ልጥፎች

Ibsa Adde Adaanach ilaalchisee...

ምስል
 Gaaffiifi deebiin itti aantuun kantiibaa bulchiinsa magaalaa Finfinnee adde Adaanach Abeebee haala wayitaawaa irratti kennan dhimmoota mamsiisaa ta'an baay'ee irratti iftoomina kan uumedha. Baay'ee gaariidha.Wantoota diinotaaf karra banan irratti xiyyeeffachuudhaan hawaasni daldaaltoota siyaasaa irraa akka of eegu taasisuun barbaachisaadha.Akanatti afaan qabachiisuutu fala waaraa fiduu danda'a. #Finfinnee #Ethiopia

" እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ

 ዋነኛዉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ካንሰር የሆነዉ አብን ትላንት ባህር ዳር ላይ "ኦሮሞነት ይዉደም" ሲል ፎክሯል! በግልፅ አማርኛ "ኦሮሞ ይጥፋ" ብሏል! ግን ዛሬ ላይ ኦሮሞንም ሆነ ሌላዉን ብሔር ማጥፋት ፈፅሞ እንደማይቻል አብን እራሱ ጠንቅቆ ያዉቃል! መፈክሩ ከሁለት ዓላማዎች አንዱን ለማሳካታ ተዘጋጅቷል። ከተሳካለት ኦሮሞን በስሜት አነሳስቶ አማራ ወንድሙን እንዲያጠቃ በማድረግ በደም ላይ ተረማምዶ የስልጣን ኮርቻ ይቆናጠጣል! ይህ ካልሆነለት ደግሞ ወንድማማቾችን በማባላት አጥፍቶ በመጥፋት ኢትዮጵያን በታትኖ የነአልሲሲን ፍላጎት ያሟላል! ይህ አደገኛ ሴራ ነዉ! አብን የጁንታዉ የመንፈስ ልጅ ነዉ የምንለዉ ከዚህ ሴረኝነቱ ይነሳል! ታላቁ የኦሮሞ ህዝብ ደግሞ ትላንት የጁንታዉን ሴራ እንዳከሸፈዉ ሁሉ ዛሬም የጫጩቶቹን አደገኛ ሴራ በማክሸፍ የሀገርን አንድነት ያፀናል! ለዚሀም ባያለበት ሁሉ አማራ ወንድሙን ሊያከብርና ሊያንከባክብ ይገባል! በኦሮሚያ ደግሞ አብን ለወጠነዉ እኩይ ዓላማ በራሱ ማፍያዎች ወይም በወንድሙ ኦነግ ሸኔ አማራ ወንድሞቻችንን ሊያጠቃ ይችላል! ስለዚህ እያንዳንዱ ኦሮሞ በተለይ ወጣቱ ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በመሆን በጎረቤቱ የሚኖረዉን አማራ ህይወትና ንብረት በአንክሮ መጠበቅ ዋነኛዉ ትኩረቱ ሊያደርግ ይገባል! ታላቅነት የራስን ወንድም በማዉደም ሳይሆን በመዉደድና በመጠበቅ ይገለፃል! ለማንኛዉም የደም ነጋዴዎች ሴራ ይከሽፋል! በህብረ-ብሔራዊነትና በወንድማማችነት ታጅቦ የኢትዮጵያ ሁሉ-አቀፍ ብልፅግና ይረጋገጣል! እያንዳንዳችን የወንድማችን ጠባቂ ነን! #Ethiopia #Oromia

የጠቅላይ- አግላዩ ጣዕረ ሞት!

