ልጥፎች

ከጃንዋሪ, 2016 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Ag’aazii busheessuun maalif?

ምስል
Humni Nagaan akka boora’u barbaadu humnoota Nagaa kabajisiisan ijaan arguu hin fedhu.Fedhii kana guuttachuudhaaf ammoo humnoota Nagaa hawaasaa kabajisiisuuf bobba’an hundatti maqaa baasuudhaan akka balaaleeffatamaniif carraaqa. Hmnoonni Nagaa kabajisiisan hawaasaan akka jibbamaniif sababoota adda addaa tarreessuudhaaniifi maqaan akka itti ba’u taasisuun shirri humnoonni farra Nagaafi misoomaa halkaniifi guyyaa xaxan beekamaadha. Humnoota Nagaa kabajisiisaniifi hawaasa biratti argamuudhaan qaamolee hawaasaa adda addaa wajjin qindaa’uudhaan hojjechaa jiran keessaa tokko humna kabajisiisaa Nagaa Ag’aazii jedhamudha. Humni kun akkuma qaamolee Nagaa kabajisiisan kanneen biroo hojiisaa idilee hojjechuudhaan xiyyeeffannoon hawaasa keenyaa yaaddoo boora’uu Nagaa utuu hin taane misooma irratti akka ta’uuf carraaqaa jira. Kan jedhamaa tureefi wayita ammaas humnoota badii tokko tokkoofi miiltoota isaaniitiin afarfamaa jiru garuu carraaqqii humna kanaa kan busheessu ta’uunsaa ...

Dh.D.U.O irratti duuluun hin danda’amu!!!

ምስል
Dhaabbanni Demookraatawa Ummata Oromoo(Dh.D.U.O’n) dhaaba siyaasaa dameewwan hundumaanuu Saba Oromoo   fayyadamaa taasisuuf injifannoowwan cululuqaa hedduu lakkaawwamanii hin dhumne galmeessisedha. Bu’aawwan hooggansa dhaaba kanaatiin waggoota darban keessa galmeeffaman firris diinnis sirritti beeka.Keesumattuu Ummanni Oromoo hooggansa dhaaba kanaatiin bu’aa argateefi itti fayyadamaa jiru tokko lama jechuudhaan hima. Wayita ammaaas ta’e gara fuulduraa abdiin misoomaafi guddina Ummata Oromoo dhaabbata Demookraatawa Ummata Oromooti.Humnoonni dhugaa kana fudhachuu hin barbaanne jiraatanis ummaanni Oromoo haqa kana sirritti beekuufi hubatu dhugaa qabatamaan jiru waltajjiiwwan gara garaa irratti ragaa ta’uun mirkaneesseera. Kun waa malee akka hin taanee beekamuu qaba.Dhaabbanni kun ummata Oromoo hoogganaa kan jiru sagantaafi imaammata ummata gama hundaan fayyadamaa taasisu qabatee hojiirra oolchuudhaan malee olola sobaa godaannisa Ummata Oromoo tuttuqu afarsuudhaan miti...

አባይ ፀሐዬ፡- “የኦሮሞ ሕዝብ ማን እንደዘረፈው፣ ማን እንደበደለው ያውቃል

አባይ ፀሐዬ፡- “የኦሮሞ ሕዝብ ማን እንደዘረፈው፣ ማን እንደበደለው ያውቃል አባይ ፀሐዬ፡- http://hornaffairs.com/am/2016/01/17/abay-tsehaye-oromia-remarks/

ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ ከኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

ምስል
የክልላችንን ህዝብ ፍላጎትና ጥቅም በማክበርና በማስከበር በኩል የመንግስት ዝግጁነት ተጠናክሮ ይቀጥላል መንግስትና ህዝብ የብዙሀነት፤ የብህር ብሄረሰቦችና፤ የሀይማኖት እኩልነት እንዲሁም የአመለካከት ልዩነትን ማስተናገድ የሚችል የፌዴራላዊና ዴሞክራሲያዊ ስርአት በትግላቸዉ መገንባት ችለዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እና ሰፊው ህዝባችን ባደረጉት ከፍተኛ ርብርብ ባለፉት አመታት  ፈጣን ልማት፤ የዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታና አስተማማኝ ሰላም እየተረጋገጠ መጥቷል፡፡ የክልላችን ሰፊው ህዝብና መንግስት በአንድ  ሀሳብና በተባበረ ክንድ ትልቁ ጠላታችን በሆነው በድህነትና በኋላቀርነት ላይ ባካሄዱት ዘመቻ  በማያባራ ጦርነትና በድህነት የሚታወቀው ህዝብና መንግስት ታሪክ ተቀይሮ የለውጥና የተስፋ ተምሳሌት በመሆን ማንም ሊክደው የማይችል ድል ተመዝግቧል፡፡ እስካሁን በተደረገው የህዳሴ ጉዞም በኢኮኖሚው ዘርፍ በታሪካችን ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ትልቅ ውጤት ተመዝግቧል፡፡ ባለፉት አመታት   የአይቻልም መንፈስን በመስበር ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ተመዝግቧል፡፡ በሀገር አቀፍና በክልል ደረጃም የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ተችሏል፡፡ በቅርቡ የገጠመንን የዝናብ እጥረትን መቋቋም የሚችል አቅምም እየተፈጠረ ነው፡፡ በማህበራዊ ልማትና በመሰረተ ልማትም በብዙ የሚቆጠሩ ዜጎቻችን የትምህርት እድል፤ የጤና አገልግሎትና የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን በማስፋፋትና በማግኘት ህዝቡን ተጠቃሚ ከማድረግ አልፎ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገሮች ተርታ ለመሰለፍ ሀገራችንና ክልላችን ለወጠኑት ራዕይ ጉዞ ተስፋ መስጠት ጀምሯል፡፡ የዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታና መልካም አስተዳደር ማስፈንን አስመልክቶ ከነፍጠኛው ስርአት ውድቀት ማግስት አንስ...

