የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ለተለያዩ ከፍተኛ ወታደራዊ መኰንኖች የማእረግ እድገት ሰጡ
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ለተለያዩ ከፍተኛ ወታደራዊ መኰንኖች የማእረግ እድገት ሰጡ። የፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ በአገሪቱ ህገ መንግስት መሰረት በፕሬዚዳንቱ ዛሬ የማእረግ እድገት ከዚህ በታች ስማቸው ለተዘረዘረ 38 ከፍተኛ ወታደራዊ መኰንኖች መሰጠቱን አስታውቋል። ሌተናል ጄኔራልነት የተሰጣቸው፦ 1. ሜ/ጄኔራል ገብራት አየለ ቢጫ ሜጀር ጀነራልነት የተሰጣቸው፦ 1. ብ/ጄኔራል መሀመድዒሻ ዘይኑ ትኩዕ 2. ብ/ጄኔራል ሓለፎም እጅጉ ሞገስ 3. ብ/ጄኔራል ማሾ በየነ ደስታ 4. ብ/ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ ወንድምሁነኝ 5. ብ/ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና ሰልባና 6. ብ/ጄኔራል ድሪባ መኮነን ሀተኡ 7. ብ/ጄኔራል ገብረሚካኤል በየነ ተድላ 8. ብ/ጄኔራል ደስታ አብቼ አገኖ 9. ብ/ጄኔራል ደግፌ በዲ ዱጋዬ 10. ብ/ጄኔራል ይመር መኮንን ዓሊ 11. ብ/ጄኔራል አጫሉ ሸለመ መርጋ 12. ብ/ጄኔራል አቤል አየለ አልቶ ብርጋዴር ጀነራልነት የተሰጣቸው፦ 1. ኮሎኔል አዲሱ ገብረየሱስ ገብረዮሃንስ 2. ኮሎኔል ኪዱ ዓለሙ አሰጉ 3. ኮሎኔል ብርሃኑ ጥላሁን በርሄ 4. ኮሎኔል ግርማ ከበበው ቱፋ 5. ኮሎኔል አድማሱ ዓለሙ ወልደሰንበት 6. ኮሎኔል ተክላይ ኪዳነ ተድላ 7. ኮሎኔል ሲሳይ ውብለኔ መኮንን 8. ኮሎኔል ጀማል መሀመድ ይማም 9. ኮሎኔል አበበ በየነ ዓለሙ 10. ኮሎኔል ተገኝ ለታ ሽኔ 11. ኮሎኔል ታደሰ መኩሪያ ዘሪሁን 12. ኮሎኔል መብርህቱ ወ/አረጋይ አሱ 13. ኮሎኔል ለታይ መስፍን ትኩዕ 14. ኮሎኔል ክንዱ ገዙ ተገኝ 15. ኮሎኔል ደምሰው አመኑ ፋፋ 16. ኮሎኔል ሰመረ ገብረእግዚአብሄር ክፍሎም 17. ኮሎኔል መልአኩ ሽፈራው ጥሩነህ 18. ኮሎኔል ቡልቲ ...