ልጥፎች

ከኦክቶበር, 2022 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Balballoomii Dhimmoota Ijoo Tibbanaa

ምስል

ለትህነግ ሞት ሲያንሰው ነው

ምስል
’’Why political parties die?’’(ለምን የፖለቲካ ፓርቲዎች ይሞታሉ?)ብሎ ይጠይቃል አንድ በፖለቲካ ፓርቲዎች ዕድገትና አሟሟት ላይ የወጣ የጥናት ውጤት፡፡መልሱ አጭርና ግልጽ ነው-አዎ ፓርቲዎች ሟቾች ናቸው( Yes, parties are mortal) የሚል፡፡የፓርቲዎቹ አሟሟት ግን ውስብስብ ነው፡፡እርግጥ ነው ሟቾች ፓርቲዎች ብቻ አይደሉም፡፡ የተፈጥሮ ሰውም ሆነ በህግ የሰውነት ደረጃ የተሰጠው ማንኛውም ‘’ህጋዊ ሰው‘’/ድርጅት መሞታቸው አይቀርም፡፡ መወለድ፣ ማደግ፣ ማርጀትና መሞት የተፈጥሮ ህግ ነው፡፡በህግ ‘’የሰውነት ደረጃ የተሰጠው ሰው ‘’እንዴት ይሞታል የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል፡፡ በመጀመሪያ ‘’ህግ የሰውነት ደረጃ የሰጠው ‘’ ማን ነው የሚለውን ጥያቄ መመለስ ያስፈልጋል፡፡ የህግ ባለሙያዎች እንደሚሰጡት ብያኔ ህግን መሰረት አድርጎና ህጋዊ ዕውቅና አግኝቶ የሚቋቋም ማናቸውም ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊና ኃማኖታዊ ድርጅት/አካል ህጋዊ ሰው ነው፡፡ በዚህ ምክንያትም ሲያጠፋ ይወቀሳል፣ ይከሰሳል፣ ይቀጣልም፡፡ ከትልቁ ህጋዊና ፖለቲካዊ ሰው ብንጀምር ደግሞ መንግስትን አንድ ማለት እንጀምራለን-መንግስት በህገ መንግስት መሰረት የሚቋቋም ፖለቲካዊ ድርጅት/ህጋዊ ሰው ነውና!!በፖለቲካዊ ምክንያት የሚቋቋሙት ሌሎች ድርጅቶች መጥቀስ ካስፈለም የፖለቲካ ፓርቲዎች ቀዳሚ ናቸው፡፡ ሁለቱም የሰው ዓይነቶች የተፈጥሮን ህግ ተከትለው ይወለዳሉ፣ያድጋሉ፣ያረጃሉ፣ ይሞታሉ፡፡ይህም ሆኖ የዕድሜ ዘመናቸውና አሟሟታቸው የተለያየ ሊሆን ይችላል፡፡እንደውም አንዳንዶቹ ‘’ህጋዊ ሰዎች ‘’የተቋቋሙበትን ዓላማና ተልዕኮ በየጊዜው በማደስ ከተፈጥሮ ሰው የበለጠ ዕድሜ ሊኖራቸው እንደሚችል መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡ሁለቱ የሰው ዓይነቶች አፈጣጠራቸውም ቢሆን የተለያየ ነው፡፡የ

ሰበር ቪዲዮ: ሲጠበቅ የነበረው የውጊያው ዶክመንታሪ ሙሉ ቪዲዮ ተለቀቀ መከላክያ አሁን ታላቅ ድል አስመዘገበ ሙሉ ...

