ልጥፎች

ከሜይ, 2018 ልጥፎች በማሳየት ላይ

መዞር አብዝተካል ለሚሉኝ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ የሰጠው አስገራሚ መልስ

ምስል

Diip Kaamaaraafi daraboonnisaa maalif ajjeefaman?

ምስል
Kaleessa hojii gaggeessaan warshaa Simintoo Daangootee Diippi Kaamaaraafi lammiiwwan Itiyoophiyaa lama isaan waliin turan hidhattoota hin beekamneen akka ajjeefaman koomaand poostiin akka beeksise ni yaadatama Diip Kaamaaraa lammii biyya Hindiiti.Ajjeechaan hojii gaggeessaa kana irratti raawwatame kaayyoo qaba.kaayyoon isaa investimantii Itiyoophiyaatti gufuu uumuudha.Keessumattuu sochiin investimantii abbootii qabeenyaa biyya alaatiin Itiyoophiyaa keessatti taasifamu yaaddessaa akka ta’uuf yaadamee gocha hammeenyaan raawwatame waan ta’eef gocha kana diina guddina Itiyoophiyaa hin feenetu raawwate jedhamee yoo dubbatame dogongora hin ta’u. Gochi ajjeechaa kun erga raawwatamee booda humnoonni tokko tokko ajjeechaa kana kan raawwate Qeerroodha jechuudhaan wayita ololan mul’achaa jira.Humnoonni haala kanaan maqaa qeerroo Oromoo balleessuu barbaadan haaloo ba’aa kan jiran ta’uun isaanii beekamaadha.Qeerroon maaliif jajama?Qeerroon jajaa turtan kunoo Oromiyaa Nagaa dhabsiisa...

NEW SPEECH: PM Dr Abiy Ahmed Cabinet Meeting at the National Palace | Pa...

ምስል

NEW SPEECH: PM Dr Abiy Ahmed Cabinet Meeting at the National Palace | Pa...

ምስል

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግሥት አሠራሮች እንዲፈተሹ መመርያ አስተላለፉ

ምስል
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግሥት አሠራሮች እንዲፈተሹ መመርያ አስተላለፉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ማክሰኞ ግንቦት 7 ቀን 2010 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ከሚኒስትሮች፣ ከሚኒስትር ዴኤታዎችና ከዋና ዳይሬክተሮች ጋር ባደረጉት ውይይት፣ አሁን ያለው የመንግሥት አሠራር እንደማያዋጣና እያንዳንዱ የሥራ ኃላፊ አሠራሩን በመፈተሽ ማሻሻያዎችን እንዲያደርግ ማሳሰቢያ ሰጡ፡፡ በውይይቱ ወቅት ባቀረቡት የመወያያ ጽሑፍ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በየስብሰባው ላይ ትችቶችን ብቻ ይዞ መምጣት እንደማይገባም፣ ግሳፄ አዘል መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ‹‹ሚኒስትር ሐሳብ አመንጪ እንጂ አቃቂር አውጪ አይደለም፡፡ ስለዚህ በየስብሰባው በቂ ዝግጅት አድርጋችሁ ኑ፤›› ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ ካሁን ቀደም በሥራ ሰዓት በሚደረጉ ስብሰባዎች የሚባክኑ የሥራ ሰዓቶችን በሥራ ማሳለፍ እንዲቻል ስብሰባዎችን ከሥራ ሰዓታት ውጪ ለማድረግ በገቡት ቃል መሠረትም፣ በየሳምንቱ ዓርብ ጠዋት ይደረግ የነበረውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባን ወደ ቅዳሜ ጠዋት ማዛወራቸውን ለተሰብሳቢዎቹ ይፋ አድርገዋል፡፡ ይህም የሥራ ሰዓትን ለመቆጠብ ያስችላል ብለዋል፡፡ ‹‹በካቢኔ ስብሰባ ስም የሚባክን የሥራ ቀን መኖር ስለሌለበት ስብሰባችን ቅዳሜ ቅዳሜ ሆኗል፤›› ሲሉ ውሳኔያቸውን አሳውቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጠንካራ ቃላት በተሞላው ንግግራቸው፣ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የሚጎድሏቸውና አሁን መንግሥት ላለበት ሁኔታ በአጣዳፊነት መፍትሔ ሊሆኑ የሚችሉ ሦስት ጉዳዮች እንዳሉ ጠቁመዋል፡፡ እነርሱም ቅንነት ( Integrity )፣ ልህቀት ( Excellence ) እና ጊዜን ለመጠቀም የሚኖር ንቃት ( Time   Consciousness ) ...

ኦህዴድ በዞንና በከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም በድርጅት ፅ/ቤቶች አዳዲስ አመራሮች መመደቡን ዛሬ ይፋ አደረገ

ምስል
ኦህዴድ በዞንና በከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም በድርጅት ፅ/ቤቶች አዳዲስ አመራሮች መመደቡን ዛሬ ይፋ አደረገ በጨፌ ኦሮሚያ አብላጫ ወንበር በመያዝ የኦሮሚያ ክልልን በመምራት ላይ የሚገኘው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ( ኦህዴድ ) በዞን እና በከተማ አስተዳደሮች ደረጃ አዳዲስ የአመራር ምደባ ማድረጉን የድርጅቱ የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ገለፁ። አቶ አዲሱ፥ ኦህዴድ በህዝቡ ዘንድ የቅሬታ ምንጭ የሆኑ ችግሮችን ለመቅረፍ ጠንክሮ በመስራት ላይ ይገኛል ብለዋል። ኦህዴድ ከመልካም አስተዳደር፣ ከአገልግሎት አሰጣጥ እና ከልማት ስራዎች መጓተት ጋር ተያይዘው የሚነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታትና የህግ የበላይነትን ለማስከበር እንዲሁም የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት ወደ አዲስ ምእራፍ ማሸጋገር ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን ያምናል ብለዋል አቶ አዲሱ። ስለዚህ ድርጅቱ በሁሉም ደረጃ የክልሉን መንግስት የማስፈፀም አቅም በየጊዜው እየፈተሸ ማስተካከያ ማድረግ እና ማጠናከር አስፈላጊ ነው ብለዋል። በዚሁ መሰረት ኦህዴድ ሰሞኑን ባካሄዴው ግምገማ ላይ በመመስረት የአዳዲስ አመራር ምደባ አድርጓል ያሉት አቶ አዲሱ፥ በዞን እና በከተማ አስተዳደር በቀበሌ ደረጃ እየተደረገ ያለው የአመራር ምደባ ማስተካከያም ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን አስታውቀዋል። ማስተካከያውን ተከትሎ በተካሄደው የአዳዲስ የአመራር ምደባ መሰረትም፦ የክልሉ መንግስት የሰጣቸው ሹመቶች አቶ ሲራጅ አብዱልጀባር - የባሌ ዞን ዋና አስ...