ልጥፎች

ከ2016 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Qabsoo farra malaammaltummaa obbo Duubee Jiloo

ምስል
  Qabsoon farra malaammaltummaa obbo dubee jiloo bu'aa argamsiisaa jira. Obbo Duubee Jiloo kanaan dura waggoota hedduuf Federeeshinii Atileetiksii Itiyoophiyaa keessatti itti gaafatamaa kutaa teeknikaa ta'uudhaan tajaajlaa turaniiru.Federeeshinicha keessatti turtii taasisaniin guddina Atileetiksii biyya keenyaatiif shoora gamasaanii akka gumaachan ni beekama. Obbo Duubee Jiloo rakkoo malaammaltummaa wajjin walqabatee dhiibbaa isaan irra gahaa tureen iddoo itti gaafatamaa qaban irraa ka'uuf dirqaman.Xalayaa barreessaniis hojiisaanii dhiisuuf gaafatan.Malaammaltoonni qaawwa kana barbaadan ammoo ariifannaa isaanii kanatti fayyadamuudhaan obbo Duubee Jiloo fedhiisaatiin itti gaafatamasaa gadi lakkiseera jedhanii himuuf jarjaran.Obbo Duubeen gochoota badiifi hojmaata badaa Federeeshinicha keessatti bu'ura gadi fageeffatee tures sab-quunnamtiilee gara garaa irratti dhiyaachuun saaxilaa turan. Wayita ammaa qabsoon farra malaammaltummaa obbo Duubee Jiloo taasisaa tur

ኢሕአዴግ ደምቆ ለመታየት የቀደሙ መንግስታትን አቧራ ማልበስ አያሻውም!

ምስል
በግል ከሌሎች ሰዎች ጋር በማደርገው ውይይትና በአንዳንድ አጋጣሚዎች በተሳተፍኩባቸው የውይይት መድረኮች ላይ ኢሕአዴግ ለምን ራሱን ካለፉት ስርዓቶች ጋር ያነፃፅራል? የሚል ጥያቄ ሲነሳ እሰማለሁ፡፡ የጥያቄው መነሻ የተለያየ ገፅታ ያለው የመሆኑን ያክል የጠያቂዎቹም ፍላጎት (motive) የተለያየ ሆኖ ይታየኛል፡፡ በእነዚህ ገፅታዎች ላይ ወደኋላ የምመለስበት ሆኖ አሁን አንዳንድ መሰረታዊ ጉዳዮችን ላንሳ፡፡ ዓለማችን በብዙ ልዩነቶችና አንፃራዊነቶች የተሞላች ነች፡፡ ስለሰለጠኑ አገራት በተለይም ስለ ሃብት መጠናቸውና ስለ ቴክኖሎጂ ምጥቀታቸው ለማውራት የእኛን ሀገር አይነት ታዳጊዎችን ማንሳት ያስፈልጋል፡፡ ስለ ኋላቀርነት ሳታውቅ የእሱ ተቃራኒ የሆነውን ስልጣኔ ልታደነቅ አይቻልህምና፡፡ ስለስንፍና ለማውራት ጉብዝናን መረዳት ግድ ይላል፡፡ ስለ መልካምነት ለማውራትም እንዲሁ የመጥፎነትን ገፅታ መለየት ግድ ይላል፡፡   እናም ንፅፅር ተፈጥሯዊ ነው፡፡ ይህ ሁኔታ የሚያሳየን ግን ንፅፅር ተፈጥሯዊ መሆኑን ብቻ ሳይሆን የተሻለ ግንዛቤ ለመፍጠርም ተፈላጊ ጉዳይ እንደሆነ ነው፡፡ አሁንም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ከ23 በመቶ የማያንሰው ከድህነት ወለል በታች መሆኑን እንድንረዳ፤ ከውስጣችን እንዲያመንና እንዲቆጨን በማሌዥያና ታይዋን ከድህነት ወለል በታች የሚኖረው ሕዝብ 5 በመቶ እንኳን እንደማይሞላ ማወቅ አለብን፡፡ ይህ ብቻ ሳይሆን የደርግ ስርዓት ሲወድቅ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆነው የሀገራችን ሕዝብ ከድህነት በታች ይኖር እንደነበር ማወቃችን እስካሁን ድህነትን ለመቀነስ የተከተልነውን መንገድ የስኬታማነት መጠን ያስገነዝበናል፡፡ ስለዚህ ንፅፅራችን ከመነሻችንም ከመድረሻችንም መሆን አለበት፡፡ በሌላ በኩል ያለፈውን ማወቅ የወደፊቱን ለመተለም አይነተኛ መሳሪያም ነው፡፡ ካለፉ

