ልጥፎች

Obbosaanjoo baga milkooftan!

ምስል
  Oluseeguun Obbosaanjoo pireezidaantii Naayijeeriyaa kanaan duraaati.Amma naannawa gaanfa Afrikaatti ergamaa addaa Gamtaa Afrikaa ta'uudhaan tajaajilaa jiru.Waraanni Itiyoophiyaa kaabaa dhaabbatee nagaan akka bu'uuf carraaqqii hin qusatamne taasisaniiru.Dararamni isaan irra ga'e,arrabsoon itti roobsame hedduu ta'us dhuma irratti milkaa'aniiru. Waliigalteen Nagaa Mootummaa Itiyoophiyaafi garee TPLF akka mallatteeffamuuf waahillan isaanii wajjin carraaqqiin taasisan bu'aa qabatamaa argamsiiseef.Baga milkaa'an. Oluseeguun Obbosaanjoo'Itiyoophiyaan biyya guddoodha,akkuma biyya guddoo taatetti itti fufuu qabdi'jechuun dubbatan Galatoomaa Oluseeguun Obbosaanjoo!

Balballoomii Dhimmoota Ijoo Tibbanaa

ምስል

ለትህነግ ሞት ሲያንሰው ነው

ምስል
’’Why political parties die?’’(ለምን የፖለቲካ ፓርቲዎች ይሞታሉ?)ብሎ ይጠይቃል አንድ በፖለቲካ ፓርቲዎች ዕድገትና አሟሟት ላይ የወጣ የጥናት ውጤት፡፡መልሱ አጭርና ግልጽ ነው-አዎ ፓርቲዎች ሟቾች ናቸው( Yes, parties are mortal) የሚል፡፡የፓርቲዎቹ አሟሟት ግን ውስብስብ ነው፡፡እርግጥ ነው ሟቾች ፓርቲዎች ብቻ አይደሉም፡፡ የተፈጥሮ ሰውም ሆነ በህግ የሰውነት ደረጃ የተሰጠው ማንኛውም ‘’ህጋዊ ሰው‘’/ድርጅት መሞታቸው አይቀርም፡፡ መወለድ፣ ማደግ፣ ማርጀትና መሞት የተፈጥሮ ህግ ነው፡፡በህግ ‘’የሰውነት ደረጃ የተሰጠው ሰው ‘’እንዴት ይሞታል የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል፡፡ በመጀመሪያ ‘’ህግ የሰውነት ደረጃ የሰጠው ‘’ ማን ነው የሚለውን ጥያቄ መመለስ ያስፈልጋል፡፡ የህግ ባለሙያዎች እንደሚሰጡት ብያኔ ህግን መሰረት አድርጎና ህጋዊ ዕውቅና አግኝቶ የሚቋቋም ማናቸውም ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊና ኃማኖታዊ ድርጅት/አካል ህጋዊ ሰው ነው፡፡ በዚህ ምክንያትም ሲያጠፋ ይወቀሳል፣ ይከሰሳል፣ ይቀጣልም፡፡ ከትልቁ ህጋዊና ፖለቲካዊ ሰው ብንጀምር ደግሞ መንግስትን አንድ ማለት እንጀምራለን-መንግስት በህገ መንግስት መሰረት የሚቋቋም ፖለቲካዊ ድርጅት/ህጋዊ ሰው ነውና!!በፖለቲካዊ ምክንያት የሚቋቋሙት ሌሎች ድርጅቶች መጥቀስ ካስፈለም የፖለቲካ ፓርቲዎች ቀዳሚ ናቸው፡፡ ሁለቱም የሰው ዓይነቶች የተፈጥሮን ህግ ተከትለው ይወለዳሉ፣ያድጋሉ፣ያረጃሉ፣ ይሞታሉ፡፡ይህም ሆኖ የዕድሜ ዘመናቸውና አሟሟታቸው የተለያየ ሊሆን ይችላል፡፡እንደውም አንዳንዶቹ ‘’ህጋዊ ሰዎች ‘’የተቋቋሙበትን ዓላማና ተልዕኮ በየጊዜው በማደስ ከተፈጥሮ ሰው የበለጠ ዕድሜ ሊኖራቸው እንደሚችል መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡ሁለቱ የሰው ዓይነቶች አፈጣጠራቸውም ቢሆን የተለያየ ነው፡፡የ...

