በድል የታጀበው የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ጉባኤ ስኬት

የኢህአዴግ አበል ድርጅቶች ሕወሃት፤ብአዴን፤ኦህዴድ እና ደኢህዴን መደበኛ ጉባኤያቸውን ሰሞኑን ሲያካሂዱ ቆይተዋል።ድርጅቶቹ ጠንካራና ደካማ ጎናቸውን ገምግመዋል የወደፊት አቅጣጫም አስቀምጠው ጉባኤያቸውን በድል አጠናቅቀዋል።

የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) በጉባኤው 81 የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን የመረጠ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 15ቱ የድርጅቱ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ  አባላት ናቸው።እነዚህም:-

1.አቶ ሙክታር ከድር

2.ወይዘሮ አስቴር ማሞ

3.አቶ ዳባ ደበሌ

4.አቶ ወርቅነህ ገበየሁ

5. አቶ አብዱልአዚዝ ሙሃመድ

6.አቶ በከር ሻሌ
7.አቶ ድሪባ ኩማ

8.አቶ በዙ ዋቅቤካ

9.አቶ ዑመር ሁሴን

10.አቶ ለማ መገርሳ

11.አቶ እሸቱ ደሴ

12.አቶ ሰለሞን ኩቹ

13.አቶ አበራ ሃይሉ

14.አቶ አብይ አበበ እና

15.አቶ ተፈሪ ጥያሩ ናቸው

ድርጅቱ ዘጠኝ የኢህአዴግ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫንም አካሂዷል በዚህ መሰረትም፥

1.አቶ ሙክታር ከድር

2.ወይዘሮ አስቴር ማሞ

3.አቶ ዳባ ደበሌ

4.አቶ ወርቅነህ ገበየሁ

5.አቶ አብዱልአዚዝ ሙሃመድ

6.አቶ በከር ሻሌ

7.አቶ ድሪባ ኩማ

8.አቶ በዙ ዋቅቤካ እና
9.አቶ ዑመር ሁሴን በመሆን ተመርጠዋል።ከኦህዴድ በክብር የተሰናበተ የለም።
የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ደኢህዴን) በበኩሉ በተመሳሳይ ሁኔታ 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ በድል አጠናቅቋል።ድርጅቱ አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ በድጋሚ ሊቀመንበር፤አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር ሆነው እስክ ቀጣዩ ጉባኤ ድረስ እንዲያገለግሉ በሙሉ ድምፅ መርጧቸዋል።ዶክተር ካሱ ይላላ በክብር ተሰናብተዋል።

የአማራ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ብአዴን) ደግሞ 11ኛ መደበኛ ጉባኤውን ነው ሲያካሂድ የቆየው እዚህም አቶ ደመቀ መኮንን ሊቀመንበር፤ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ደግሞ ምክትል ሊቀመንበር ሆነዋል።አቶ አዲሱ ለገሰና አቶ ዮሴፍ ረታ በክብር ተሰናብተዋል።

የኢህአዴግ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን ምርጫም አካሂደዋል።
የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ብአዴን/ ስራ አስፈጻሚ አባላት፥ አቶ ደመቀ መኮንን፣ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ አቶ ብናልፍ አንዷለም፣ አቶ ካሳ ተክለብርሃን፣ አቶ አለምነው መኮንን፣ ዶክተር አምባቸው መለሰ፣ አቶ አህመድ አብተው፣ አቶ ከበደ ጫኔ፣ አቶ ተስፋዬ ጌታቸው፣ አቶ ተፈራ ደርበው፣ አቶ ጌታቸው ጀምበሩ፣ ወይዘሮ ዝማም አሰፋ እና አቶ ለገሰ ቱሉ በመሆን ተመርጠዋል።
- See more at: http://www.fanabc.com/index.php/news/item/9920-%E1%8B%A8%E1%89%A5%E1%8A%A0%E1%8B%B4%E1%8A%95-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%8A%A6%E1%88%85%E1%8B%B4%E1%8B%B5-%E1%88%B5%E1%88%AB-%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%8D%88%E1%8C%BB%E1%88%9A-%E1%8A%A0%E1%89%A3%E1%88%8B%E1%89%B5-%E1%8B%9D%E1%88%AD%E1%8B%9D%E1%88%AD.html#sthash.YzsxkmKy.dpuf

12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ሲያካሂድ የቆየው ሕወሃት ደግሞ  ሰባት ዋና ዋና አባላቱን በክብር አሰናብቷል። እነዚህም አቶ አባይ ፀሃዬ፤ፀጋዬ በርሄ፤ሮማን ገብረስላሴ፤ቴዎድሮስ ሃጎስ፤አባዲ ዘሙ፤ተወልደ በርሄና ተክለወይኒ አሰፋ ናቸው።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Obbo Muktaar Kadir pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa ta’uun lammata filataman