የአዲስ አበባ አስተዳደር መጠነ ሰፊ መዋቅራዊ ለውጥ ሊያደርግ ነው

ምስል
- አምስት ምክትል ከንቲባዎች   ይኖራሉ - የመሬት ልማት ኮርፖሬሽን ይቋቋማል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተንሰራፋውን የመልካም አስተዳደር ችግርና እየበረታ ለመጣው የሕዝብ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት፣ በከተማው ታሪክ ከ14 ዓመታት በኋላ ትልቅ የተባለ የመዋቅር ለውጥ ሊያደርግ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር በከተማው መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል ጥናት እንዲያካሄድ ያቋቋመው፣ የአደረጃጀትና የመዋቅር ለውጥ ጥናት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ጥናቱን አጠናቋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ   ለከፍተኛ ባለሥልጣናትና ለመስኩ ባለሙያዎች ለውይይት የቀረበው ይኼ ጥናት፣ በፖለቲከኞችና በባለሙያዎች የሚያዙ ዘርፎችን ለይቶ አስቀምጧል፡፡ በጥናቱ መሠረት በፖለቲከኞች የሚመሩት ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ሲሆኑ፣ ሥራዎቹም ክትትልና ግምገማ ናቸው፡፡ በባለሙያዎች የሚመሩት ደግሞ ማዘጋጃ ቤታዊ ሥራዎች ናቸው፡፡ በዚህ መሠረት ከተማው አንድ ከንቲባና አምስት ምክትል ከንቲባዎች የሚኖሩት ሲሆን፣ ምክትል ከንቲባዎቹ የኢኮኖሚ ዘርፍ፣ የመሬት፣ የቤቶች ልማትና ኮንስትራክሽን ዘርፍ፣ የትራንስፖርት መሠረተ ልማትና አካባቢ ጥበቃ ዘርፍ፣ የማኅበራዊ ዘርፍ፣ የመልካም አስተዳደር፣ የፍትሕና የደኅንነት ዘርፍ ናቸው፡፡ ከንቲባውና አምስቱ ምክትል ከንቲባዎች ብቻ የከተማው ካቢኔ አባል ይሆናሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባ ከተማ 22 የካቢኔ አባል ቢሮዎች አሉት፡፡ በአዲሱ አደረጃጀት ቢሮዎቹ ከካቢኔ አባልነት ውጪ ተደርገዋል፡፡ በአዲሱ አደረጃጀት ቢሮዎች፣ ኤጀንሲዎች፣ የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቶች፣ ጽሕፈት ቤቶችና በሥራቸው ያሉ ተቋማት የከተማ አገልግሎት ደረጃ ማውጣት፣ ተፈጻሚነታቸውን መከታተል፣ የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ማከናወን፣ ክትትልና ቁጥጥር ማ

Dogongora irraa of deebisuun ofumaaf tola!

ምስል
Leenjiin,haaromsaafi hawaasatti makamuun jijjiiramaaf haata’u! dhaamsa lammiiwwan keenya dhaqqabuu qabudha.Lammiiwwan kuma 9fi 855 jiddu galeessawwan adda addaatti leenjii haaromsaa hordofaa turan kaleessa irraa eegalee gadi lakkifamuudhaan gara maatii isaaniitti deebi’aniiru.Lubbuudhaan baraaramtanii baga carraa gara maatii keessanitti deebi’uu argattan! Kan carraa kana dhaban baay’eedha.Akka himamaa turettis Namoonni lakkoofsaan kuma 2 caalan gocha badii raawwataniin seeraan itti gaafatamuun isaanii dirqama waan ta’eef too’annoo jalatti hafaniiru.Kanaaf lammiiwwan amma gadi lakkifaman ni carrooman jechuun ni danda’ama.Umuriin ittiin turtan dhuunfaa keessan,maatiifi biyya keessaniif bu’aa gaarii kan ittiin galmeessiftan haata’u jedhamuun eebbifamuu qabu. Jeeqamsi biyya keenya naannolee adda addaatti mudate waan adda addaa nutti mul’isuudhaan darbeera.Mootummaan amma jiru kun jeeqamsaan taayitaa isaarraa bu’uu danda’a jechuun kan abdataniifi olola sobaa humnoota badii biyya alaa

