መለስ ለምን ይታወስ ለሚሉቱ



የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ መለስ ዜናዊ ለአዲስቷ ኢትዮጵያ እውን መሆን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የሰሩ  ጀግና ኢትዮጵያዊ ነበሩ።የዛሬ ሶስት አመት ጀግናችን ሳይታሰብ ሲያልፉ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ አደባባይ ወጥተው ሃዘናቸውን ገልፀዋል።



በተደጋጋሚ ሲገለፅ እንደቆየው መለስ የሕዝብ ልጅ ነው።ጥቂት ጠባቦችና ትምክህተኞች እንኳ መለስን ከኢህአዴግ ነጥለው ሲያደንቁት ተሰምቷል።

የዘመናችን ታላቁ ሰው በኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን እውቅና ባላቸው የአለም አቀፍ ሰዎች ጭምር ተደንቀዋል።

ይህ የሆነው ያለምንም ምክንያት ከባዶ በመነሳት እንዳልሆነ በየማህበራዊ ድረ ገፆች ውስጥ ተሸጉጠው መለስ ለምን ይታወስ አልበዛም እንዴ? ምናምን እያሉ ያሉ ወገኖች ጭምር ያውቁታል።

ተጨባጭ የሆኑ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎችን አውጥቶ የአገርችን ሕልውና አስተማማኝ እንዲሆን ያደረገ፤ድህነት በጥረት ሊሸነፍ የሚችል ጠላታችን እንደሆነ ያስተማረ ጀግና እንኳን በአመት አንድ ጊዜ ምንጊዜም ቢሆን ስኬቱን በማንሳት ቢታወስ ምን አለበት?

መለስ ዛሬ በፌስ ቡክ ውስጥ ተደብቀው ምላሳቸውን እያስረዘሙ ላሉ ወገኖች ሰላም መረጋገጥም ከፍተኛውን ድርሻ ያበረከተ ጀግና ነው።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Obbo Muktaar Kadir pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa ta’uun lammata filataman