ልጥፎች

ከኤፕሪል, 2021 ልጥፎች በማሳየት ላይ

" እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ

 ዋነኛዉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ካንሰር የሆነዉ አብን ትላንት ባህር ዳር ላይ "ኦሮሞነት ይዉደም" ሲል ፎክሯል! በግልፅ አማርኛ "ኦሮሞ ይጥፋ" ብሏል! ግን ዛሬ ላይ ኦሮሞንም ሆነ ሌላዉን ብሔር ማጥፋት ፈፅሞ እንደማይቻል አብን እራሱ ጠንቅቆ ያዉቃል! መፈክሩ ከሁለት ዓላማዎች አንዱን ለማሳካታ ተዘጋጅቷል። ከተሳካለት ኦሮሞን በስሜት አነሳስቶ አማራ ወንድሙን እንዲያጠቃ በማድረግ በደም ላይ ተረማምዶ የስልጣን ኮርቻ ይቆናጠጣል! ይህ ካልሆነለት ደግሞ ወንድማማቾችን በማባላት አጥፍቶ በመጥፋት ኢትዮጵያን በታትኖ የነአልሲሲን ፍላጎት ያሟላል! ይህ አደገኛ ሴራ ነዉ! አብን የጁንታዉ የመንፈስ ልጅ ነዉ የምንለዉ ከዚህ ሴረኝነቱ ይነሳል! ታላቁ የኦሮሞ ህዝብ ደግሞ ትላንት የጁንታዉን ሴራ እንዳከሸፈዉ ሁሉ ዛሬም የጫጩቶቹን አደገኛ ሴራ በማክሸፍ የሀገርን አንድነት ያፀናል! ለዚሀም ባያለበት ሁሉ አማራ ወንድሙን ሊያከብርና ሊያንከባክብ ይገባል! በኦሮሚያ ደግሞ አብን ለወጠነዉ እኩይ ዓላማ በራሱ ማፍያዎች ወይም በወንድሙ ኦነግ ሸኔ አማራ ወንድሞቻችንን ሊያጠቃ ይችላል! ስለዚህ እያንዳንዱ ኦሮሞ በተለይ ወጣቱ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በመሆን በጎረቤቱ የሚኖረዉን አማራ ህይወትና ንብረት በአንክሮ መጠበቅ ዋነኛዉ ትኩረቱ ሊያደርግ ይገባል! ታላቅነት የራስን ወንድም በማዉደም ሳይሆን በመዉደድና በመጠበቅ ይገለፃል! ለማንኛዉም የደም ነጋዴዎች ሴራ ይከሽፋል! በህብረ-ብሔራዊነትና በወንድማማችነት ታጅቦ የኢትዮጵያ ሁሉ-አቀፍ ብልፅግና ይረጋገጣል! እያንዳንዳችን የወንድማችን ጠባቂ ነን! #Ethiopia #Oromia

የጠቅላይ- አግላዩ ጣዕረ ሞት!

