ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ለተለያዩ የፌደራል መንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ለተለያዩ የፌደራል መንግስት የስራ ሀላፊዎች ሹመት ሰጡ።
የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ለኢዜአ በላከው መግለጫ መሰረት፦
1. አምባሳደር ደግፌ ቡላ- በሚኒስትር ማዕረግ የፌዴራል የፍትህና የህግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዮት ዋና ዳይሬክተር
2. አቶ ፍቃዱ ተሰማ- በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባባሪያ ማዕከል አስተባባሪ
3. አቶ ሳዳት ናሻ- በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል
4. አቶ ዛዲግ አብርሃ- በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል
5. ዶክተር ተመስገን ቡርቃ- በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል
6. ወ/ሮ ለሃርሳ አብዱላሂ - የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታ
7. አቶ ብርሃኑ ፈይሳ - የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዴኤታ
8. ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ - የግብርናና እንሰሳት ሀብት ሚኒስትር ዴኤታ
9. ዶ/ር ኢያሱ አብርሃ - የግብርናና እንሰሳት ሀብት ሚኒስትር ዴኤታ
10. አቶ ሲሳይ ቶላ - የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ዴኤታ
11. ዶ/ር መብራቱ ገብረማሪያም - የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ዴኤታ
12. አቶ እሸቴ አስፋው - የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
13. ወ/ሮ ህይወት ሞሲሳ - የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
14. ዶ/ር ነጋሽ ዋቅሻው - የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር ዴኤታ
15. ዶ/ር አብርሃ አዱኛ - የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር ዴኤታ
16. አቶ ዮሃንስ ድንቃየሁ - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ
17. አቶ አያና ዘውዴ - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ
18. አቶ ቴድሮስ ገብረእግዚአብሄር - በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
19. አቶ ከፍያለው ተፈራ - የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስትር ዴኤታ
20. አቶ ካሳሁን ጎፌ - የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሀላፊ ሚኒስትር ዴኤታ
21. አቶ ተመስገን ጥላሁን - የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሀላፊ ሚኒስትር ዴኤታ
22. ዶክተር መብራህቱ መለስ - የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ
23. አቶ ሀብታሙ ሲሳይ - የንግድ ሚኒስትር ዴኤታ
24. አምባሳደር ሌላዓለም ገብረዮሐንስ - የሀገር መከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ
25. አቶ ጌታቸው ኃይለማሪያም- የሀገር መከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ
26. አቶ አድማሱ አንጎ- የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሚኒስትር ዴኤታ
27. አቶ ገለታ ስዮም- የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ሚኒስትር ዴኤታ
28. አቶ አህመድ ቱሳ- የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስትር ዴኤታ
29. አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ- የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
30. አቶ አሰፋ ኩምሳ - የማእድን፣ ነዳጅና ተፈጥሮ ጋር ሚኒስትር ዴኤታ
31. ወ/ሮ ብዙነሽ መሰረት- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ
32. ወ/ሮ ቡዜና አልከድር- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ
33. ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
34. አምባሳደር ብርቱካን አያኖ -የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
35. ወ/ሮ አስቴር ዳዊት - የሴቶችና ሕጻናት ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ
36. ወ/ሮ ፍሬህይወት አያሌው - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
37. ወ/ሮ ፈርሂያ መሐመድ - የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ
38. ወ/ሮ ምስራቅ ማሞ - የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር ዴኤታ
39. ወ/ሮ ስመኝ ውቤ - የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር ዴኤታ
40. አቶ ጌታቸው ባልቻ - የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር ዴኤታ
41. ኮሎኔል ታዜር ገ/እግዚዓብሔር - የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር ዴኤታ
42. ወ/ሮ ኢፍራን ዓሊ - የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ
43. አቶ ወርቁ ጓንጉል - በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የጽ/ቤት አገልግሎትና መልካም አስተዳደር ክትትል ሚኒስትር ዴኤታ በመሆን ከግንቦት 2 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ የተሾሙ ሲሆን የተሰጠው ሹመት የትምህርት ዝግጅትና የፖለቲካ አመራር ብቃትን ከግምት ያስገባ ነው።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Obbo Muktaar Kadir pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa ta’uun lammata filataman