የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና ሥነ-ምግባር ኮሚሽን
በብልጽግና ፓርቲ 1ኛ ጉባዔ የፓርቲው የኢንስፔክሽንና ሥነ-ምግባር ኮሚሽን አባላት ሆነው እነማን ተመረጡ?
1. ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት - ሰብሳቢ
2. ዶክተር ደስታ ተስፋው - ምክትል ሰብሳቢ
3. ዶክተር ሁሴን አብዱላሃ - ፀሐፊ
4. አቶ ሀብታሙ ሲሳይ - አባል
5. አቶ ቢንያም መንገሻ - አባል
6. አቶ ያሲን ሃቢብ - አባል
7. አቶ ሃፍታይ ገ/እግዚአብሄር- አባል
8. አቶ ኡኬሎ ኡማን - አባል
9. አቶ አድማሱ አወቀ - አባል
10. አቶ አብዱላኪም አ/ማሊክ - አባል
11. አቶ ዮናስ ኬና - አባል
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