ልጥፎች

“Harka hanna bare dooluutu socho’a”

ምስል
Gantuun ummata ofii gante garaa ofiitiif kaachuu malee wanti beektu hinjiru.Gantoonni aanaalee gara garaa godina Shawaa bahaa tokko tokkos hanna baran Ummata irratti utuu raawwachaa jiranuu nidursina jedhanii socho’anis tibbana durfamaniiru.Dhimmichi akkana: Daandiin saffisaa Mojoo irraa hanga Hawaasaatti ijaaramu hanga tokko lafa qonnaan bulaa tuquun isaa akka hinoolle beekamaadha.Mootummaan ammoo kanaaf fala kaa’uudhaan qonnaan bulaan keenya akka hinmiidhamneef haala mijeesse. Falli mootummaan kaa’e beenyaa kaffaluudha,akkaataa murtee mootummaatiin qonnaan bulaan sababa ijaarsa daandii saffisaa kanaan lafasaa dhabu hektaara tokkoon birrii miliyoona 2 akka argatuuf murteeffameera.Akkaataa shallaggii kanaatiin qonnaan bulaan naannichaa kamiyyuu hammeentaa lafti qonnaa jalaa tuqameen beenyaa kan argatu ta’a.Waraabeessi kana beekuufi ummata keessa oolee bulu ammoo kana dhageenyaan mala malate. Qonnaan bultoota Naannawa Mojoo,Alam xeenaafi Maqii sababa hojii daandii saffisaa ka...

የሾላ በድፍኑ አካሄድ ይጎዳል እንጂ አይጠቅምም

ምስል
ከሰሞኑ በርካታ ሰዎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ሰምተናል፤በሙስና የተጠረጠሩ ሰዎችን በቁጥጥር ስር የማዋል ስራ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑም ተነግሯል መልካም ነው።አገራችን ከገባችበት አሳሳቢ ችግር አንፃር በማን አለብኝነት ወደ ጥፋት አረንቋ የተዘፈቁ ግለሰቦችን ተጠያቂ ማድረግ ተገቢ ነው ሕዝብም ይደግፈዋል። ነገር ግን በወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የሚውሉ ሰዎች ለፍርድ ሂደቱ እንቅፋት ይፈጥራል ካልተባለ በስተቀር ልክ ቀደም ሲል በቁጥጥር የዋሉ ግለሰቦች ጉዳይ ያለምንም መሸፋፈን ሲነገር እንደነበረው ሁሉ ከ130 በላይ ናቸው የተባሉ ተጠርጣሪዎች ማንነትና የተጠረጠሩበትም ጉዳይ በወቅቱ ለሕዝብ ይፋ መደረግ አለበት። እነ ማን ናቸው ስልጣናቸውን ተጠቅመው ፋብሪካዎችን ያቋቋሙት? እነ ማን ናቸው በሕንፃ ላይ ሕንፃ በሕዝብና መንግስት ገንዘብ የገነቡት? እነ ማን ናቸው ስልጣናቸውን ተጠቅመው የባለጉት?ወዘተ..ሕዝብ ይጠይቃል የኢህአዴግ አባላትም ይጠይቃሉ የሕዝብ የማወቅ መብት መከበር አለበት! የተጠርጣዎቹን ስም ዝርዝር በወቅቱ ይፋ ማድረግ የሕዝብን የፀረ ሙስና ትግል ያጠናክራል፤የሕዝብ አጋርነትንም ይጨምራል።የፌዴራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን እያለ ጉዳዩን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የገለፀበት ምክንያትም ለእኔ ግልፅ አይደለም፤ምናልባት አገሪቷ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር በመተዳደር ላይ ስለሆነች ይሆን?እንጃ።ጎበዝ “አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ” እንዳይሆን ጠንቀቅ ይበጃል

