Mana Abbaabbuu Mana Shaashee


Mana Abbaabbuu Mana Shaashee
Eenyu jedhe maal abbaashee
Maraataan kun maal jedhee?
Mana Shaahsee,galma  Shaashamannee
እንኳን አላየ ፀጋዬ ይህንን ጉድ እንደኔ
Marataan kun maal jedhee?
Maal dubbatee
Maaltuu galee mana Shaashee?
እንዳላለሽ ጥላዬ
‹‹ Kottumee Magaalaa deemnaa koottumee Shaashii binnaa
››
ሻሼ ልጅዋ ታረደ 
በገዛ በራስዋ መንደር በኖረችበት ከተማ
መባሉን እንኩዋን አልሰማ
ጋዬ እንኩዋን አልሰማ
ገረሱ እንኳን አልሰማ
ጃገማ እንኳን አልሰማ………. እንኳን አልሰማ
Mana Shaashee Shaasahamnnee 
ሁሉ እንዳላለሽ የኔ
የኔ እንዳላለሽ ሁሉ አላፊ አግዳሚው በሙሉ
አጋንንት ያደረባቸው ዲያቢሎስ‹‹ አርጉ ››ያላቸው
ባንቺ ጥላ ስር ያሉ በጎጆሽ አድረው የዋሉ
የልጅሽን አንገት ሲቀሉ
አንቺስ እንዴት አስቻለሽ ኗሪዎችሽስ የት አሉ?
ቄሱና ሼኪው የት ገቡ ዘማሪውና ፓስተሩ
ወቶ አደር ፖሊስ መምህሩ
ዳኛ ጠበቃው ዶክተሩ
ያን እለት የት ተሰወሩ?
መካሪ አባቶች በሙሉ ያን እለት ወየት ነበሩ?
የተፈፀመውን በዚች ከተማ
እንኳንስ ፀጋዬ አልሰማ
እንኳንም ጃገማ አልሰማ
ያልታደልነውማ 
ደማ ልባችን ደማ ደማ ውስጣችን ደማ፡፡
ሙሉጌታ ተስፋዬ
ነሃሴ 7/2010


አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Eessa turre,Maalirra Geenyeerra? Kutaa 4ffaa