ምስል
  የጠቅላይ- አግላዩ ፀረ-ስልጣኔ ስብስብ ቁንጮዉ አብን ዛሬ ኦሮሙማን (ኦሮሞነትን) ከምድረ ገፅ ለማጥፋት እንደሚታገል አቋሙን ገልጿል። ድንገት ድብቅ ማኒፌስቶዉን ነግሮናል! ከከከ..የጠቅላይ-አግላዩ ጣዕረ-ሞት ከንቱ ምኞት በጣም ይገርማል! በሰዉ ጠል ፀረ-ስልጣኔዉ እሳቤ ለ150 ዓመታት የተሰራበትን እጅግ አደገኛ ሴራ አሸንፎ ህብረ-ብሔራዊነት፣ ነፃነት፣ እኩልነትና ወንድማማችነት በኢትዮጵያ እንዲሰፍኑ መንገድ የከፈተዉ ኦሮሙማ (ኦሮሞ) አሁን ላይ እንዴት ተደርጎ ይጠፋል? በእርግጥ ማሰብያዉ የታወረ ድንዙዝ ፓርቲ መች ሁኔታን ማንበብ ይችላል? ከ17ኛዉ ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ ጋር ቆርቦ ያላዝናል! የጠቅላይ-አግላዩ መንፈስ ብዙህነትን አጥብቆ ይጠላል። የኢትዮጵያ ብሔር-ብሔረሰቦችን በመጥፋት አንድ ልሙጥ ማንነት ለመፍጠር ፖሊሲ አዉጥቶ ለዘመናት ሠርቷል። እያንዳንዱ ብሔር ማንነቱን እንዲክድ የስድብ ስም አዉጥቶለት ሲያሸማቅቅ ኖሯል። ወላይታን ወላሞ፣ ጋሞን ዶርዜ፣ ጌድዎን ደራሳ፣ ጉሙዝንና በርታን ሻንቅላ፣ ኦሮሞን ጋላ፣ አኟንና ኑዌርን ባርያ፣ ሶማሌንና አፋርን ሽርጣም፣ ትግራዋይን አጋሜ እያለ ሁሉንም ንቆ የጠቅላይ-አግላዩን የሰዉነት ዉሃ ልክነት ሰብኳል! ይህ አተያይ ግን ከዘመናት በፊት በህዝቦች ጠንካራ ትግል ታሪክ ሆኗል! ዛሬ ላይ ድንዝዙ አብን ከሞተ ዓመታት ያለፉበትን መንፈስ ይዞ ብቅ ሲል ያስቃል! ዘና ብሎ "ኦሮሞነት ይዉደም" ሲል ጨቅላነቱ ያሳብቃል! ይህ ማለት ደግሞ "ወለይታነት፣ ሶማሌነት፣ ጉራጌነት፣ ሲዳማነት፣ አኟነት፣ ኑዌርነት፣ አፋርነት፣ አገዎነት፣ ጉሙዝነት፣ በርታነት፣ ትግራዋይነት፣ ሀረሪነት፣ ሀድያነት፣ ካምባታነት ወዘተ ይዉደምና የጠቅላይ-አግላዩ ልሙጥ ማንነት ብቻ ይለምልም" ማለት እንደሆነ ልብ ይሏል! በርግጥ ...

ሰከን ብለን የጥፋት ኃይሎችን ብንመክት አይሻለንም?

ምስል
 እውነትን ዋጁ! መነጋገር/ክርክር በምክንያትና በእውነት ላይ ሲሆን ከህሊና ወቀሳ ያድነናል፤ እንደየአምልኮታችንም ደግሞ ፈጣሪ ደስ ይለዋል ብለን እናስባለን። ነገር ግን በቅጥፈት ሲሆን የህሊና ወቀሳ ውስጥ እንወድቃለን። በፈጣሪ ፍርድም ይፈርድብናል። ከዚህ አናመልጥም! መከራከሪያችን በፍጹም እውነትና በንጽህና ሲሆን ህሊናን አይቆረቁረውም፤ ደስተኞችም እንሆናለን። እንደ አምልኮታችንም ፈጣሪ በኛ ደስ ይለዋል። ቅጥፈት ግን ለዘመናት ህሊናን ያሰቃየዋል፤ ለፈጣሪ ፍርድም ይዳርገናል! ይሔን ሀሳብ እንድጽፍበት ያስገደደኝ ሰሞኑን በአጣዬ፣ በምዕራብ ወለጋና ቤንሻንጉል ጉምዝ የተከሰቱ ግጭቶችና የወገኖቻችን ሞትና የንብረት መውደም አሁንም ባዕዳን የኛኑ ወገን በመጠቀም የፍላጎታቸውን ለማሳከት፣ የዘመናት አኩይ ዓላማዎቻቸውን ለማርካት የሚዳክሩትንና የጥፋት ደም በማፍሰስ ሰይጣናዊ ህልማቸውን ለማሳካት ሲሉ ሃገራችንን ለመበተን የሚተጉ ኃይሎች ጽንፈኞችን ተጠቅመው እያባሉን እንደሆነ ስለተገነዘብኩ ነው። ይሔም አሁን እየሆነ ባለ እልቂትና ሀብት ማቃጠል እያሳዩን ስለሆነና በወገኖቻችን ዘንድ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እንዲሁም በቅጥረኛ ቋንቋዎቻችን በሚችሉ እኩያን የሚለጠፉ የፌስ ቡክ ጽሑፎችንና ቀረጸ ድምጽና ምስል በማየቴ ነው። በአንድ በኩል ግጭቶቹን የብሔር ለማስመሰል ይጥራሉ። በሌላ መልኩ ደግሞ የሐይማኖት ሊያደርጉት ይፈልጋሉ። ለዚህ ማሳያ የሚሆኑት በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የሚደረጉ ግጭቶች በአማራና በቤንሻንጉል መካካል የሚደረግ እንደሆነ የሚሰራ ሲሆን በወለጋ ደግሞ በኦሮሞና በአማራ መካከል በሚዘራ የጥላቻ ትርክት የተነሣ እርስ በእርስ ህዝባችን እንዳይተማመን የሚደረጉ ግድያዎች፤ ዘረፋዎች፣ ንብረት ማቃጠሎች፣ ወዘተ ከዚህ ጋር ቤተክርስቲያንን በማቃጠል የሚደረግ ነው። በ...