ምስል
  የጠቅላይ- አግላዩ ፀረ-ስልጣኔ ስብስብ ቁንጮዉ አብን ዛሬ ኦሮሙማን (ኦሮሞነትን) ከምድረ ገፅ ለማጥፋት እንደሚታገል አቋሙን ገልጿል። ድንገት ድብቅ ማኒፌስቶዉን ነግሮናል! ከከከ..የጠቅላይ-አግላዩ ጣዕረ-ሞት ከንቱ ምኞት በጣም ይገርማል! በሰዉ ጠል ፀረ-ስልጣኔዉ እሳቤ ለ150 ዓመታት የተሰራበትን እጅግ አደገኛ ሴራ አሸንፎ ህብረ-ብሔራዊነት፣ ነፃነት፣ እኩልነትና ወንድማማችነት በኢትዮጵያ እንዲሰፍኑ መንገድ የከፈተዉ ኦሮሙማ (ኦሮሞ) አሁን ላይ እንዴት ተደርጎ ይጠፋል? በእርግጥ ማሰብያዉ የታወረ ድንዙዝ ፓርቲ መች ሁኔታን ማንበብ ይችላል? ከ17ኛዉ ክፍለ ዘመን አስተሳሰብ ጋር ቆርቦ ያላዝናል! የጠቅላይ-አግላዩ መንፈስ ብዙህነትን አጥብቆ ይጠላል። የኢትዮጵያ ብሔር-ብሔረሰቦችን በመጥፋት አንድ ልሙጥ ማንነት ለመፍጠር ፖሊሲ አዉጥቶ ለዘመናት ሠርቷል። እያንዳንዱ ብሔር ማንነቱን እንዲክድ የስድብ ስም አዉጥቶለት ሲያሸማቅቅ ኖሯል። ወላይታን ወላሞ፣ ጋሞን ዶርዜ፣ ጌድዎን ደራሳ፣ ጉሙዝንና በርታን ሻንቅላ፣ ኦሮሞን ጋላ፣ አኟንና ኑዌርን ባርያ፣ ሶማሌንና አፋርን ሽርጣም፣ ትግራዋይን አጋሜ እያለ ሁሉንም ንቆ የጠቅላይ-አግላዩን የሰዉነት ዉሃ ልክነት ሰብኳል! ይህ አተያይ ግን ከዘመናት በፊት በህዝቦች ጠንካራ ትግል ታሪክ ሆኗል! ዛሬ ላይ ድንዝዙ አብን ከሞተ ዓመታት ያለፉበትን መንፈስ ይዞ ብቅ ሲል ያስቃል! ዘና ብሎ "ኦሮሞነት ይዉደም" ሲል ጨቅላነቱ ያሳብቃል! ይህ ማለት ደግሞ "ወለይታነት፣ ሶማሌነት፣ ጉራጌነት፣ ሲዳማነት፣ አኟነት፣ ኑዌርነት፣ አፋርነት፣ አገዎነት፣ ጉሙዝነት፣ በርታነት፣ ትግራዋይነት፣ ሀረሪነት፣ ሀድያነት፣ ካምባታነት ወዘተ ይዉደምና የጠቅላይ-አግላዩ ልሙጥ ማንነት ብቻ ይለምልም" ማለት እንደሆነ ልብ ይሏል! በርግጥ ...

ሰከን ብለን የጥፋት ኃይሎችን ብንመክት አይሻለንም?