ምስል

በፍጻሜው ጦርነት-ክብርና ፍቅር ለትግራይ ወገናችን

ምስል
ትግራይን በደንብ ከሚያውቁ ‘’የመሀል አገር ሰዎች ‘’አንዱ ነኝ፡፡በዚህም ራሴን እንደ ዕድለኛነት እቆጥራለሁ፡፡ከማይጨው እስከ ዛላንበሳ፣ከአብይአዲ እስከ ሽረ እንዳስላሴ፣ከአክሱም አስከ አድዋ፣ከአዲግራት እስከ አዲዳዕሮ፣ ከመቀሌ እስከ እንዳባጉና….አብዛኞቹን የትግራይ ከተሞችና ገጠሮች አውቃለሁ-ከ30 ዓመታት በፊት!!የትግራይን ምድርና የህዝቡን አኗኗር በአካል ከማወቄ በፊትም በት/ቤት ደረጃ አብረውኝ የተማሩ የምወዳቸው ጓደኞችና የማከብራቸው አስተማሪዎች (የትግራይ ልጆች) ነበሩ፡፡ከልብ የምወደው የጥ/ቤትና የሰፈር ጓደኛየ ገብረኪዳን ስዩምንና የ7ኛ ክፍል አስተማረየን ጋሸ ይህደጎ ኃይሉን መቼም ቢሆን የምረሳቸው አይደሉም፡፡ጋሽ ይህደጎ እጅግ ጨዋ፣መካሪና ጎበዝ ተማሪን አበረታች ስለነበር ተማሪዎቹ በተለየ ሁኔታ ክብርና ፍቅር ነበረን፡፡በት/ቤት ጓደኞቸና አስተማሪዎቸ ጨዋነትና እውነተኛነት ምክንያት ለትግራይ ተወላጆች የተለየ ክብር ኖሮኝ እንዳደኩ አስታውሳለሁ፡፡በዚህ ዓይነት ስነልቦና ውስጥ እያለሁ ነበር ትግራይን በአካል የማወቅ ዕድል የገጠመኝ፡፡በእርግጥም የአብሮአደግ ጓደኞቸና አስተማሪዎቸ ጨዋ ባህሪና እውነተኛነት ከትግራይ ህዝብ ባህሪ የተቀዳ መሆኑን ተረዳሁ፡፡እውነት ነው የምላችሁ አብዛኛው የትግራይ ህዝብ ጨዋና እውነት ነው ብሎ ለሚያምንበት ነገር ሟች ነው፡፡ጨዋነትና ለእውነት ሟችነት የትግራይ ህዝብ ሀብቶች ናቸው፡፡መዋሸት፣ማበል፣ማጭበርበር፣ በሰው ላይ ማሴርና ክፋት መስራት በትግራይ ህዝብ ዘንድ የተነወሩ ባህሪያት ናቸው፡፡የትግራይ ህዝብ ለሀገሩ ለኢትዮጵያ ያለው ፍቅርና ‘’ለመሀል አገር ሰው ‘’የሚያሳየው አክብሮት ልብ ይነካል፡፡የትግራይ ጎረምሳ እጅግ ከተቆጣብህና ከተናደደብህ ‘’በቴስታ ‘’ከመሬት ይደባልቅህ ይሆናል እንጂ እንደዋልጌው ጌታቸው ረዳ የምርጥ ስ

Dhugaa Barsiiftootaan Himameefi Haala Qabatamaan Jiru

ምስል

Dhimmoota Ijoo Tibbanaa Balballoomfamuun Dhiyaatan

ምስል

Naannoon Tigraay Akkamitti Haabultu?

ምስል
Murteen koreen hojii raawwachiisaan paartii Badhaadhinaa Itiyoophiyaadhaaf murteesaadha.Walgayiin koree hojii raawwachiisaa paartichaa yeroo kanatti adeemsifamuun isaa wanti murteessaan dhufuuf akka jiru mul'isa.Gama tokkoon hojiiwwan Mootummaafi Paartii badhaadhinaa kurmaana 1ffaa bara 2015 qorachuudhaan kallattii kaa'uun akkuma jirutti ta'e weerarri marsaa 3ffaaf wayyaaneen bante xumura akka argatuuf walgayii koree hojii raawwachiisaa paartii badhaadhinaa Naannoo Soomaalee Magaalaa Jigjigaatti adeemsifamaa jiru kanaan kutannoodhaan kallattiin ni kaa'ama jedhamee eegama. Akka tilmaama dhuunfaatti duulli birmadummaa Itiyoophiyaa kabajisiisuuf jalqabame xumurameera.Mootummaan sababa tarsiimoo hordofuun nutti himuu baatus wayyaaneen moo'amtee jirti.Wayyaanee qofa utuu hin taane ergitoonnishii alaas injifatamaniiru.Waa malee asiif-achi jechaa hin jiran. Yoo baay'ate qoqqobbii baran Ityoophiyaa irratti murteessu malee wanti biraa fidan hin jiru.Nuti ammoo akka lammi

Murteen paartichaan darbu abdii ol'aanaadhaan eegama

ምስል
Murteen koreen hojii raawwachiisaan paartii Badhaadhinaa Itiyoophiyaadhaaf murteessaadha.Waalgayiin koree hojii raawwachiisaa paartichaa yeroo kanatti adeemsifamuun isaa wanti murteessaan dhufuuf akka jiru mul'isa.Gama tokkoon hojiiwwan Mootummaafi Paartii badhaadhinaa kurmaana 1ffaa bara 2015 qorachuudhaan kallattii kaa'uun akkuma jirutti ta'ee weerarri wayyaanaan marsaa 3ffaaf bante xumura akka argatuuf walgayii koree hojii raawwachiisaa paartii badhaadhinaa Naannoo Soomaalee Magaalaa Jigjigaatti adeemsifamaa jiru kanaan kutannoodhaan kallattiin ni kaa'ama jedhamee eegama.