ሰበር ቪዲዮ: ሲጠበቅ የነበረው የውጊያው ዶክመንታሪ ሙሉ ቪዲዮ ተለቀቀ መከላክያ አሁን ታላቅ ድል አስመዘገበ ሙሉ ...

ምስል

በፍጻሜው ጦርነት-ክብርና ፍቅር ለትግራይ ወገናችን

ምስል
ትግራይን በደንብ ከሚያውቁ ‘’የመሀል አገር ሰዎች ‘’አንዱ ነኝ፡፡በዚህም ራሴን እንደ ዕድለኛነት እቆጥራለሁ፡፡ከማይጨው እስከ ዛላንበሳ፣ከአብይአዲ እስከ ሽረ እንዳስላሴ፣ከአክሱም አስከ አድዋ፣ከአዲግራት እስከ አዲዳዕሮ፣ ከመቀሌ እስከ እንዳባጉና….አብዛኞቹን የትግራይ ከተሞችና ገጠሮች አውቃለሁ-ከ30 ዓመታት በፊት!!የትግራይን ምድርና የህዝቡን አኗኗር በአካል ከማወቄ በፊትም በት/ቤት ደረጃ አብረውኝ የተማሩ የምወዳቸው ጓደኞችና የማከብራቸው አስተማሪዎች (የትግራይ ልጆች) ነበሩ፡፡ከልብ የምወደው የጥ/ቤትና የሰፈር ጓደኛየ ገብረኪዳን ስዩምንና የ7ኛ ክፍል አስተማረየን ጋሸ ይህደጎ ኃይሉን መቼም ቢሆን የምረሳቸው አይደሉም፡፡ጋሽ ይህደጎ እጅግ ጨዋ፣መካሪና ጎበዝ ተማሪን አበረታች ስለነበር ተማሪዎቹ በተለየ ሁኔታ ክብርና ፍቅር ነበረን፡፡በት/ቤት ጓደኞቸና አስተማሪዎቸ ጨዋነትና እውነተኛነት ምክንያት ለትግራይ ተወላጆች የተለየ ክብር ኖሮኝ እንዳደኩ አስታውሳለሁ፡፡በዚህ ዓይነት ስነልቦና ውስጥ እያለሁ ነበር ትግራይን በአካል የማወቅ ዕድል የገጠመኝ፡፡በእርግጥም የአብሮአደግ ጓደኞቸና አስተማሪዎቸ ጨዋ ባህሪና እውነተኛነት ከትግራይ ህዝብ ባህሪ የተቀዳ መሆኑን ተረዳሁ፡፡እውነት ነው የምላችሁ አብዛኛው የትግራይ ህዝብ ጨዋና እውነት ነው ብሎ ለሚያምንበት ነገር ሟች ነው፡፡ጨዋነትና ለእውነት ሟችነት የትግራይ ህዝብ ሀብቶች ናቸው፡፡መዋሸት፣ማበል፣ማጭበርበር፣ በሰው ላይ ማሴርና ክፋት መስራት በትግራይ ህዝብ ዘንድ የተነወሩ ባህሪያት ናቸው፡፡የትግራይ ህዝብ ለሀገሩ ለኢትዮጵያ ያለው ፍቅርና ‘’ለመሀል አገር ሰው ‘’የሚያሳየው አክብሮት ልብ ይነካል፡፡የትግራይ ጎረምሳ እጅግ ከተቆጣብህና ከተናደደብህ ‘’በቴስታ ‘’ከመሬት ይደባልቅህ ይሆናል እንጂ እንደዋልጌው ጌታቸው ረዳ የምርጥ ስ...

Dhugaa Barsiiftootaan Himameefi Haala Qabatamaan Jiru

ምስል

Dhimmoota Ijoo Tibbanaa Balballoomfamuun Dhiyaatan

ምስል