ፤ስለዚህ ብቃትና ከፍተኛ ቁርጠኝነት ያለው አመራር በተለያየ ደረጃ መመደብ በክልል ደረጃ በመከናወን ላይ ያለውን ተሃድሶ አጠናሮ መቀጠል ነው 2 ኛ . ክልሉ በፌዴራል ደረጃ ያለውን የአመራር ድርሻ በከፍተኛ ብቃት ለመወጣት ከክልል ለፌዴራል መንግስት የሚደረገውን የአመራር አስተዋፅኦ ከግምት ያስገባ ነው 3 ኛ . ሴቶች፤ወጣቶችና ምሁራን በአመራር ውስጥ ያላቸውን ድርሻ ለማጠናከር ታስቦ የተከናወነ ምደባ ነው በድጋሚ የተካሄደው የአመራር ምደባ በሁሉም ደረጃ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል በዚሁ መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘረው ሹመት ተሰጥቷል 1. ወይዘሮ ጠይባ ሀሰን የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር 2. ዶክተር ግርማ አመንቴ የኦሮሚያ ከተሞችና ቤቶች ልማት ቢሮ ኃላፊ 3. ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፅ / ቤት ኃላፊ 4. አቶ አዲሱ አረጋ በኦህዴዴ ማዕከላዊ ፅ / ቤት ...