የድርድር ጥያቄ ምላሽ የለውም!

እነ ደብረፅዮን ገብረሚካኤልን አሁን የሚያዋጣው ድርድር እንዲካሄድ የተለያዩ ዓለም አቀፍ አካላትን መለመን፤መማፀን ሳይሆን ለኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች በሰላም እጅ መስጠት ብቻ ነው! የድርድር ጊዜው ካለፈ እጅግ በጣም ቆይቷል
ህወሃት የሚባል አሸባሪ ሰይጣን ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ግንኙነት ፈጥሮ የበርካቶች ኢትዮጵያዊያን ህይወት በአሳዛኝ ሁኔታ ጠፍቶ፤ንብረት ወድሞ የድርድር ጥያቄ በኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ ሕዝብ ተቀባይነት እንደሌለው መታወቅ አለበት!

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

invastimantii Oromiyaa caalmatti cimsuuf qajeelfamni dambii haaraan ba'ee hojiirra ooluu eegaleera

የዶ/ር ነጋሶ “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” መፅሐፍ

ቤተ መንግሥት ድረስ ገብተው ጉድ ሊሰሩን የነበሩ የሠራዊቱ አባላት መኖራቸውን ካሰብን......