Tarkaanfii addawwan 8 irratti fudhatameefi bu'aa argame

  Tarkaanfii addawwan 8 irratti fudhatameefi bu'aa argame ilaalchisuun ibsa gootichi  Janaraal Baacaa Dabalee kennan Kan gubbaatti sararame kana cuqaasuudhaan dhaggeeffadhaa

“ቆንጥርነት”

ምስል
  ከብርሃኑ ተሰማ ‘’ከአጋም የተጠጋ ቁልቋልነትን ለመቀየር፣ ቁልቋልም እንዳያለቅስ፣ አጋምም እንዳይወጋ ቆንጥርነት ብቸኛ መንገድ ነው።’’ የሚለን ዘሪሁን አበበ የተባለ ወጣት ዲፕሎማት በትዊተር ገጹ ሰሞኑን ባሰፈረው መልዕክት ነው። አጋም እሾህማ ነው።ቁልቋል ደግሞ ስስ በመሆኑ በቀላሉ ይደማል።ስለዚህ አጋምን ታክኮ የሚያድግ ቁልቋል ሲደማ ይኖራል። አጋም ትንሽ ፍሬው በሙሉ ጥቁር፣ የበሠለና ጣፋጭ ሲሆን ሊበላ ይችላል። ያልበሠለ (አረንጓዴው) ፍሬ፣ ወይም የተክሉ ፈሳሾች፣መርዛማ ናቸው ይላል ውክፔዲያ ነጻው መዝገበ ቃላት ትርጉሙን አስቀምጦታል። ቆንጥር ወይም ቀንጠፋ (Pterolobium stellatum) ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።ተክሉ ለቁጥቋጦ-አጥር ይስማማል። ቡቃያዎቹም ለከብት መኖ ይሰበሰባሉ።’’በማለት ጥቅሙን ያስረዳል። ቆንጥር እሾህማ ነው። ቆንጥጦ ይይዛል።ቆንጥር አጥር ከሆነ ደግሞ በዚያ በኩል ማለፍ አይቻልም።ማለፍም የግድ ከሆነብን በሾሁ እንዳንወጋና እንዳንያዝ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን። ስለዚህ ነው ዘሪሁን ኢትዮጵያውያን ቆንጥር እንድንሆን የፈለገው። ቆንጥር የምንሆነውን ለማንና ለምንድነው የሚለው ግን ወሳኝነት አለው። እንዳይቆነጣጠር መተማመን የሚቆረቁረው፣ የጋራ ተጠቃሚነትን ለማራመድ የሚቸገር፣ ቅንነትና በጎ አሳቢነትን እንደ ድክመት ቆጥሮ በላይህ ላይ ለመረማመድ ለሚሞክር ኃይል ቆንጥር መሆን የግድ ይላል። በገዛ አገርህ ለመንቀሳቀስ እንቅፋት የሚፈጥርብህን ኃይል ቆንጥር ሆኖ መውጋት ይገባሃል። መውጫና መግቢያ አሳጥቶህ ወደ ውስጥም እንዳይገባ፤ ከገባም እንዳይወጣ ለማድረግ ቆንጥር ከመሆን ውጭ አማራጭ የለም። ተከብረህ ሌሎችንም ለማክበር ቆንጥር መሆን መልካም ዘዴ ነው። ሄደህ ሳይሆን...

ፌስቡክ መቀመጫቸውን በግብጽ አድርገው በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠረ መልዕክት የሚያስተላልፉ ገፆችን መዝጋቱን አስታወቀ

