ልጥፎች
ከማርች, 2022 ልጥፎች በማሳየት ላይ
‘’Ummataan ummataaf; Oromiyaa dirree misoomaa ni taasifna’’-Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaa.
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Mootummaan Naannoo Oromiyaa Rakkoo fedhe keessa yoo jiraanne, badhaadhina hunda galeessa mirkaneessuuf akeeka qabannee kaane milkeessurraa humni nu dhaabu tokkollee hin jiru jechuun ibseera. Mootummaan naannichaa haala yeroorratti ibsa laateera. Guutuun ibsichaas akka argaman gaditti dhiyaateera:- Rakkoo fedhe keessa yoo jiraanne, badhaadhina hunda galeessa mirkaneessuuf akeeka qabannee kaane milkeessurraa humni nu dhaabu tokkollee hin jiru. Imalli keenya waggoottan sadan darbaniis kanuma mirkaneessa. Waggoottan sadan darban keessatti seerootaa fi hojimaatoota hawaas-dinagdee fi siyaasaa fayyadamummaa ummata keenyaa sakaalanii turan rifoormiidhaan sirreessuu qofaan kan daanga'e osoo hin taane, humna fi qabeenya qabnu walitti fiduun qabeenya dabalataa horachuu jalqabnee jirra. Ilaalama dinagdee haaraan bu'uuraalee misooma hawaas-dinagdee hedduu hojjenne agarree jirra. Hirmaannaa ummataatiin ummataan ummataaf misooma fiduun, bonaan qamadii misoomsanii omishtummaa guddisuun a...
የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን ግጭት ማቆሙን ገለፀ
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን ግጭት ማቆሙን ገለፀ። የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ሲባል ግጭት ለማቆም መወሰኑን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን የተለያዩ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ እርዳታ የአየር በረራዎች ቁጥር እንዲጨምር እንዲሁም ለእርዳታ አቅራቢ ድርጅቶች የነዳጅ እና የጥሬ ገንዘብ የሚቀርብበትን ስርዓት የተሳለጠ እንዲሆን ተደርጓል። ከዚህ ጋር በተያያዘም የአለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ፣ የአለም ጤና ድርጅት እና የአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ እርዳታዎችን ማደረስ እንዲችሉ የአየር በረራ ተመቻችቷል።ከዚህ በተጨማሪም የኢትዮጵያ መንግስት በአብአላ-መቀሌ የየብስ ትራንስፖርት መስመር በኩል የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት መድረስ እንዲችል አስፈላጊውን ሁሉ እያደረገ ይገኛል። ይሁን እንጂ በአሁኑ ወቅት በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ክልል ነዋሪዎች የሰብዓዊ እርዳታን ፍለጋ ወደአጎራባች ክልሎች እየተጓዙ መሆኑ እየተስተዋለ ነው። በዚህም በትግራይ አጎራባች ክልሎች የሚኖሩ ዜጎች ከትግራይ ክልል የሚመጡ የሰብዓዊ እርዳታ ፈላጊ ዜጎችን ተቀብሎ በማስተናገድ እያሳዩ ያለው በጎ ተግባር በህዝቦች...
