ትህነግ ደብቃው የቆየችው ዕቅድ ይፋ የወጣበት ሳምንት

 

አሸባሪዋ ቡድን ትህነግ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የጎነጎነችው የሴራ ዕቅድ ከሰሞኑ ይፋ ወጥቷልከሰማኒያ ገፅ በላይ ነው የተባለው የአሸባሪዋ ጁንታ ቡድን የጥፋት ዕቅድ፤ቡድኗ ለ27 ዓመታት በህቡዕ  ስትፈፅማቸው በቆየችው ተግባ ላይ የተሰመረቱ ናቸው ማለት ይቻላል

ወያኔ በቆየታዋ ሁለት መልክ ነበራት፤በግልፅ መድረኮች ላይ የማስመሰል ድራማ ስትሰራ ነው የኖረችው፤በህቡዕ ስታከናውን የኖረችውና በህዝቦች እውነተኛ ትግል ተንገዳግዳ ሙጭጭ ብላ ከቆየችበትና ልትቀጥልበት ከምታስበው ስልጣን ከተወገደች በኋላ በሂደት ተጎልጉለው የወጡ ጎዶቿ ደግሞ የምትታወቅበትን ሁለተኛ መልኳን ነው ቁልጭ አድርገው ያሳዩት

ወያኔ እንደ እስስት የመለዋወጥ ባህሪ አላት፤ይህን የመለዋወጥ ባህሪ እንዳላት ጥቅማቸውን መሰረት አድርገው  እርስዋን ተስፋ በማድረግ ከሚናውዙት በስተቀር የወያኔን አስስታዊ ባህሪ ሁሉም ወገን ተረድቷል፤በተለይም እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ወያኔ በህቡዕ ስትፈፅም የኖረችውን ወንጀሎች ከተረዱ በኋላ በቁጭት ውስጥ እንዳሉ ይታወቃል

“ጅብ ከማይታወቅበት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ”ይላል እንዲሉ ትህነግም ስፍር ቁጥር የሌለው ሴራዋ በኢትዮጵያ ህዝብ ያልታወቀባት መስሏት እንዲሁም የውጭ ጌቶቿን ተስፋ በማድረግ ወደ ለመደችው ስልጣኗ ለመመለስ ወይም ኢትዮጵያን አፍርሳ ትግራይን አገር ለማድረግ በመፍጭረጨር ላይ ብትገኝም አስከ ወዲያኛው የመጥፋት ጊዜዋ ቀርቧል

ኢትዮጵያን ለማፍረስ በሴረኛዋ ወያኔ ታስቦበት የተያዘው ዕቅድ እስከ አሁን በነበረው መፍጨርጨር ከፊሉ ተግባራዊ ቢሆንም አሁን ባለው ሁኔታ ኢትዮጵያ ከመፍረስ አደጋ ሙሉ በሙሉ ተርፋለችየሴረኛዋ ወያኔ ዕቅድ ከግቡ ሳይደርስ እንዲከሽፍ ሁሉም የኢትዮጵያ ልጆች በአንድነት ቆመዋልአሁን ወያኔ በመፍጨርጨር ላይ የምትገኘው አልሞትኩም አለሁ ለማለት ያህል ብቻ ነውሴረኛዋ ወያኔ ዶጋመድ የምትሆንበት ጊዜ አጅግ በጣም ቀርቧል


 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Obbo Muktaar Kadir pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa ta’uun lammata filataman