የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ(አብን) ፅንፈኝነት

 

የአማራን ህዝብ  እወክላሁ ብሎ በአማራ ጭቁን ሕዝብ ስም በመነገድ ላይ የሚገኘው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ(አብን) ፅንፈኛ ስለመሆኑ በርካታ ማሳያዎችን ማቅረብ ይቻላልአብን  በህጋዊ ፓርቲነት ስም ቢንቀሳቀስም ሁለት ቦታ ቆሞ በመንፈራገጥ ላይ የሚገኝ እጅግ ፅንፈኛ ፓርቲ ነው፤እንዲያውም  አብን የኦነግ ሸኔን ፅንፈኝነት የጨመረና ኦነግ ሸኔን በማገዝ ዜጎች ለሞትና የእንግልት ኑሮ እንዲጋለጡ ያደረገ የውሸት ፓርቲ ነው

በመተከል ዞን ለደረሰው ከፍተኛ ጉዳት ከአብንና ኦነግ ሸኔ ሌላ የትኛው አካል ተጠያቂ ሊሆን ይችላል?የጁንታው ተላላኪ ሆነው አልተንቀሳቀሱም ወይ?በለውጡ ማግስት በቡራዩ ከተማና አካባቢዋ ለደረሰው እልቂት ከአብን ሌላ የትኛው አካል ነው ተጠያቂ?

አብን ከወያኔና ኦነግ ሸኔ ጋር በማበር ያላደረሰው ጉዳት የለም ማለት ይቻላልኦሮሞን ተረኛ እያለ በመስደብ ላይ ያለው ማነው?ፀያፍ ስድቦችን በኦሮሞ ላይ ያዘነበው ማነው?አብን አይደለም እንዴ?የፊወዳሉን ስርዓት ለመመለስ በመፍጨርጨር ላይ ያለው ማነው?ዘረኝነትን በማንቆለጳጰስ ላይ ያለው ማነው?የአማራን ጭቁን ህዝብ ከወገኑ ኦሮሞ ጋር በማጋጨት ላይ ያለው ማነው?አብን አይደልም አንዴ?


አብን ይህን ልምድ ያገኘው ከጁንታው ወያኔ ነውወያኔ ዕድሜዋን ለማራዘም ስትል ህዝቦችን ስታባላ ኖራ አሁን ዶጋመድ ሆናለችየአብን ሰዎች የጁንታ ወያኔን ልምድ ለመቅስም የተገደዱበት ምክንያት አላቸውህዝብን ለማገልገል የሚያስችሉ ምንም አይነት ፖሊሲና ፕሮግራም የሌላቸው በመሆኑ የቀድሞ ቁስሎችን በማከክና የመንግስትና ገዢውን ፓርቲ የአፈፃፀም ክፍተቶች  እየፈለጉ በማላዘን እድሜያቸውን ለማራዘም ይሻሉ

ልብ ያለው ልብ ይላል!የአብን ፓርቲ አባላት፤አመራሮችና ደጋፊዎች ፅፈኝነትን በማራመድ ላይ የምትገኙ፤በየመንግስት መስሪያ ቤቶችና የተለያዩ ተቋማት ውስጥ ተሰግስጋችሁ የሴራ ፖለቲካን በማካሄድ ላይ የምገኙ ሁሉ አካሄዳችሁ የማይታወቅ እንዳይመስላችሁ! አንደኛው ጁንታ ተወግዶልናል ቀጣይ ጁንታ ለመሆን ከማሰባችሁ በፊት ደጋግማችሁ አስቡ!የአማራን ህዝብና የኦሮሞን ህዝብ በማቃቃር  ወደ ስልጣን መምጣት የምትችሉበት ሁኔታ የለም

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Obbo Muktaar Kadir pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa ta’uun lammata filataman