Yaadi Media:Ayyaana Moolidaa Waggaa 1497ffaa

ምስል

Yaadi Media:Baankiin Biyyaalessaa Tarkaanfii Fudhate

ምስል

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱት የ85 ዓመት አዛውንት

ምስል
ዓላማዬ መማርና ለሀገር በእውቀቴ ውለታ መዋል ነው -12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱት የ85 ዓመት አዛውንት የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ለመውሰድ የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ከትናንት ጀምሮ ወደ ዩኒቨርስቲዎች እየገቡ ይገኛሉ። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲም ከሀድያና ከወላይታ ዞኖች የተውጣጡ ከ30 ሺህ በላይ የ12ኛ ተፈታኞች በመቀበል ላይ ነው። በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ብሔራዊ ፈተናውን ከሚወስዱት ተፈታኞች መካከል ከወላይታ ዞን ባይራ ኮይሻ ወረዳ የመጡት የ85 ዓመቱ አቶ ባፋ ባጋጃ ይገኙበታል። የስምንት ልጆች አባት የሆኑት አቶ ባፋ ኑሮ ባደረሳባቸው ጫና እና ልጆቻውን አስተምረው ቁም ነገር ለማድረስ ሲሉ በ1949 ዓ.ም የሰባተኛ ክፍል ተማሪ ሆነው ትምህርታቸውን እንዳቋረጡ ይናገራሉ። የ85 ዓመቱ አዛውንት በ2009 ዓ.ም ከ66 ዓመት በኋላ ያቋረጡትን ትምህርት በድጋሚ በመጀመር በባይራ ኮይሻ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል። "እውቀት መቅሰም በእድሜ አይገደብም" የሚሉት አቶ ባፋ ያቋረጡትን ትምህርት ከአምስት ዓመት በፊት መጀመራቸውን ገልጸዋል። የጀግንነት መገለጫ የሆነው የአደንና ፈረስ ግልቢያ ልምድ አለኝ የሚሉት አዛውንቱ ዓላማዬ ግን መማርና ለአገር በእውቀቴ ውለታ መዋል ነው ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል። በፈተና ወቅትም በግቢው የሚጠበቅብንን ሁሉ ለማከናወን ዝግጁ ሆነን መጥተናል ያሉት አቶ ባፋ÷ ክልከላ የተደረገባቸውን ጉዳዮች በሚገባ መረዳታቸውን አመልክተዋል። @FBC

መዘግየት ከመቅረት ይሻላል!ለሚጠቁሙ ከ20 ሺህ እስከ 200 ሺህ ብር ይከፈላል

ምስል
  እርምጃው እጅግ በጣም የዘገየ ቢሆንም በዋጋ ንረት ምክንያት በመሰቃየት ላይ ለሚገኙ ወገኖች ትን እፎይታ ሊፈጠር ይችላል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እየተባባሰ የመጣውን የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት የተለያያዩ ውሳኔዎችን ይፋ ዛሬ አድርጓል፡፡ የባንኩ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ጉዳዩን አስመልክተው ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ÷ 391 የሚደርሱ በህገወጥ የገንዘብ ማዘዋወር ወይም ሀዋላ ስራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች የባንክ ሂሳባቸው መዘጋቱን ተናግረዋል። ተባባሪ የባንክ የስራ ሀላፊዎችና ሰራተኞችም እየተጣራ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ጠቅሰው፤ሕገወጦችን ለሚጠቁሙ የህብረተሰብ ክፍሎችም የዎሮታ ክፍያ መመሪያ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ጠቁመዋል በባንክ ከተፈቀደው በላይ የገንዘብ መጠን የሚይዙትን ለጠቆሙ የተያዘው ገንዘብ 15 በመቶ፣ የውጭ ሀገር ገንዘብ ዝውውር ለሚጠቁሙ 15 በመቶ፣ ሕገወጥ ሀዋላን ለሚጠቁሙ 25 ሺህ ብር ዎሮታ እንደሚከፈላቸው ገልጸዋል፡፡ በተጨማሪም የወርቅ ኮንትሮባንድ ለሚጠቁሙ 15 በመቶ የወርቁን ዋጋ፣ የሀሰተኛ ኖት ህትመት ለሚጠቁሙ ከ 20 ሺህ እስከ 200 ሺህ ብር እንደሚከፈልም ነው የተናገሩት። በፍራንኮ ቫሉታ ከውጭ እቃ የሚያስመጡ በውጭ ሀገር ያላቸውን የዶላር መጠን የሚያሳውቅ የባንክ ስቴትመንት ለብሄራዊ ባንክ የማቅረብ ግዴታ ተጥሎባቸዋልም ነው የተባለው። ይህም ከሀገር ውስጥ ጥቁር ገበያ የውጭ ሀገር ገንዘብ በመግዛት ከውጭ እቃ እያስገቡ መሆኑ በመታወቁ ነው ተ