ልጥፎች
ከ2018 ልጥፎች በማሳየት ላይ
ABO Shaneen Bakka Sadiitti Walqooddee Jirti!
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Gandummaa fi barcumaaf gocha suukanneessaa namarratti raawwachaa akka qaccee dura iyyuu aadaaf kan qaban warri shanee walqooduun aadaadhuma shaneeti. Shaneen adeemsa kanaan hayyoota fi qabsaa'ota qaqqaalii Oromoo kan akka Obbo Leencoo Lataa, Dr. Diimaa Noogoo, Galaasa Dilboo, Leencoo Baatii, Dr. Hasan, general kamaal Galchuu fi general hayiluu Gonfaa faa of keessa ariitee bakka hedduuttii ABO qiricite, qabsoo bilisummaa Oromoo laamsheesite. Shaneen ammaas aadaa isuu tortoraa gandaan namoota wal qoqqooduufi kan faayiddaa keenya gufachiisa jedhanii amanan ammoo maqa balleessiifii ajjeesuun kan beekkamtu ammaas bakka sadiitti wal hirtee ija shakkii guddaadhaan wal ilalaa gandummaadhaan walirratti ijaaramtee jirti. Garee shaneen ittii qoqqoodamte kan armaan gadiiti 1. Garee Jaal Daawud Ibsaa; Gareen tun Toleeraa Adabaa, Jaal Kumsaa, Yaasoo Kabbabaa fi namoota faayiddaa sabaarra faayiddaa dhunfaa durfatan of keessatti kan qabatedha. Gareen kun Garee ...
Maal jedhe lammiin? Fedhiinsaahoo maali?
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
Ummanni Oromoo maal jechaa akka jiruufi maalfa’i akka barbaadu sirritti caqasuun dirqama paartiiwwan maqaa Ummata Oromootiin qabsaa’aa jiran hundaati. Paartiiwwan ummataaf qabsoofna jedhan hundi fedhii ummataa hin guutan taanaan fudhatama qabaachuu hin danda’an.Paartiin ummataafan qabsaa’a jedhu kamiyyuu ummanni maal akka barbaadu hubatee fedhii ummanni barbaadu guutuuf yoo socho’e malee umuriinsaa dheeraa ta’uu hin danda’u,kichuutti citee hafa. Ummanni Nagaa barbaada.Ummanni nagaan ba’ee nagaan galuu barbaada.Ummanni misooma barbaada.Ummanni hojjetee carraaqqatee nyaatee buluu barbaada.ummanni ijoolleessaa barsiifatee guddifachuu barbaada.Ummanni jireenya hiyyummaa keessaa ba’uu barbaada. Fedhiiwwan ummataa gubbaatti eeraman kanaafi kanneen biroos guutuuf paartiin kamiyyuu halkanii guyyaa hojjechuutu irraa eegama.Paartiin ummataafan hojjedha jedhu kamiyyuu fedhii ummanni qabu hunda guutuuf saganteeffatee,karoorfatee,ifa ta’ee, shira irraa fagaatee hojjetu irraa e...
የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን መቋቋም በሚመለከት ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
የሀገራችንን ሕዝቦች ጥቅም፤ መብት እና ነጻነት በጋራ እና በተደጋጋፊነት ለማሳደግና አንድ የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ለመገንባት የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ የሪፎርም ሥራዎችን መንግሥት እያካሄደ ነው፡፡ ከዚህ ሰፊ የሪፎርም ሥራ ጎን ለጎን የሀገራችንን ዘለቄታዊ ሰላምና የሕዝቦችን ደኅንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለማረጋገጥ እንዲቻል በተለያዩ ጊዜያት እየተነሡ ያሉ የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮችን በሳይንሳዊ ዘዴ በማጥናት የመፍትሔ ሐሳብ የሚያቀርብ ኮሚሽን በአዋጅ እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ ኮሚሽኑ በዚህ ጊዜ የተቋቋመው ከማንነት ፣ ከአስተዳደር ወሰን እና ከራስ በራስ አስተዳደር ጥያቄዎች ጋር በተያያዘ በሃገሪቱ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮች ስፋትና እያስከተሉ ያሉት ጥፋቶችን ለመከላከል እንዲቻል ጥናትን መሠረት ያደረገ የውሳኔ ሃሳብ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል የሚያቀርብ ተቋም በማስፈለጉ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ከሁሉም ማዕዘናት ማንነትንና የአስተዳደር ወሰንን በተመለከተ እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች በመደበኛ ሥርዓቱ ለመፍታት ሕገ መንግስታዊ አካሄድ እንዳለ ግልጽ ነው፡፡ እነዚህን ጉዳዮች እና ተመሳሳይ የመብት ጉዳዮች ጥያቄ ሲቀርብ ወይም አለመግባባት ሲኖር በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 48 እና አንቀፅ 62 ንኡስ አንቀፅ 3 እና 6 መሰረት ዉሳኔ የመስጠት ስልጣን የተሰጠው የፌደሬሽን ምክር ቤት መሆኑ በግልፅ ተደንግጓል፡፡ የፌደሬሽን ምክር ቤት ከላይ የተገለፀው በሕገ መንግስቱ የተሰጠው ጥቅል ስልጣን አፈፃፀም በአዋጅ ቁጥር 251/1993 መሰረት በመዘርዘር ተደንግጓል፡፡ በማንነትንና የአስተዳደር ወሰንን በተመለከተ እየተነሱ ላሉ ጥያቄዎች “በሕገ መንግሥቱ ምላሽ አግኝተዋል” በሚል ጥቅልና የግብር ይውጣ አያያዝ ጋር በተገናኘ አግባብ የሆኑት ጥያቄዎች በሕገ መንግሥቱ እና በአ...
ሕዝብ በአገሩ ህልውና አይደራደርም!
- አገናኝ አግኝ
- ፌስቡክ
- X
- ኢሜይል
- ሌሎች መተግበሪያዎች
በአገሪቱ የተለያዩ አቅጣጫዎች የሚደመጡ ነገሮች ከተስፋ ይልቅ ለሥጋት እያደሉ ነው፡፡ ከመጠን በላይ ራስ ወዳድነት የተጠናወተውና አርቆ አሳቢነት የጎደለው የተወሰኑ ወገኖች ድርጊት ሕዝብን ሰላም እየነሳ ነው፡፡ የአገሩን ህልውና በምንም ነገር መደራደር የማይፈልገው ይህ የተከበረ ሕዝብ ሁሉንም ነገር በትዕግሥት እየታዘበ ነው፡፡ ከሰላምና መረጋጋት ይልቅ ስለአገር መፍረስና መበተን ብቻ በአንደበታቸው መርዝ የሚረጩ ወገኖች፣ ሥልጣንን ከሕዝብ ድምፅ ይልቅ በጠመንጃ ብቻ ለማግኘት የሚተጉ ቅብዝብዞች፣ ዛሬ የተናገሩትን ነገ የማይደግሙ ወላዋዮችና የዘመናት ቂምና ቁርሾ እየቀሰቀሱ አገር ለማጥፋት የተማማሉ እኩዮች ከመጠን በላይ ውጥረት እየፈጠሩ ናቸው፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች ግጭት በመቀስቀስ የፌዴራል መንግሥቱንና የአገሪቱን የፀጥታ ኃይሎች ፋታ በማሳጣት አንፃራዊውን ሰላም እያደፈረሱ ያሉ ኃይሎች፣ የንፁኃን ደም እንዲፈስና የአገር አንጡራ ሀብት እንዲወድም እያደረጉ ነው፡፡ የአገር ጠላት ይመስል የሌሎች የከሸፈ አጀንዳ መሣሪያ በመሆን አገርን የጦር አውድማ ለማድረግ የሚተጉ ኃይሎች፣ በሕግ የበላይነት አደብ እንዲገዙ ካልተደረገ መጪው ጊዜ ያሳስባል፡፡ የአገሪቱን ሕዝብ ከዳር እስከ ዳር አንቀሳቅሶ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመገንባት መነሳት ሲገባ፣ ተመልሶ የተለመደው አረንቋ ውስጥ ለመንቦጫረቅ የሚደረገውን አጉል ድርጊት ሕዝብ ተባብሮ ማስቆም አለበት፡፡ ኢትዮጵያን ዕድለ ቢስ አገር ናት ከሚያስብሉ ተጠቃሽ ምሳሌዎች መካከል አንዱ...