መልዕክት ለአዲስ አበባው ዳውድ ኢብሳ አድናቂዎች

ምስል
ዳውድ ኢብሳ ማነው? ለምትሉ ወገኖች አቶ ዳውድ ኢብሳ ሌንጮ ለታ ሌላ ድርጅት መስርቶ ከተገለለ ወዲህ የኦነግ ሊቀመንበር ሆነው በመንቀሰቀስ ላይ የሚገኙ የኦሮሞ ጠባብ ብሄርተኞች አለቃ ናቸው ። የአዲስ አበባው ዳውድ ኢብሳ በሚል ቅፅል ስም የሚታወቁት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበርና የወቅቱ የመድረክ የውጭ ግንኙነት ኃላፊ ዶ/ር መረራ ጉዲና በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ታስረው እንደሚገኙ ይታወቃል። ይህ ሰው ፊንፊኔ አዲስ አበባ  ውስጥ እየኖሩ በሽብርተኝነት የተፈረጁ ቡድኖችና የውጭ ኃይሎች በኢትዮጵያ ላይ ያቀዱትን የብጥብጥና የሁከት ስልት ወይም ስትራቴጂ ለማሳካት ሌት ተቀን ጉዳይ አስፈፃሚ ሆነው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ስለመሆናቸው ቁልጭ ብሎ እንደሚታይ ተግባራቸው ምስክር ነው፤ሰውዬው በቁጥጥር ስር ውለው ከታሰሩ ወዲህ በደጋፊና አድናቂዎቻቸው ኢትዮጵዊው ማንዴላ ተብለው ሲንቆለጳጰሱ እየሰማን ነው እረ እንዴት እንዴት? ዶክተር መረራ ጉዲና ባለፉት 25 አመታት አገራችን ውስጥ በተዘረጋው ዴሞክራሲዊ ስርዓት እጅግ በጣም ከተጠቀሙ ዜጎች ውስጥ በመጀመሪያ ረድፍ ላይ የሚጠቀሱ ሰው ናቸው።በኢህአዴግ የዘመናት ትግል ውጤት አማካኝነት አገሪቷ ውስጥ በተፈጠረው የብዙሃን ፓርቲ ስርዓት ተጠቅመው ከአንድም ሁለት ፓርቲ በመመስረት መንቀሳቀስ የቻሉት ይህ ሰው በአንድ የምርጫ ዘመን ባገኙት የደጋፊዎቻቸው ድምፅ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል መሆን ችለዋል።በአምስት አመታት ቆይታቸውም ኢህአዴግን በአደባባይ ከመስደብና ከማብጠልጠል አልፈው ለወከሏቸው ዜጎች አንድም ጠብ የሚል ነገር ማስገኘት አልቻሉም። ጊዜው ደርሶ ከምክር ቤት ውጭ ከሆኑ ወዲህም በሰላማዊ ትግል ስም ሕጋዊና ሕገ ወጥ አካሄድን ደባልቀው በመጠቀም ሲንቀሳቀሱ መቆየታቸው አገር...

Qabsoo farra malaammaltummaa obbo Duubee Jiloo

ምስል
  Qabsoon farra malaammaltummaa obbo dubee jiloo bu'aa argamsiisaa jira. Obbo Duubee Jiloo kanaan dura waggoota hedduuf Federeeshinii Atileetiksii Itiyoophiyaa keessatti itti gaafatamaa kutaa teeknikaa ta'uudhaan tajaajlaa turaniiru.Federeeshinicha keessatti turtii taasisaniin guddina Atileetiksii biyya keenyaatiif shoora gamasaanii akka gumaachan ni beekama. Obbo Duubee Jiloo rakkoo malaammaltummaa wajjin walqabatee dhiibbaa isaan irra gahaa tureen iddoo itti gaafatamaa qaban irraa ka'uuf dirqaman.Xalayaa barreessaniis hojiisaanii dhiisuuf gaafatan.Malaammaltoonni qaawwa kana barbaadan ammoo ariifannaa isaanii kanatti fayyadamuudhaan obbo Duubee Jiloo fedhiisaatiin itti gaafatamasaa gadi lakkiseera jedhanii himuuf jarjaran.Obbo Duubeen gochoota badiifi hojmaata badaa Federeeshinicha keessatti bu'ura gadi fageeffatee tures sab-quunnamtiilee gara garaa irratti dhiyaachuun saaxilaa turan. Wayita ammaa qabsoon farra malaammaltummaa obbo Duubee Jiloo taasisaa tur...

