ቀዩ መስመሩ እስከታች ይውረድ


ሀገራችን ፈጣን ኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገቡ ከሚገኙ ጥቂት የዓለም ሀገራት በግንባር ቀደምትነት የምትጠቀስ ሀገር መሆኗ ይታወቃል፡፡ በተለይ ባለፉት 15 ዓመታት የተመዘገበው ተከታታይ ባለሁለት አሃዝ የኢኮኖሚ እድገት ኢትዮጵያ በ2017 የመካከለኛ የመጀመሪያው ደረጃ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለመሰለፍ ከያዘችው እቅድ አንጻር በትክክለኛ መስመር ላይ መሆኗን የሚያሳይ ነው፡፡

ያም ሆኖ ግን ባለፉት ሁለት ዓመታት ይህንን መንገድ የሚያደናቅፉና ራዕዩንም ሊያጨልሙ የሚችሉ እንቅፋቶች በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ተከስተው እንደነበር እናስታውሳለን፡፡ የነዚህ የሕዝብ ቅሬታዎች ዋነኛ መንስኤ ደግሞ የኅብረተሰቡ ፍላጎት ከልማቱ ይበልጥ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ መሄድና አገልግሎት ሰጪውም ይህንን የሕዝብ ፍላጎት በአግባቡ ሊያረካ አለመቻሉ ነው፡፡


Read more:http://www.ethpress.gov.et/addiszemen/index.php/2015-04-26-07-42-33/item/17420-2018-04-30-16-53-37

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Eessa turre,Maalirra Geenyeerra? Kutaa 4ffaa