ልጥፎች

ከኖቬምበር, 2018 ልጥፎች በማሳየት ላይ

የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ተዋህደው......

ምስል
የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ተዋህደው መቀጠል የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱን የኦዴፓ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ለማ መገርሳና የኦዴግ ሊቀ መንበር አቶ ሌንጮ ለታ ተፈራርመዋል። የአሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ለማ መገርሳ ሁለቱ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የራሳቸው ታሪክና አስተዋጽኦ እንዳላቸው ጠቅሰዋል። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች በመለያየት ህዝብን ከመበታተን ወደ አንድነት በመምጣት የተጀመረውን ለውጥ እና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማጠናከር እንደሚገባቸውም ተናግረዋል። ተበታትኖ መጓዙ ለህዝቡም ሆነ ለፖለቲካ ፓርቲዎቹ አድካሚ በመሆኑም እንደየፓርቲዎቹ የአስተሳሰብ ቀረቤታ በመጣመርና በመዋሃድ ለሃገር ግንባታ መረባረብ እንደሚያስፈልግም ነው የተናገሩት። የፓርቲዎቹን ውህደት ህዝቡ ሲጠይቅ እንደነበር ያነሱት አቶ ለማ፥ ፓርቲዎቹም ተወያይተው ውሳኔ ላይ መድረሳቸውን አውስተዋል። የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ሊቀ መንበር አቶ ሌንጮ ለታ በበኩላቸው፥ የኢትዮጵያን ፌዴሬሽን ዴሞክራሲያዊ በማድረግ የተረጋጋና ሰላማዊ የአፍሪካ ቀንድን መገንባት እንደሚቻል ገልጸዋል። አቶ ሌንጮ አያይዘውም የኦሮሞ አንድ መሆን ለሃገር ግንባታም ቢሆን ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋልም ነው ያሉት። ከዚህ ባለፈም የህዝቡን አንድነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከመበታተን አንድ መሆን ወሳኝ ነው ብለዋል። ከዛሬው ውህደት ባለፈ ግን ሌሎች ፓርቲዎችም ተመሳሳይ መንገድ እንዲከተሉም ጥሪ አቅርበዋል። የኦዴፓ የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ስምምነቱን አስመልከቶ በሰጡት መግለጫ፥ ሁለቱ ፓርቲዎች የኦሮሞ ህዝብ አንድ እንዲሆኑ ባቀረበላቸው ጥሪ መሰረ

የትግራይ ህዝብ ከሌሎች ወገኖቹ ጋር መስዋዕትነት የከፈለው ለህግ ልዕልና መረጋገጥ ነው…የክልሉ መንግስት

የትግራይ ህዝብ ለዓመታት የከፈለው መስዋዕትነት በሃገሪቱ የህግ የበላይነት እንዲከበርና በማንኛውም ወቅት ተጠያቂነት እንዲኖር መሆኑን የትግራይ ብሔራዊ  ክልላዊ መንግስት አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ዛሬ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው መንግስት አሁን የጀመረው የህግ የበላይነትን የማስከበር ሂደት በተገቢው ጥንቃቄ ሊከናወን የሚገባው ነው። ሰብአዊ ጥሰትና ሙስና በፈጸሙ ሰዎች ላይ በመንግስት ሰሞኑን እየተወሰደ ያለው እርምጃ የህግ ልዕልና ሳይሸራረፍ ከተጽዕኖ በጸዳ መልኩ ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት መግለጫው አመልክቷል። የትግራይ ህዝብ ለዓመታት የከፈለው መስዋዕትነት የህግ የበላይነት እንዲከበርና በማንኛውም ወቅት ተጠያቂነት እንዲኖር ለማድረግ መሆኑን ያመለከተው መግለጫው መንግስት እየወሰደ ያለውን በሁሉም ተጠርጣሪዎች ላይ እንዲያተኩር ጠቁሟል። የሰብአዊ መብት ጥሰት፣ የሙስና ችግርና ህገ-መንግስታዊ ጥሰት እጃቸው ያለበት አመራሮችና ተቋማት ችግር መሆኑን ቀደም ሲል በተካሔዱ የኢህአዴግ የስብሰባ መድረኮች ላይ በግልጽ ውይይት መደረጉንም አመልክቷል። ችግሩ በእኩል እንዲስተናገድ ከማድረግ ባለፈ እርቅና ይቅር ባይነትን መሰረት አድርጎ የተጀመረው ሂደት ወደ ኋላ እንዳይመለስ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል ብሏል መግለጫው። “የህግ የበላይነትም ሳይሸራረፍ እንዲተገበር ከፍተኛ ጥንቃቄና ጥናት የሚጥይቅ መሆኑንም የክልሉ መንግስት ያምናል” ሲልም አስታውቋል፡፡ የትግራይ ክልል ህዝብ ከሌሎች ብሔሮችና ብሔረሰቦች ጋር በመሆን የከፈለው መስዋዕትነት የዜጎች እኩልነትና ሰብአዊ መብት እንዲከበር እንጂ በማንም አካል እንዲጣስ እንዳልሆነ መግለጫው አመልክቷል። ባለፉት ዓመታት ይታዩ የነበሩት የፍትህና የዲሞክራሲ መጓደሎች እንዲስተካከሉ ህዝቡ በፅናት እየ