አባዱላ ገመዳ ተነሱ፤ ግርማ ዋቄ ተሾሙ
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ግርማ ዋቄ የአየር መንገዱ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩትን አቶ አባዱላ ገመዳን በመተካት በቦርድ ሰብሳቢነት ተሾሙ። አቶ ግርማ ዋቄ አየር መንገዱን ለሰባት ዓመታት በመምራት ለዕድገት እንዲበቃ መሰረት የጣሉ፣ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ከፍተኛ የስራ ልምድ ያላቸውና በዘርፉ ስኬታማ መሪ መሆናቸው ተመልክቷል፡፡ አቶ ግርማ ዋቄ የአየር መንገዱ የስራ አመራር ቦርድ ሆነው መሾማቸው አየር መንገዱን ለበለጠ ስኬት ሊያበቁ የሚችሉና ተቋሙ ወደፊት ከሚጠበቅበት የዕደገት ደረጃ ሊያደርሱት እንደሚችሉም የታመነ መሆኑንም አየር መንገዱ አስታውቋል፡፡ በተጨማሪም በሚሰጡት በሳል አመራርና ትክከለኛ ውሳኔ ሰጭነት በተግባር ያረጋገጡ መሆናቸውም ተመልክቷል፡፡
መስፍን ጣሰው የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
አየር መንገዱ አዲስ የቦርድ አባላትን ይፋ አደረገ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የቦርድ አባላትን ይፋ አደረገ። የቦርዱ ሰብሳቢ ግርማ ዋቄ አዳዲሶቹን የቦርድ አባላት ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረት ተክለ ወልድ አጥናፉ፣ ተመስገን ጥሩነህ፣ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ፣ ታደሰ ጥላሁን፣ ግርማ ዋቄ፣ ረታ መላኩ እንዲሁም አለማየሁ አስፋው የተባሉ ግለሰቦች የቦርድ አባል ሆነዋል፡፡ የቀድሞ ሥራ አስፈፃሚ ተወልደ ገብረ ማርያም በህመም ምክንያት በፈቃዳቸው ያስገቡትን መልቀቀያ አዲሱ ቦርድ ተቀብሎ ማጽደቁም ተነግሯል፡፡ አዲሱ ቦርድ ባደረገው ስብሰባ መስፍን ጣሰውን የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አድርጎ ሾሟል። አዲሱ ተሿሚ በአሁኑ ጊዜ ቶጎ ባለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ እህት ካምፓኒ አስካይ በሥራ አስፈፃሚነት ላይ የሚገኙ ሲሆን አዲሱን ሹመት መቀበላቸውም ተነግሯል። ኃላፊነቱን መጥተው እስኪቀበሉም ቡሴራ አወል ተቋሙን በውክልና እየመሩ ይገኛሉም ተብሏል። Maddi:(ዋልታ)
ከእግዚአብሔር ጋር ትችላላችሁ!
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
ከእግዚአብሔር ጋር ትችላላችሁ! #Ethiopia | ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ መሪዎች ተጎድተውም ቢሆን ኢትዮጵያን እንድ እንዲያደርጉ በእንባ ተማፀነች። ኮማንደር ደራርቱ ተማፅኖዋን ያሰማችው በቤልግሬድ የአለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮን ላይ ከዓለም አንደኛ ሆኖ ላጠናቀቀው የአትሌቶች እና አሰልጣኞች ቡድን በተዘጋጀ የምስጋና ፕሮግራም ላይ ነው። " የሀገራችን ጉዳይ ሁላችንንም ያመናል " ያለችው ደራርቱ " የትግራይ እናቶች አባቶች ፤ እናቶቻችን አባቶቻችን ናቸው በእርግጠኝነት ደግሞ ነገ ሌላ ቀን ነው ኢትዮጵያ ታርቃ አንድ ሆና ትቆማለች " ስትል ተናግራለች። ኮማንደር ደራርቱ ፤ ከትግራይ ክልል የተገኙ ድንቅ አትሌቶችን ክብር ይገባችኃል ያለች ሲሆን " በብዙ ፈተናዎች አልፈው በብዙ ተፅእኖ አልፈው የኢትዮጵያን ባንዲራ ከፍ ስላደረጉ ምስጋና አቅርባለች። " በእርግጠኝነት ቤተሰቦቻችሁ የት እንዳሉ ታውቃላችሁ " ያለችው ደራርቱ " ግድ የላችሁም እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን ፤ እንደልጆቻችን ነው አሁንም የምናያችሁ ስለሆነም ትግራይ ዛሬ ብቻዋን አይደለችም ከኢትዮጵያ ጋር ነች፤ ነገም ከኢትዮጵያ ጋር ትሆናለች " ስትል ተናግራለች። ኮማንደር ደራርቱ፤ የኢትዮጵያ መንግስት እና የትግራይ ክልላዊ መንግስት መሪዎች ተጎድተውም ቢሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ ብላችሁ ኢትዮጵያን አንድ አድርጓት ስትል በእንባ የተማፀነች ሲሆን " ከእግዚአብሔር ጋር ትችላላችሁ። እናተ አንድ ካደረጋችሁ ኢትዮጵያ አንድ ትሆናለች። " ብላለች። ኮማንደር አትሌት ደራርቱ አሜሪካ ፤ በ " H.R. 6600 " ኢትዮጵያንም ሆነ ትግራይን ለመጥቀም ሳይሆን ለመበተን እንደሆነ ተናግራ መሪዎች ከተስ...