Bu’ura maxxantummaa diiguuf hojjetamuu qaba!

Maxxantummaan hiika addaa hinqabu.Maxxantummaan Ilaalcha of tuulmmaafi dhiphimmaati.Maxxantummaan ilaalchaafi gochaan balaa ol’aanaadha,Nama balleessa,biyya miidha.Utuu maxxantummaan jiraachuu baatee hunduu waqixa deema.Sababa maxxantummaatiin imala walqixxummaatti gufuun uumame. Barreeffama kanaan abbaa dhiphummaafi of tuulummaa kan ta’e maxxantummaa kaaseen sukkuumee ilaaluu barbaade.Nuti akka sabaatti sababa maxxantummaatiin waan dhabneefi arganne ilaaluun barbaade.dubbisa gaarii isiniif haata’u. Maxxantummaan gufuu walqixxummaafi waldanda’uuti.Rakkoo kana mala kamittuu fayyadamuudhaan dhabamsiisuun barbaachisaadha.Maxxantummaan dhabamu malee walqixa fayyadamuufi jiraachuun rakkisaa ta’a.Kanaaf hundumtuu maxxantummaa irratti kutannoodhaan qabsaa’uudhaan akka dhabamu taasisuun dirqama ta’uu qaba. Bu’urri maxxanxummaa maalinni? jechuun gaafachuun murteessaadha.Dhiphummaafi of-tuulummaan bu’ura of danda’e qabu.Bu’urri ilaalchaafi gocha dhiphummaa gadaantummaadha.Kan gadi qabee

Dirqama hooggansa keenya haarawa irraa eegamu

Sadarkaa Federaalaattis ta’e Naannoleetiin rakkoolee kanaan dura ummanni bal’aan ittiin dararame qorannoon adda baasuudhaan kan hanqina qabu iddoo irraa akka ka’u taasisuun iddoowwan itti gaafatamaa baay’ee irratti hooggansi haarawaan ramadameera,muudameera.Tarkaanfiiwwan kutannoo Dh.D.U.O/A.D.W.U.I’tiin fudhataman kun galma yaadame bira ga’uu kan danda’an hooggansi haarawaan sadarkaa sadarkaan jiru adeemsa barame qofa utuu hintaane tooftaa hooggansaa ofiif horatetti fayyadamuudhaan iddoo itti ramadametti hooggansa sirriifi cimina qabu kennuu yoo danda’e qofadha. Kana gochuuf ammoo hooggansi haarawaan hunda dura ummata tajaajilamu amansiisuudhaan of maddii hiriirsuun dirqama isaati.Haala qabatmaa wayita ammaatti sadarkaa biyyaatiinis ta’e naannoleetiin jiruun dhiibbaadhaan utuu hin taane dhimma kamirrattuu ummata bal’aa hirmaachisuudhaaniifi abbaa taasisuudhaan socho’uun dirqama yoomiyyuu bira hindarbamne ta’eera.Dhimmaa kamirrattuu ummata bal’aa amansiisuudhaan ala eessumayyuu ga’

