አሜሪካ ስለ ኢትየጵያ ያልገባት ነገር…..
አሜሪካ ለአሸባሪው ወያኔ ጁንታ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ቀጥላለች ⵆ ስለ አሸባሪው ጁንታ መጥፎ ነገር አትናገሩ አስከ ማለትም የደረሰች መሆ ኗን እያየን፤እየሰማን ነው ⵆ አገሪቷ ጁንታው እንደ ድሮው ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ መስሏት ድጋፍ በማድረግ ላይ የምትገኘው ጥቅሟን መሰረት በማድረግ መሆኑ ግልፅ ነው ⵆ ጁንታው ቀድሞውንም ኢትዮጵያን የማፍረስ ዕቅድ ስለነበረው ለአመታት ስራውን ሲሰራ ነው የኖረው፤ተግባራዊ ካደረጋቸው ዕቅዶች ወስጥም አንዱ ጀሌዎቹን በተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ በመሰግሰግ እሱ የማይነካ፤ተሰሚነት ያለውና ጠንካራ እንደሆነ በመዘርዘር በየደረጃው የሚገኙ የአሜሪካ ባስልጣናትን የማሳመን ስራ እንዲሰሩ ማድረግ ነው በዚህ ረገድ የተሳካላቸው እንደሆነ መጠራጠር አያስፈልግም፤አሁን አሜሪካ ያለውን ተጨባጭ እውነታ ባለመረዳት ወይም የቀድሞው ጥቅም የሚቀጥል መስሏት ለጁንታው በጭፍን በማድረግ ላይ ያለችው ድጋፍ ምስክር ነው ወያኔ ለአሜሪካ ባለስልጣናት እየሸጎጠች ያለችው ዶላር ያልቃል ወይም ማለቁ አይቀርም፤ዶላርን ለባለስልጣናት የመሸጎጡ ነገር ከእንግዲህ ሊቀጥል አይችልም፤አሁን ወያኔ ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጪ ውስጥ ነው የምትገኘው ለመሞት በማጣጣር ላይ የሚገኘው አሸባሪ ቡድን አሜሪካን እያጃጃለ ነው፤አዲስ አበባ ልገባ ነው እያለ ጁንታው በፕሮፓጋዳው ቢያጃጅላቸው ጥቅማቸውን ስለሚወዱ ተጃጃሉለት አሜሪካ ያልተረዳችው ትልቅ ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ መሆኑን ነው ⵆ ኢትዮጵያዊያን አንድ ሆነው ቀፎው እንደተነካ የንብ መንጋ መሆናቸውን አሜሪካ በፍፁም አልተረዳችም ⵆ የኢትዮጵያዊያኑን ከብረት የጠነከረ አንድነት ብትረዳ ኖሮ እንዲህ ባልተጃጃለች ነበር ለማንኛውም የጁንታው ነፍስ ልትወጣ ከጫፍ ደርሳለች ⵆ የጁንታው ነ...