ምስል
 እውነትን ዋጁ! መነጋገር/ክርክር በምክንያትና በእውነት ላይ ሲሆን ከህሊና ወቀሳ ያድነናል፤ እንደየአምልኮታችንም ደግሞ ፈጣሪ ደስ ይለዋል ብለን እናስባለን። ነገር ግን በቅጥፈት ሲሆን የህሊና ወቀሳ ውስጥ እንወድቃለን። በፈጣሪ ፍርድም ይፈርድብናል። ከዚህ አናመልጥም! መከራከሪያችን በፍጹም እውነትና በንጽህና ሲሆን ህሊናን አይቆረቁረውም፤ ደስተኞችም እንሆናለን። እንደ አምልኮታችንም ፈጣሪ በኛ ደስ ይለዋል። ቅጥፈት ግን ለዘመናት ህሊናን ያሰቃየዋል፤ ለፈጣሪ ፍርድም ይዳርገናል! ይሔን ሀሳብ እንድጽፍበት ያስገደደኝ ሰሞኑን በአጣዬ፣ በምዕራብ ወለጋና ቤንሻንጉል ጉምዝ የተከሰቱ ግጭቶችና የወገኖቻችን ሞትና የንብረት መውደም አሁንም ባዕዳን የኛኑ ወገን በመጠቀም የፍላጎታቸውን ለማሳከት፣ የዘመናት አኩይ ዓላማዎቻቸውን ለማርካት የሚዳክሩትንና የጥፋት ደም በማፍሰስ ሰይጣናዊ ህልማቸውን ለማሳካት ሲሉ ሃገራችንን ለመበተን የሚተጉ ኃይሎች ጽንፈኞችን ተጠቅመው እያባሉን እንደሆነ ስለተገነዘብኩ ነው። ይሔም አሁን እየሆነ ባለ እልቂትና ሀብት ማቃጠል እያሳዩን ስለሆነና በወገኖቻችን ዘንድ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ እንዲሁም በቅጥረኛ ቋንቋዎቻችን በሚችሉ እኩያን የሚለጠፉ የፌስ ቡክ ጽሑፎችንና ቀረጸ ድምጽና ምስል በማየቴ ነው። በአንድ በኩል ግጭቶቹን የብሔር ለማስመሰል ይጥራሉ። በሌላ መልኩ ደግሞ የሐይማኖት ሊያደርጉት ይፈልጋሉ። ለዚህ ማሳያ የሚሆኑት በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል የሚደረጉ ግጭቶች በአማራና በቤንሻንጉል መካካል የሚደረግ እንደሆነ የሚሰራ ሲሆን በወለጋ ደግሞ በኦሮሞና በአማራ መካከል በሚዘራ የጥላቻ ትርክት የተነሣ እርስ በእርስ ህዝባችን እንዳይተማመን የሚደረጉ ግድያዎች፤ ዘረፋዎች፣ ንብረት ማቃጠሎች፣ ወዘተ ከዚህ ጋር ቤተክርስቲያንን በማቃጠል የሚደረግ ነው። በ...

Tarkaanfii addawwan 8 irratti fudhatameefi bu'aa argame

  Tarkaanfii addawwan 8 irratti fudhatameefi bu'aa argame ilaalchisuun ibsa gootichi  Janaraal Baacaa Dabalee kennan Kan gubbaatti sararame kana cuqaasuudhaan dhaggeeffadhaa

“ቆንጥርነት”

ምስል
  ከብርሃኑ ተሰማ ‘’ከአጋም የተጠጋ ቁልቋልነትን ለመቀየር፣ ቁልቋልም እንዳያለቅስ፣ አጋምም እንዳይወጋ ቆንጥርነት ብቸኛ መንገድ ነው።’’ የሚለን ዘሪሁን አበበ የተባለ ወጣት ዲፕሎማት በትዊተር ገጹ ሰሞኑን ባሰፈረው መልዕክት ነው። አጋም እሾህማ ነው።ቁልቋል ደግሞ ስስ በመሆኑ በቀላሉ ይደማል።ስለዚህ አጋምን ታክኮ የሚያድግ ቁልቋል ሲደማ ይኖራል። አጋም ትንሽ ፍሬው በሙሉ ጥቁር፣ የበሠለና ጣፋጭ ሲሆን ሊበላ ይችላል። ያልበሠለ (አረንጓዴው) ፍሬ፣ ወይም የተክሉ ፈሳሾች፣መርዛማ ናቸው ይላል ውክፔዲያ ነጻው መዝገበ ቃላት ትርጉሙን አስቀምጦታል። ቆንጥር ወይም ቀንጠፋ (Pterolobium stellatum) ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።ተክሉ ለቁጥቋጦ-አጥር ይስማማል። ቡቃያዎቹም ለከብት መኖ ይሰበሰባሉ።’’በማለት ጥቅሙን ያስረዳል። ቆንጥር እሾህማ ነው። ቆንጥጦ ይይዛል።ቆንጥር አጥር ከሆነ ደግሞ በዚያ በኩል ማለፍ አይቻልም።ማለፍም የግድ ከሆነብን በሾሁ እንዳንወጋና እንዳንያዝ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን። ስለዚህ ነው ዘሪሁን ኢትዮጵያውያን ቆንጥር እንድንሆን የፈለገው። ቆንጥር የምንሆነውን ለማንና ለምንድነው የሚለው ግን ወሳኝነት አለው። እንዳይቆነጣጠር መተማመን የሚቆረቁረው፣ የጋራ ተጠቃሚነትን ለማራመድ የሚቸገር፣ ቅንነትና በጎ አሳቢነትን እንደ ድክመት ቆጥሮ በላይህ ላይ ለመረማመድ ለሚሞክር ኃይል ቆንጥር መሆን የግድ ይላል። በገዛ አገርህ ለመንቀሳቀስ እንቅፋት የሚፈጥርብህን ኃይል ቆንጥር ሆኖ መውጋት ይገባሃል። መውጫና መግቢያ አሳጥቶህ ወደ ውስጥም እንዳይገባ፤ ከገባም እንዳይወጣ ለማድረግ ቆንጥር ከመሆን ውጭ አማራጭ የለም። ተከብረህ ሌሎችንም ለማክበር ቆንጥር መሆን መልካም ዘዴ ነው። ሄደህ ሳይሆን...