ምስል
  ኩባንያው እነዚህ ገጾች የተዘጉበትን ምክንያት ሲገልፅ የውጭ አገራት ጉዳይ ውስጥ አለመግባት የሚለውን ፖሊሲ በመጣሳቸው እንዲሁም እውነተኛ ያልሆነ ዘመቻ ውስጥ በመሳተፋቸው እንደሆነ ገልጿል። ፌስቡክ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ላይ "ግብጽ ተቀምጠው በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በቱርክ ላይ ያነጣጠሩ 17 የፌስቡክ አካውንቶችን፣ ስድስት ገጾችን እንዲሁም ሦስት የኢንስታግራም አካውንቶች አጥፍተናል" ብሏል። ድርጅቱ ይህንን ያስታወቀው፣ በዚህ ዓመት መጋቢት ወር ላይ የተቀናጀ ሐሰተኛ ባህሪያት በሚል ባወጣው ሪፖርት ላይ ነው። ፌስቡክ በዚህ ሪፖርቱ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ በመጋቢት ወር ውስጥ የደረሰበትን ግኝት ይፋ አድርጓል። ግብጽ መቀመጫቸውን አድርገው ኢትዮጵያ ላሉ ተከታዮች መልዕክት ከሚያስተላልፉ ገፆች መካከል አንደኛው "በኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ትችት የሚያቀርብ" እንደነበር ፌስቡክ አስታውቋል። እነዚህ ገጾች እና አካውንቶች ራሳቸውን ለማስተዋወቅ 525 ሺህ ዶላር ወይንም 21 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ማውጣታቸውንም ገልጿል።  ኢትዮጰያ፣ ግብጽ እና ሱዳን ከሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት ጋር ተያይዞ ውጥረት ውስጥ መሆናቸው ይታወቃል። ከቀናት በፊት ሦስቱ አገራት በአፍሪካ ሕብረት አደራዳሪነት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ኪንሻሳ ያደረጉት ምክክር ያለስምምነት ተጠናቅቋል። ቱርክ በበኩሏ አሁን ስልጣን ላይ ከሚገኘው የግብጽ አስተዳደር ጋር ያላት ግንኙነት መልካም የሚባል አይደለም። በዚህ ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያም ሆነ ከግብጽ መንግሥት የተሰማ ምንም ነገር የለም።   ፌስቡክ ምን አለ? ይህ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ያሉት እና ትልቁ የማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት የሆነው ፌስቡክ የማኅበረሰቡን አጀንዳ እና አመለካከት ለመቀየር የተቀናጀ ዘመቻ በ...

Duulli diigumsa Itiyoophiyaa hinmilkaa’u!

ምስል
Finfinnee Bitootessa 24/2013(TW) Gufuun jijjiiramaa biyya keessaafi biyya alaa akka jiru nibeekama.Gufuuwwan lamaanuu walsooru,waltumsu.Tokkoomuudhaan diigumsa Itiyoophiyaa saffisiifna jechuun abjootu.Qindaa’uudhaan socho’u.Itiyoophiyaa maal yoo goone diiguu dandeenyaa?jechuun mari’atu. Mariisaaniitiin shira xaxu.Shira mari’atanii xaxan hojiirra oolchuuf socho’u.walitti bu’iinsa sabaafi amantaa uumuudhaan kaayyoo diigumsa biyyaa galmaan ga’achuuf halkanii guyyaa wixiffatu. Haala kanaan hanga ammaatti socho’aa jiru.Waldhabdee namoota dhuunfaa jidduutti mudate olkaasuudhaan waldhabdee sabootaa taasisuuf heddu carraaqu.Dhalataan Oromoofi dhalataan Amaaraa tokko dhimma dhuunfaatiin yoo wal dhaban isa kana finiisanii ol kaasuudhaan saba Oromoofi Amaaraatu waldhabe jedhu,saboota kanneen birootis akkasuma. Namoonni amantaa gara garaa qaban dhimma dhuunfaatiin yoo waldhabanis walitti bu’iinsi amantaa waan uumame fakkeessuudhaan   akka malee afarsu.Miidiyaawwan biyya keessaafi biyya a...