ኢሕአዴግ ደምቆ ለመታየት የቀደሙ መንግስታትን አቧራ ማልበስ አያሻውም!

ምስል
በግል ከሌሎች ሰዎች ጋር በማደርገው ውይይትና በአንዳንድ አጋጣሚዎች በተሳተፍኩባቸው የውይይት መድረኮች ላይ ኢሕአዴግ ለምን ራሱን ካለፉት ስርዓቶች ጋር ያነፃፅራል? የሚል ጥያቄ ሲነሳ እሰማለሁ፡፡ የጥያቄው መነሻ የተለያየ ገፅታ ያለው የመሆኑን ያክል የጠያቂዎቹም ፍላጎት (motive) የተለያየ ሆኖ ይታየኛል፡፡ በእነዚህ ገፅታዎች ላይ ወደኋላ የምመለስበት ሆኖ አሁን አንዳንድ መሰረታዊ ጉዳዮችን ላንሳ፡፡ ዓለማችን በብዙ ልዩነቶችና አንፃራዊነቶች የተሞላች ነች፡፡ ስለሰለጠኑ አገራት በተለይም ስለ ሃብት መጠናቸውና ስለ ቴክኖሎጂ ምጥቀታቸው ለማውራት የእኛን ሀገር አይነት ታዳጊዎችን ማንሳት ያስፈልጋል፡፡ ስለ ኋላቀርነት ሳታውቅ የእሱ ተቃራኒ የሆነውን ስልጣኔ ልታደነቅ አይቻልህምና፡፡ ስለስንፍና ለማውራት ጉብዝናን መረዳት ግድ ይላል፡፡ ስለ መልካምነት ለማውራትም እንዲሁ የመጥፎነትን ገፅታ መለየት ግድ ይላል፡፡   እናም ንፅፅር ተፈጥሯዊ ነው፡፡ ይህ ሁኔታ የሚያሳየን ግን ንፅፅር ተፈጥሯዊ መሆኑን ብቻ ሳይሆን የተሻለ ግንዛቤ ለመፍጠርም ተፈላጊ ጉዳይ እንደሆነ ነው፡፡ አሁንም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ከ23 በመቶ የማያንሰው ከድህነት ወለል በታች መሆኑን እንድንረዳ፤ ከውስጣችን እንዲያመንና እንዲቆጨን በማሌዥያና ታይዋን ከድህነት ወለል በታች የሚኖረው ሕዝብ 5 በመቶ እንኳን እንደማይሞላ ማወቅ አለብን፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን የደርግ ስርዓት ሲወድቅ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆነው የሀገራችን ሕዝብ ከድህነት በታች ይኖር እንደነበር ማወቃችን እስካሁን ድህነትን ለመቀነስ የተከተልነውን መንገድ የስኬታማነት መጠን ያስገነዝበናል፡፡ ስለዚህ ንፅፅራችን ከመነሻችንም ከመድረሻችንም መሆን አለበት፡፡ በሌላ በኩል ያለፈውን ማወቅ የወደፊቱን ለመተለም አይነተኛ መሳሪያም ነው፡፡...