ፌስቡክ መቀመጫቸውን በግብጽ አድርገው በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠረ መልዕክት የሚያስተላልፉ ገፆችን መዝጋቱን አስታወቀ

ምስል
  ኩባንያው እነዚህ ገጾች የተዘጉበትን ምክንያት ሲገልፅ የውጭ አገራት ጉዳይ ውስጥ አለመግባት የሚለውን ፖሊሲ በመጣሳቸው እንዲሁም እውነተኛ ያልሆነ ዘመቻ ውስጥ በመሳተፋቸው እንደሆነ ገልጿል። ፌስቡክ ይፋ ባደረገው ሪፖርት ላይ "ግብጽ ተቀምጠው በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በቱርክ ላይ ያነጣጠሩ 17 የፌስቡክ አካውንቶችን፣ ስድስት ገጾችን እንዲሁም ሦስት የኢንስታግራም አካውንቶች አጥፍተናል" ብሏል። ድርጅቱ ይህንን ያስታወቀው፣ በዚህ ዓመት መጋቢት ወር ላይ የተቀናጀ ሐሰተኛ ባህሪያት በሚል ባወጣው ሪፖርት ላይ ነው። ፌስቡክ በዚህ ሪፖርቱ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ በመጋቢት ወር ውስጥ የደረሰበትን ግኝት ይፋ አድርጓል። ግብጽ መቀመጫቸውን አድርገው ኢትዮጵያ ላሉ ተከታዮች መልዕክት ከሚያስተላልፉ ገፆች መካከል አንደኛው "በኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ትችት የሚያቀርብ" እንደነበር ፌስቡክ አስታውቋል። እነዚህ ገጾች እና አካውንቶች ራሳቸውን ለማስተዋወቅ 525 ሺህ ዶላር ወይንም 21 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር ማውጣታቸውንም ገልጿል።  ኢትዮጰያ፣ ግብጽ እና ሱዳን ከሕዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት ጋር ተያይዞ ውጥረት ውስጥ መሆናቸው ይታወቃል። ከቀናት በፊት ሦስቱ አገራት በአፍሪካ ሕብረት አደራዳሪነት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ኪንሻሳ ያደረጉት ምክክር ያለስምምነት ተጠናቅቋል። ቱርክ በበኩሏ አሁን ስልጣን ላይ ከሚገኘው የግብጽ አስተዳደር ጋር ያላት ግንኙነት መልካም የሚባል አይደለም። በዚህ ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያም ሆነ ከግብጽ መንግሥት የተሰማ ምንም ነገር የለም።   ፌስቡክ ምን አለ? ይህ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ያሉት እና ትልቁ የማኅበራዊ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት የሆነው ፌስቡክ የማኅበረሰቡን አጀንዳ እና አመለካከት ለመቀየር የተቀናጀ ዘመቻ በ...