Mootummaan qaamoota jeeqamsa yeroo darbeetti dogongoraafi utuu hin beekin hirmaatan gorsaan akka darbu hime

ምስል
Mootummaan Naannoo Oromiyaa fedhiifi faayidaa ummata Oromoo kabajuufi kabajisiisuuf qophaa’umsa ol’aanaa akka qabu beeksiseera. Mootummaan Naannoo Oromiyaa miidhaa   jeeqamsa dhiyeenya mudateen ga’eefnis gaddasaa irra deebi’uudhaan ibseera. Fedhiifi gaaffii ummata naanichaa kabajaan akka ilaaluufi gara fulduraattis fedhii ummata Oromoo guutuuf akka hojjetamu himeera.   Biiroon dhimmoota koomunikeeshinii mootummaa Naannoo Oromiyaa ibsa har’a haala yeroo irratti ejjennoo mootummaa balballoomseen akka jedhetti mootummaan Naannoo Oromiyaa fedhiifi faayidaa ummata Oromoo eeguu,kabajuufi kabajisiisuuf kan yeroo kamiyyuu caalaa qophaa'uumsa qaba. Biirichi ibsa Faanaa Biroodkaastiing Korporeetiif ergeen akka jedhetti mootummaan murteewwan koree jiddu galeessa dhaabbata demookraatawa ummata Oromootiin tibbana ba’an hunda hojiirra kan olchu ta’a. Lammiiwwan dogongoraafi burjaajeeffamuudhaan akkasumas utuu hin beekin jeeqamsa dhiyeenya mudate keessatti hirmaatan...

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ተከስቶ በነበረው ሁከት በስህተትም ሆነ ሳያውቁ የተሳተፉ አካላትን በምክርና ተግሳፅ እንደሚያልፋቸው ገለፀ

ምስል
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የህዝብን ፍላጎትና ጥቅም የማክበርና የማስከበር ሚናው ተጠናክሮ እንደሚቅጥል አስታወቀ። የክልሉ መንግስት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል። ክልሉ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ መንግስት የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሜቴ ያሳለፈውን ውሳኔ በቁርጠኝነት የሚፈፀም መሆኑን አረጋግጧል። በዚሁ መሠረት የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ የጋራ ልማት ለህዝብ ልማት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም በህዝቡ ዘንድ ጥያቄና ጥርጣሬን ሲፈጥር እንደነበር ይታወሳል። መንግስትም በዚህ ዙሪያ ከህብረተሰቡ ጋር ባደረገው ሰፊ ውይይት ጥያቄው የህዝብ መሆኑን በመረዳቱ የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሜቴ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት የተቀናጀ የጋራ እቅዱ ሙሉ በሙሉ መቅረቱን የክልሉ መንግስት አረጋግጧል። የኦሮሚያ ክልል ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማግኘት ያለበትን ልዩ ጥቅም በተመለከተ የክልሉ መንግስት ኦህዴድ ባሰቀመጠው አቅጣጫ ላይ እንደሚሰራና የሚጠበቅበትን ሁሉ በቁርጠኝነት እንደሚወስንም በመግለጫው አመላክቷል። የኦሮሚያ ከተሞች አዋጅን አስመልክቶም የኦሮሚያ ብሔራዊ መንግስት ለጨፌ በማቅረብ ጥርጣሬና ቅሬታ የቀረበባቸውን አንቀፆች በድጋሚ አይቶ የሚያስተካክል መሆኑን ነው ያረጋገጠው። በአሁኑ ወቅት በክልሉ ሁሉም ሰፍራዎች በህዝብ እና በመንግስት ትልቅ ተሳትፎ ሙሉ መረጋጋት መፈጠሩን የጠቀሰው መግለጫው፥ የህዝብ ጥያቄን ተገን በማድረግ ለጥፋት ህገ መንግስቱን በኃይል ለመናድ የተንቀሳቀ...