የኦሮሚያ ክልል መንግስት አደነቀ

ምስል
የፌዴራል መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየወሰደ ያለውን እርምጃ የኦሮሚያ ክልል መንግስት አደነቀ የፌዴራል መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየወሰደ ያለውን እርምጃ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አደነቀ። የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዛሬ ባወጣው መግለጫው፥ የኢፌዴሪ መንግስት በሰው ልጅ ላይ አሰቃቂ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ እና በሀገሪቱ ላይ ከባድ የሙስና የወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል የህግ የበላይነት አንዲከበር እየሰራ ያለው ስራ የሚደነቅ ነው ብሏል። የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት፤ የኢፌዴሪ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየወሰደ ያለውን እርምጃ በከፍተኛ ሁኔታ ያደንቃል ያለው መግለጫው፤ የሚጠበቅበትን ድጋፍ ለመወጣት ዝግጁ መሆኑንም አስታውቋል። በህግ በምትተዳደር ሀገር ውስጥ በሰው ልጅ ላይ ለመፈፀም ይቅርና ለማሰብ የሚከድብ ተግባር በመፈፀም እንዲሁም የህዝብን ሀብት ለግል ጥቅም ማዋል ከሀገር ክህደት ተለይቶ እንደማይታይም መግለጫው አትቷል። ይሁን እንጂ በአሁኑ ወቅት መንግስት እየወሰደ ያለው እርምጃ ማንኛውም ሰው ከህግ ማምለጥ አንደማይችል እና ከሀገሪቱ ህገ መንግስት በላይ እንዳልሆነ እንዲሁም የህግ የበላይነት እንዲሰፍን ጠንካራ መሰረት የሚጥል መሆኑንም ገልጿል። ተግባሩ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለህግ የበላይነት መከበር በቁርጠኝነት እንዲሰራ የሚያነሳሳ መሆኑንም መግለጫው አመልክቷል። ሌባ መቼም ቢሆን ከህዝብ አይን እና ጆሮ ማምለጥ አይችለም ያለው መግለጫው፥ የክልሉ ህዝብም በማንኛውም ህገ ወጥ ተግባርን መከላከል ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጠል ጥሪ አቅርቧል።

Tarkaanfii Mootummaan Federaalaa fudhachaa jirurratti Ejjennoo Mootummaa Naannoo Oromiyaa

ምስል
Sadaas 4 Bara 2011 Tarkaanfii Mootummaan Federaalaa fudhachaa jirurratti Ejjennoo Mootummaa Naannoo Oromiyaa ibsu. Namoota yakka suukanneessaa dhala namaatiifi biyyarratti raawwachuun shakkaman too’annaa jala oolchuun Ol'aantummaan seeraa akka kabajamu tarkaanfii Mootummaan Federaalaa Fudhachaa jiru Mootummaan Naannoo Oromiyaa dinqisiifannaa ol’aanaan kan ilaaluufi tumsa irraa eeggamu taasisuuf qophaawoo tahuu isaa beeksisa. Biyya seeraafii heeraan bultu keessatti yakka dhala namaarratti raawwachuu mitii yaaduunuu hin malle raawwachaa, qabeenya ummataa faayiddaa dhunfaaf oolchuun gochaa biyya ganuurraa adda baafamee ilaalamuu miti. Yakka Saamichaa fi kira-sassaabdummaa bifa qindaa’aan raawwatamaa tureen diinagdeen biyyatti akka laamsha’uufi qabeenyi biyyaa harka murna xiqqaa qofatti akka galu gochuun ummanni bal’aan rakkoo fi gadadoo keessatti akka kufu ta’e jedhamee hojjetamaa akka ture kan namatti mullisuudha. Haa ta’u malee tarkaanfiin amma fudhatamaa jiru qaamni

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው እስካሁን በቁጥጥር ስር የዋሉ ግለሰቦች ዝርዝር ይፋ ሆነ