የአዲስ አበባ አስተዳደር መጠነ ሰፊ መዋቅራዊ ለውጥ ሊያደርግ ነው

ምስል
- አምስት ምክትል ከንቲባዎች   ይኖራሉ - የመሬት ልማት ኮርፖሬሽን ይቋቋማል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተንሰራፋውን የመልካም አስተዳደር ችግርና እየበረታ ለመጣው የሕዝብ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት፣ በከተማው ታሪክ ከ14 ዓመታት በኋላ ትልቅ የተባለ የመዋቅር ለውጥ ሊያደርግ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር በከተማው መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል ጥናት እንዲያካሄድ ያቋቋመው፣ የአደረጃጀትና የመዋቅር ለውጥ ጥናት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ጥናቱን አጠናቋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ   ለከፍተኛ ባለሥልጣናትና ለመስኩ ባለሙያዎች ለውይይት የቀረበው ይኼ ጥናት፣ በፖለቲከኞችና በባለሙያዎች የሚያዙ ዘርፎችን ለይቶ አስቀምጧል፡፡ በጥናቱ መሠረት በፖለቲከኞች የሚመሩት ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ሲሆኑ፣ ሥራዎቹም ክትትልና ግምገማ ናቸው፡፡ በባለሙያዎች የሚመሩት ደግሞ ማዘጋጃ ቤታዊ ሥራዎች ናቸው፡፡ በዚህ መሠረት ከተማው አንድ ከንቲባና አምስት ምክትል ከንቲባዎች የሚኖሩት ሲሆን፣ ምክትል ከንቲባዎቹ የኢኮኖሚ ዘርፍ፣ የመሬት፣ የቤቶች ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ፣ የትራንስፖርት መሠረተ ልማትና አካባቢ ጥበቃ ዘርፍ፣ የማኅበራዊ ዘርፍ፣ የመልካም አስተዳደር፣ የፍትሕና የደኅንነት ዘርፍ ናቸው፡፡ ከንቲባውና አምስቱ ምክትል ከንቲባዎች ብቻ የከተማው ካቢኔ አባል ይሆናሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባ ከተማ 22 የካቢኔ አባል ቢሮዎች አሉት፡፡ በአዲሱ አደረጃጀት ቢሮዎቹ ከካቢኔ አባልነት ውጪ ተደርገዋል፡፡ በአዲሱ አደረጃጀት ቢሮዎች፣ ኤጀንሲዎች፣ የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቶች፣ ጽሕፈት ቤቶችና በሥራቸው ያሉ ተቋማት የከተማ አገልግሎት ደረጃ ማውጣት፣ ተፈጻሚነታቸውን መከታተል፣ የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ማከናወን፣ ክትት...

Dogongora irraa of deebisuun ofumaaf tola!

ምስል
Leenjiin,haaromsaafi hawaasatti makamuun jijjiiramaaf haata’u! dhaamsa lammiiwwan keenya dhaqqabuu qabudha.Lammiiwwan kuma 9fi 855 jiddu galeessawwan adda addaatti leenjii haaromsaa hordofaa turan kaleessa irraa eegalee gadi lakkifamuudhaan gara maatii isaaniitti deebi’aniiru.Lubbuudhaan baraaramtanii baga carraa gara maatii keessanitti deebi’uu argattan! Kan carraa kana dhaban baay’eedha.Akka himamaa turettis Namoonni lakkoofsaan kuma 2 caalan gocha badii raawwataniin seeraan itti gaafatamuun isaanii dirqama waan ta’eef too’annoo jalatti hafaniiru.Kanaaf lammiiwwan amma gadi lakkifaman ni carrooman jechuun ni danda’ama.Umuriin ittiin turtan dhuunfaa keessan,maatiifi biyya keessaniif bu’aa gaarii kan ittiin galmeessiftan haata’u jedhamuun eebbifamuu qabu. Jeeqamsi biyya keenya naannolee adda addaatti mudate waan adda addaa nutti mul’isuudhaan darbeera.Mootummaan amma jiru kun jeeqamsaan taayitaa isaarraa bu’uu danda’a jechuun kan abdataniifi olola sobaa humnoota badii biyya alaa ...