ለራስ ብቻ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠር ወጥተን ኢትዮጵያን እንመልከት

ምስል
አንዳንድ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችና የፖለቲካ ተንታኝ ነኝ ባይ ሰዎች የኢትዮጵያ ሕዝቦች   አብዮታዊ ዴኖክራሲያዊ ግንባር(ኢህአዴግ) በማካሄድ ላይ ያለውን ጥልቅ ተሃድሶ ለማጣጣልና ዋጋ ለማሳጣት ሲፍጨረጨሩ ይታያል፤እነዚህ ሰዎች በአንድ ወቅት በሰነቁት መልካም ተስፋ ወደ ፖለቲካው መንድር የገቡና ኢህአዴግን በምርጫ ለማሸነፍ ጥረት ያደረጉ፤ነገር ግን በውድድር ሂደት በደረሰባቸው ሽንፈት ጥጋቸውን ለመያዝ የተገደዱ የከሰሩ ፖለቲካኞች ናቸው።አቶ ገብሩ አስራትና አቶ ሙሼ ሰሙ፣ሁለቱ ሰዎች ሰሞኑን አዲስ አድማስ በተባለ የግል ጋዜጣ ላይ የወቅቱን ሁኔታ አስመልከተው የሰጡትን ቃለ መጠይቅ ለማንበብ እድሉን አገኘሁና የሁለቱንም ሰዎች ሃሳብና አመለካከት በትኩረት ማየት ተገቢ እንደሆነ አሰብኩ አቶ ገብሩ አስራት በአንድ ወቅት በኢህአዴግ ፖሊሲዎች ላይ ተመስርተው የትግራይን ክልል የመሩና በ1993 ክፍፍል ወቅት በተፈጠረው አንጃ ውስጥ ተቀላቅለው በተሸናፊው አንጃ ውስጥ ተካትተው ከተለዩ በኋላ አረና የተባለ ተቃዋሚ ፓርቲ የመሰረቱና እስከ አሁን ምንም ውጤት ማስመዝገብ ያልቻሉ ሰው ናቸው አሁን የፖለቲካ ተንታኝ የተባሉት አቶ ሙሼ ሰሙ ደግሞ በአንድ ወቅት የአዴፓ ከፍተኛ አመራር የነበሩና በራሳቸው ፈቃድ ከፓርቲው መልቀቃቸውን ይፋ አድርገው የነበሩ ናቸው በዚህ ፅሁፌ በስም የጠቀሱኩዋቸውን ሰዎች ጨምሮ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገር የሚገኙ የከሰሩ ፖለቲካኞች በጥልቅ ተሃድሶ ሂደት ላይ በማካሄድ ላይ ያሉትን ዘመቻ በቅደም ተከተል ለማጋለጥ እሞክራለሁ “ኢህአዴግ በዚህች ሃገር ተቃዋሚ እንዳይኖር እያደረገ ነው፡፡ከራሱ የተለየ ሃሳብ፣ አቋምና አቅጣጫ ያለው ግለሰብ እንዲኖር አይፈልግም፡፡ጠላት ብሎ ነው የሚፈርጀው።ተቃዋሚዎች በዚህ አመለካከት ብዙ በደል ነው የደረ

