የጠቅላይ ሚኒስትሩ የጎረቤት አገሮች ጉብኝትና ፋይዳው

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በኬንያ ጉብኝታቸው ኬንያን ከኢትዮጵያ የሚያገናኘውን የባቡር መስመር ለመጨረስ እንደተስማሙ ተገልጿል።
ከኬንያዋ ኢሶዮሎ ከተማ በሞያሌ እስከ አዲስ አበባ የሚዘልቀውን እንዲሁም ናይሮቢን ከአዲስ አበባ የሚያገናኝ መስመር እንደሆነ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ አስፍረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዓለም አቀፍ ጉብኝታቸውን በጂቡቲ፣ ሱዳን ትናንት ደግሞ በናይሮቢ ኬንያ የቀጠሉ ሲሆን ከፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር እንደመከሩ በኢትዮጵያ የኬንያ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ አስታውቀዋል

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Obbo Muktaar Kadir pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa ta’uun lammata filataman