Muudama Ob.Girmaa Waaqee
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Obbo Girmaa Waaqee walitti qabaa boordii hooggansa hojii daandii qilleensaa Itiyoophiyaa ta'uudhaan muudamaniiru. Obbo Girmaan kanaan dura Daandii Qilleensa Itiyoophiyaa waggoota torbaaf kan hoogganan yoo ta'u muuxannoo bara dheeraa akka qaban ni beekama Hojii raawwachiisaan Daandii Qilleensa Itiyoophiyaa obbo Tawalda Gabramaariyaam tibbana fedhiisaaniitiin hojiisaanii akka gadi lakkisan miidiyaawwan adda addaatiin gabaafamaa jira,Hojii raawwachiisaan muumeen dhaabbatichaa haarawaan hanga ammaatti hin beekamne.Dhaabbatichi ammaan tana itti aanaa ob.Tawaldatiin hoogganamaa akka jiru odeeffamaa jira. Haa ta'uutii Gaazexaan Kaappitaal jedhamuufi Riippoortar akka gabaasanitti akkaataa muudama ammaatiin Obbo Girmaan hojii raawwachiisaafi walitti qabaa boordii dhaabbatichaa ta'uudhaan tajaajilu
Milkiin teenya tokkummaa fi obbolummaa keessa jirti!
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Ajandaan gandummaa teenya miti. Waan nu miitu malee nuuf dabaltu hin qabdu! Kaleessa diinatu tarsiimoo baasee waliin nu cabse! Hardha ammoo hattuu fi yartuutu saniin nu raatessuu barbaada! Tun hin taatu! Goonni kan biyya guututi! Hattuun ammoo dantaa dhuunfaaf hatti! Lachuu ajandaa gandaa miti! Milkiin teenya tokkummaa fi obbolummaa keessa jirti! Taayyee Danda'aatiin ሰፈርተኝነት የእኛ አጀንዳ አይደለም የሚጎዳ እንጂ የሚጠቅም ነገር አይጨምርልንም!ትናንት ጠላት ነው አንድ ላይ የሰበረን ዛሬ ደግሞ ሌባና ግራ የገባቸው ናቸው ሊያሳስቱን የሚፈልጉት!ይህ አይሆንም ጀግና የመላው አገር ነው!ሌባ ደግሞ ለግል ጥቅሙ ነው የሚሰርቀው! ሁለቱም የቀበሌ አጀንዳ አይደለም!ስኬታችን በአንድነትና ወንድማማችነት ውስጥ ነው ያለው
የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና ሥነ-ምግባር ኮሚሽን
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
በብልጽግና ፓርቲ 1ኛ ጉባዔ የፓርቲው የኢንስፔክሽንና ሥነ-ምግባር ኮሚሽን አባላት ሆነው እነማን ተመረጡ? 1. ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት - ሰብሳቢ 2. ዶክተር ደስታ ተስፋው - ምክትል ሰብሳቢ 3. ዶክተር ሁሴን አብዱላሃ - ፀሐፊ 4. አቶ ሀብታሙ ሲሳይ - አባል 5. አቶ ቢንያም መንገሻ - አባል 6. አቶ ያሲን ሃቢብ - አባል 7. አቶ ሃፍታይ ገ/እግዚአብሄር- አባል 8. አቶ ኡኬሎ ኡማን - አባል 9. አቶ አድማሱ አወቀ - አባል 10. አቶ አብዱላኪም አ/ማሊክ - አባል 11. አቶ ዮናስ ኬና - አባል