ዳግማዊ ጥልቅ ተሃድሶው የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት…. እንዳይሆን

ምስል
የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ጥልቅ ተሃድሶ በመካሄድ ላይ እንዳለ ይታወቃል።ተሃድሶ ሂደት እንደሆነና በአንድ ወቅት የማይጠናቀቅ መሆኑ ሲነገርም ይሰማል፤እውነት ነው ተሃድሶ በሂደት ከግቡ መድረስ የሚችል መሆኑ ላይ ሁሉም ወገን መግባባት መቻል አለበት ነገሩ የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ አይነት መሆን የለበትም የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በማካሄድ ላይ የሚገኙትን ጥልቅ ተሃድሶ ላይ ተመስርተው የአመራር ለውጥ በማድረግ አዳዲሶቹን አመራሮች ለተገልጋዩ ሕዝብ አስተዋውቀው ይፋ አድርገዋል መልካም ነው ነገር ግን በግንባሩ አባል ድርጅቶች ውስጥ እስከ አሁን በየደረጃው የተደረገው የአመራር ለውጥ ከፍና ዝቅ ያለበት ሁኔታ ታይቶበታል፤በዚህ ረገድ የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) የወሰደው እርምጃና በየደረጃው ያካሄደው የአመራር ለውጥ የተሻለ እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ ስለዚህ ቀደም ሲል የተካሄደው የሌሎች እህት ድርጅቶች የተሃድሶ እንቅስቃሴና በአመራሮች ላይ የተወሰደው እርምጃ ለምን ከኦህዴድ ያነሰ ሆኖ ተገኘ?ብለው የሚጠይቁ ወገኖች አሉ የጥያቄው መነሻ የኦህዴድ ሊቀመንበር አቶ ሙክታር ከድር እና ምክትል ሊቀመንበሯ ወይዘሮ አስቴር ማሞ ሙሉ በሙሉ ከሃላፊነታው መነሳታቸው ነው፤ከዚህም ሌላ በኦሮሚያ ክልል በተለያየ ደረጃ በአመራር ላይ የነበሩ በርካታ ሰዎች በአዲስ ተተክተዋል፤ቀሪዎቹም ከነበሩበት የሃላፊነት ቦታ ወደ ሌላ እንዲዛወሩ ተደርጓል ይህም መልካም ነው ነገር ግን በዋናነት የስርአቱ አደጋዎች ናቸው ተብለው የተለዩት ችግሮች  የጥበትና ትምክህት(ጥገኝነት) አመለካከቶችና ድርጊቶች፤ኪራይ ሰብሳቢነት፤አክራሪነት፤ስልጣንን ለግል ኑሮ ማደላደያ አድርጎ መጠቀም በሕወሃት፤በብአዴንና በደኢህዴን ሰዎች ውስጥ የነበረው የስርአቱ አደጋ በጥቂቱ ነው ያ

ሃና ጎሜዝና ኢትዮጵያ

ምስል
ወይዘሮ አና ጎሜዝ የ1997 ምርጫ ሂደትን በኢትዮጵያ ተገኝቶ የታዘበው የአውሮፓ ታዛቢ ቡድን መሪ ሆና ሰርታለች የወቅቱን ምርጫ ሂደት በተመለከተም የምርጫው አሸናፊ ተቃዋሚዎች ናቸው በሚል ሪፖርት ብታቀርብም ሪፖርቷን የአውሮፓ ህብረት አጣጥሎ ውድቅ አድርጎባታል ወይዘሮዋ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በያዘችው ቂም እኝኝ እያለች ይኸው እስከ አሁን ጥርሷን እንደነከሰችብን አለች፤እረ ወይዘሮ ሃና እባክሽ ተይን እኛ ኢትዮጵያዊያን የሰው አንፈልግም የራሳችንንም አንሰጥም። ነገርን ነገር ያነሳዋል አለ ያገሬ ሰው፤ የወቅቱ ምርጫ ውጤት ይፋ ከተደረገ በኋላ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ መለስ ዜናዊ ሴትዮዋን የተመለከተ አንድ ረዥም ፅሁፍ በኢንግሊዝኛ ቋንቋ አሳትመው ማውጣታቸውን አስታውሳለሁ፤ፅሁፉ የወይዘሮ አና ጎሜዝን መሰሪ አካሄድ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ በመሆኑ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሴትዮዋ ብርቱ የኢትዮጵያ ጠላት ሆና  ቁጭ አለች። አሁን ባለው ሁኔታም ባገኘችው አጋጣሚ ሁሉ ኢትዮጵያን የሚጎዳ ነገር ከመስራት አርፋ እንደማትቀመጥ ተናግራለች መባሉን ሰምቼ ሳቄን ለቀቅሁት፤እውነት ከጣሪያ በላይ ነው የሳቅሁት።እና ይህቺ ሴት አዲሱ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ዘመዴ ስለሆነ እንደምንም ብዬ ኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ እንዲጥል አደርጋለሁ አለች አሉ ወይ ሃና ጎሜዝ። ወይዘሮ ሃና የኢትዮጵያን ተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ወደ አውሮፓ ጠርታ የምትወሰውሰው አንሶ አሁን ደግሞ በተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ ባለስልጣን ልትመጣብን ነው ማለት ነው፤እረ ይህቺን ሴትዮ ምን እናድርጋት? እኛ ኢትዮጵያዊያን መቼም ቢሆን እጅ አንሰጥም ወይዘሮ አና ጎሜዝ ይህን የምታውቅ አይመስለኝም።ስለዚህ እዚያ ብራስልስ የምትገኙ የእኛ ሰዎች በ

Jette jettee diinaatiin hi-gowwoominaa!