ምስል
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እስካሁን በቁጥጥር ስር የዋሉ ግለሰቦችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት፦ 1. ብርጋዴር ጄኔራል ጠና ቁርንዴ ኢጄታ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የማርኬቲንግ ኃላፊ 2. ብርጋዴር ጄኔራል ብርሃ በየነ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ኦዲትና ኢንስፔክሽን ኃላፊ 3. ብርጋዴር ጄኔራል ጥጋቡ ፈትላ መረሳ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኮርፖሬት ሎጂስቲክስና ሰፕላይ ኃላፊ 4. ብርጋዴር ጀኔራል ሃድጉ ገብረጊወርጊስ ገብረስላሴ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኮርፖሬት ኒው ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ኃላፊ 5. ኮሎኔል ሸጋው ሙሉጌታ ተስፋሁን - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የወታደራዊ ምርቶች ኦፕሬሽን ኃላፊ 6. ኮሎኔል ሙሉ ወልደገብርዔል ገብረእግዛብሄር - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኒው ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ኃላፊ የነበሩ 7. ኮሎኔል ዙፋን በርሄ ይህደግላ - የመከላከያ ጤና ኮሌጅ ሰራተኛ 8. ሌተናል ኮሎኔል አስምረት ኪዳኔ አብርሃ - የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ተወካይ ኃላፊ የነበሩ 9. ኮሎኔል አለሙ ሽመልስ ብርሃን - በብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን በኮርፖሬት ሎጂስቲክስና ሰፕላይ የትራንስፖርት ኃላፊ 10. ኮሎኔል ያሬድ ሃይሉ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በኮርፖሬት ኒው ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት የፕሮጀክት ኃላፊ 11. ኮሎኔል ተከስተ ሀይለማሪያም አድሃኑ - በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ም

Dhimma odeeffannoo gama mootummaatiin kennamuuf xiyyeeffannoon kennameera

ምስል
Obbo Shimallis Abdiisaa ammaan booda hojiinsaanii cimaan odeeffannoo mootummaa bira jiru ummata bal'aa biraan ga'uudha.Obbo.Shimallis hoogganaa waajjira muummicha ministiraa Dr.Abiy Ahmad taasifamnii kan muudaman hojii kana ga'uumsaan keessa ba'uu danda'u jedhamee waan itti amanameefidha. Obbo Shimallis Abdiisaa imaanaa itti kenname kana ga'uumsaan akka milkeessuu danda'an anis nan  amana.Hojii Mootummaa Naannoo Oromiyaatti ga'uumsaan hojjetan waan beekuuf sadarkaa federalaattis dirqama itti kenname kana ga'uumsa ol'aanaadhaan akka milkeessuu danda'an shakkiin hin jiru.Yeroo hojii gaarii! Obbo Shimallis iddoo ob.Fitsum Araggaa turan bakka bu'uudhaan hojjetu.Akka Ob.Fitsum Karaa weebsaayitii hawaasummaatiin carraaqqii cimaa taasisaa turan Obbo Shimallis Abdiisaas hojii kana cimsanii akka itti fufan abdatama. Kaleessa hojiin wal harkaa fuudhuu raawwatameera.Karoorris ifoomsameera.Kun waan gaariidha

Humni moo’ame maal gochaa jiraa? Hooggansi ABO’hoo maalif burjaaja’e?

ምስል
Humni jijjiirama biyya keenyaa mormu maal gochaa akka jiru quba qabnaa laata?Gareen jijjiirama hin barbaadu ida’amuus hin fedhu jedhe maal hojjechaa akka jiru sirritti beekuudhaan dura dhaabbachuun barbaachisaadha.Humna kana dura dhaabbannee yoo qolachuu dadhabne gabrummaa suukaneessaadhaaf of saaxiluu keenya beekuun barbaachisaadha. Gabrummaan Ummata keenya mataa gadi qabachiisee ture lammata akka deebi’uuf hin feenu!Fedhiin keenya kun kan dhugoomuu danda’u tooftaafi adeemsa mormitoota jijjiiramaa baruudhaan nus malaafi tooftaa ofii baafannee socho’uun dirqamadha. Humni moo’ame waan harkaa baate harkatti deebifachuuf tooftaawwan adda addaatti fayyadamaa jira.Tooftaan jalqabaa humna maallaqaatti fayyadamuudha.Akka beekamutti gareen kun waggoota taayitaarra turetti maallaqa sababa adda addaa uumee saameefi saamsise amma jijjiirama argame gufachiisuuf sirrtti itti fayyadamaa jira.Kanaaf ragaa qabatamaa ta’ee kan dhiyaachuu danda’u jeeqamsawwan iddoowwan adda addaatti kanaan dura m

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በአውሮፓ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለቀረበላቸው ጥያቄ መልስ ሲሰጡ(ቀጥታ)

ምስል