"የሀዘን መግለጫ ማውጣት ሰልችቶናል"ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር

ምስል
  በአማራ ላይ የሚፈጸመውን ግድያ የፌደራል መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጥ ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር አሳሰቡ፡፡ መጋቢት 24/2013 ዓ.ም(TW) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር በሰጡት መግለጫ በአማራ ላይ የሚፈጸመው ግድያ እንዲቆም የክልሉ መንግሥት በጉዳዩ ላይ አስቸኳይ ውይይት እንደሚፈልግም አስታውቀዋል። ርእስ መሥተዳድሩ ባለፉት ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ በተሠራው የጥላቻ ትርክት አማራ በሚኖርበት አካባቢ መገደል፣ መሳደድና መፈናቀል እየደረሰበት ነው፤ ይህ ጉዳይ እንዲቆም ከፌደራል እና ከክልል መንግሥታት ጋር በጋራ እየሠራን ነው ብለዋል። የፌዴራል የጸጥታ ኃይሎች መስዋዕትነት እየከፈሉ እርምጃ እየወሰዱ እንደሚገኙም ገልጸዋል። በተለይም ኦነግ ሸኔ የተባለው ቡድን አማራን ነጥሎ በማጥቃት የሚታወቅ ነው ያሉት አቶ አገኘሁ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ነፃ አውጭ ነኝ የሚል ቡድንም በአማራ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እያደረሰ ነው ብለዋል። በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሆኑንም ተናግረዋል። ከሰሞኑ በደረሰው ግድያም የክልሉ መንግሥት አዝኗል ነው ያሉት። ይህ ጉዳይ ካልተሻሻለ የሀገሪቱን ዜጎች ተቻችለው ለመኖር ለችግር የሚያዳርግ በመሆኑ የክልሉ መንግሥት አሳስቦታል ነው ያሉት። የፌዴራል መንግሥት የጀመረውን የጸጥታ ማስከበር ሥራ አጠናክሮ መቀጠል አለበት፤ ገዳዮቻችን የሚታወቁ ናቸው፤ በእነዚህ ላይ እርምጃ መወሰድ አለበት ብለዋል። የቤኒሻንጉል ክልል፣ የኦሮሚያ እና የፌዴራል መንግሥት በገዳዮች ላይ እርምጃ እንዲወስዱ አሳስበዋል። ክልሎች ሕግን ለማስከበር በሚያደርጉት እንቅስቃሴ አብረን ለመሥራት ዝግጁ ነንም ብለዋል። በሀገረ መንግሥት ግንባታ የፖለቲካ ልዩነት ሊኖር ይችላል ህፃናትና እናቶች ግን መሞት የለባቸውም ...

Hoogganaa cimaa biyya diigumsarraa baraaree ceesisaa jiru

ምስል
  Finfinnee Bitootessa 24/2013(TW) Muummicha ministiraa keenya Dr.Abiy Ahmad kan jibban irra kan jaalatutu daran caala.Muummichi keenya hoogganaa cimaa biyya diigama irraa baraaredha.Dhugaa Kana kan haalu diina Oromoofi Itiyoophiyaa qofadha! Carraaqqiin muummichi ministiraa Itiyoophiyaa kutannoodhaan taasisaa jiran abdii kutachuudhaan kan duubatti deebi'u akka hin taane qabaatamaan mul'ateera.Humnoonni adda addaa muummichi keenya abdii kutachuudhaan gara duubaatti akka deebi'aniif dhakaan isaan hingaragalchine hinjiru.Carraaqqiin Dr.Abiy taasisaa jiran deeggarsa ummata miliyoonaan lakkaa'amuu waan qabuuf gonkumaa duubatti hin deebi'u.Goomattoonni isinumati abdii kutadhaa.Abdii kutachuudhaan gocha abdii kutannaa raawwachaa akka jirtan silaa nibeekama.

"Yeroon taaksii miti dhaabbatee nama hineegu"

ምስል
  Finfinnee Bitootessa 24/2013(TW) Hogganaan jijjiiramaa waggaa sadeen har'aa gara taayitaa muummicha ministiraa Itiyoophiyaatti akka dhufan mirkaneessan.Dura taa'aa ADWUI ta'an.Itti aanee mana marii bakka bu'oota ummataatiitti dhiyaatanii haasawa seena qabeessa taasisuun muummicha ministiraa Itiyoophiyaa ta'uun muudaman.Oromoon biyya kanatti muummicha ministiraa maalif hinta'u?jechuun kanneen gaafachaa turan deebii guutuufi mamii hinqabne argatan.Humnoonni adda addaa ammoo utuu hin hinturin taayitaa guddicha muummichi ministiraa biyya hogganuuf qabatan kan gadi qicuu eegalan. Muummichi keenya taayitaa qabatanii gadi hinteenye.Borumtiisaatti sochii itti fufiinsa qabu taasisan.Carraaqqii bal'aa lakkaawwamee hin dhumne taasisaniinis beekkamtii argachuudhaan Looreetii Nagaa addunyaa ta'uudhaan badhaafaman,maqaa Oromoofi Itiyoophiyaas addunyaa irratti waamisisan.Goomattoonniifi mormitoonnisaanii garuu har'as bakkuma dur turan jiru.Ajaa'iba!