መቼም ተዋርጃለሁ ሊባል አይችልም!


(ጳጉሜ 04/13/2013-ፊንፊኔ) አሸባሪው ቡድን ውርደቱን ተከናንቦ ከአፋር ክልል ሙሉ በሙሉ ወጥቷል ይህን እውነት ቀደም ሲል የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አካላትና የአፋር ክልል የፀጥታ ስራ ኃላፊዎች አረጋግጠዋልⵆ

የአሸባሪው ቡድን አፈ ቀላጤ ጌታቸው ረዳም ትንሽ ዘግየት ብሎ የሆነውን በመሸፋፈን የአሸባሪው ቡድን ታጣቂዎች ሙሉ በሙሉ ከአፋር ክልል ጠቅልለው መውጣታቸውን ነግሮናል፤መቼም ተዋርጃሁ ተብሎ ለሰው አይነገርማ! “የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር” ይላል ያገሬ ሰውⵆ


አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Obbo Muktaar Kadir pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa ta’uun lammata filataman