የኦህዴድ ጠንካራና ታሪካዊ ውሳኔዎች አድናቆት ሊቸራቸው ይገባል

ምስል
የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ በዚህ ሳምንት ለሶስት ቀናት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በወሳኝ የክልሉ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ እጅገ በጣም ጠቃሚ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ በአዳማ ከተማ ለሶስት ቀናት ባካሄደው ስብሰባው ላይ ያስተላለፋቸውን የተለያዩ ውሳኔዎች አስመልክቶ ይፋዊ መግለጫ ሰጥቷል።በድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ውሳኔ መሰረት: 1.በቅርቡ በተከሰተው ብጥብጥ ህይወታቸው ለጠፋ ወገኖችና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው እንዲሁም ንብረታቸው ለወደመባቸው ወገኖች የሰተማውን ሃዘን የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ገልጧል 2.የአዲስ አበባና ፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀው ማስተር ፕላን ሙሉ በመሉ እንዲቀር ተደርጓል 3.የአሮሚያ   ክልል ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ማግኘት ያለበት ልዩ ጥቅም በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ እንዲያገኝ እየተሰራ ነው ብሏል 4. በቅርቡ ጨፌ ኦሮሚያ ባፀደቀው የከተሞች አዋጅ አንዳንድ አንቀፆች ላይ ህዝቡ የጥርጣሬ ጥያቄዎች ስለአቀረበ አዋጁ ወደ ጨፌ ተመልሶ በድጋሚ እንዲታይ ተወስኗል 5.የመልካም አስተዳድር ችግሮች ቀደም ሲል በድርጅቱ 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ከህዝብ ጋር መፍትሄ እንዲገኝ በቀጣይነት እንደሚሰራ ተወስኗል 6.የጥፋት ኃይሎች ወደ ህግ ቀርበው እንዲጠየቁ ከብህረተሰቡ ጋር በመተባበር የሚደረገው ጥረት እንዲቀጥል የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ መወሰኑን አረጋግጠል። 7.የማስተር ፕላኑን ጉዳይ ተገን በማድረግ በተነሳው ሁከት ንብረታቸው የወደመባቸው ወገኖች ከህዝብ ጋር በመተባበር እንዲ ቋ ቋሙ ይደረጋል። 8.ግጭቱ በቁጥጥር ስር እንዲውል ያልተቆጠበ ጥረት ላደረጉ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች፤የድርጅቱ አባላት፤የ...

የኦህዴድ ጠንካራና ታሪካዊ ውሳኔዎች

ምስል
የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ማዕከላዊ ኮሚቴ በዚህ ሳምንት ለሶስት ቀናት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በወሳኝ የክልሉ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ እጅገ በጣም ጠቃሚ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ በአዳማ ከተማ ለሶስት ቀናት ባካሄደው ስብሰባው ላይ ያስተላለፋቸውን የተለያዩ ውሳኔዎች አስመልክቶ ትናንት ምሽት ይፋዊ መግለጫ ሰጥቷል።በድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ውሳኔ መሰረት: 1.በቅርቡ በተከሰተው ብጥብጥ ህይወታቸው ለጠፋ ወገኖችና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው እንዲሁም ንብረታቸው ለወደመባቸው ወገኖች የሰተማውን ሃዘን የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ገልጧል 2.የአዲስ አበባና ፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀው ማስተር ፕላን ሙሉ በመሉ እንዲቀር ተደርጓል 3.የአሮሚያ   ክልል ከአዲስ አበባ ከተማ ማስተዳድር ማግኘት ያለበት ልዩ ጥቅም በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ እንዲያገኝ እየተሰራ ነው ብሏል 4. በቅርቡ ጨፌ ኦሮሚያ ባፀደቀው የከተሞች አዋጅ አንዳንድ አንቀፆች ላይ ህዝቡ የጥርጣሬ ጥያቄዎች ስለአቀረበ አዋጁ ወደ ጨፌ ተመልሶ በድጋሚ እንዲታይ ተወስኗል 5.የመልካም አስተዳድር ችግሮች ቀደም ሲል በድርጅቱ 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ከህዝብ ጋር መፍትሄ እንዲገኝ በቀጣይነት እንደሚሰራ ተወስኗል 6.የጥፋት ኃይሎች ወደ ህግ ቀርበው እንዲጠየቁ ከብህረተሰቡ ጋር በመተባበር የሚደረገው ጥረት እንዲቀጥል የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ መወሰኑን አረጋግጠል። 7.የማስተር ፕላኑን ጉዳይ ተገን በማድረግ በተነሳው ሁከት ንብረታቸው የወደመባቸው ወገኖች ከህዝብ ጋር በመተባበር እንዲቃቋሙ ይደረጋል። 8.ግጭቱ በቁጥጥር ስር እንዲውል ያልተቆጠበ ጥረት ላደረጉ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች፤የድ...