ምስል
Jette jettee diinaatiin of gowwoomsuun miidhamaaf Nama saaxila.Humnoonni farra Nagaafi misoomaa ta’an yoomillee ta’u gocha diigumsaa raawwachuu irraa of hinqusatan.Kanaan duras ta’e wayita ammaa itti qophaa’anii karoorfachuudhaan ajandaawwan adda addaa qopheeffachuun socho’an. Tibbanas barattoota Yuuniivarstii burjaajessuufi miidhamaaf saaxiluuf kutannoodhaan socho’aa akka jiran gochuma qabatamaan raawwachaa jiran irraa hubachuun rakkisaa miti. Humnoonni kun ammas akkuma kanaan duraa olola adda addaa afarsuudhaan barattoota dhaabbilee baruumsa ol’aanaa burjaajessuudhaan rakkoodhaaf saaxiluuf carraaqaa jiru. Ministeerri barnootaa torban darbe keessa ibsa baaseen akka mul’isetti tibbana sagantaalee baruumsaa irratti waggaan akka dabalame odeeffamaa jira.Oduu jette jettee kana itti qophaa’uudhaan afarsaa kan jiru humnoota farra Nagaafi caasaa isaanii akka ta’e shakkamuu hin qabu. Humnoonni kun waan harkaa baate deebisanii harkatti galfachuuf wixiffachaa jiru.Asirratti labsii

መካከለኛ አመራሩ ለህዝብ ጥቅም በፅናት መቆም አለበት

ምስል
በኦሮሚያ ክልል በየደረጃው የሚገኙ አስፈጻሚ አካላት የግል ጥቅማቸውን ከማስቀደም ተቆጥበው የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንዲረባረቡ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት/ኦህዴድ / ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ አሳሰቡ። ላለፉት ስምንት ቀናት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የመካከለኛ አመራሮች ጥልቅ የተሃድሶ መድረክ ትናንት ተጠናቋል። በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የኦህዴድ ምክትል ሊቀመንበሩ ልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓቱን ከሚፈታተኑት ችግሮች መካከል አንዱ የመንግሥት ሥልጣንን የሕዝቡን ኑሮ ለማሻሻልና ለውጡን ለማስቀጠል እንዲሆን ከማድረግ ይልቅ የግል ኑሮን መሠረት አድርጎ የመመልከትና የግል ጥቅም ከማስቀደም ጋር የተያያዘ መሆኑን አመልክተዋል። በተለይ በየጊዜው ከሰፊው ህዝብ ጋር በቀጥታ የሚገናኙ መካከለኛ አመራሮች ችግሩ የሚያስከትለውን አደገኛ ውጤት በውል ተገንዝበው ከማናቸውም የግል ጥቅም በጸዳ አግባብ የህዝብን ጥቅም ማዕከል አድርገው በመስራት የድርጅቱን ተልእኮ በአግባቡ እንዲወጡም አሳስበዋል። "ይህንን ለማስፈን ጠንካራ ትግል ይጠይቃል " ያሉት ምክትል ሊቀመንበሩ ከዚህ ችግር ለመላቀቅ ሁሉም ከአሁኑ መዘጋጀትና መወሰን እንዳለበት ነው የተናገሩት። "በአሁኑ ወቅት ህዝቡ ከእኛ የሚፈልገው የበደልነውን ለመካስ በቁርጠኝነት ተነሳስተን የሚታይ ተጨባጭ ስራ መስራት ብቻ ነው" ብለዋል። ከህዝብ የቀረቡ የልማት ጥያቄዎች በአግባቡ ምላሽ ማግኘታቸው በተጨባጭ ለማረጋገጥ አመራሩና አስፈጻሚው አካል ህዝቡን ቀርቦ የተከናወኑ ስራዎችንና የመጡ ለውጦችን ማሳየትና መተማመንን መፍጠር ህዝቡ ከምንም በላይ የሚፈልገው ጉዳይ መሆኑን ጠቁመዋል። ዶክተር ወርቅነህ ከዚህ ውጪ ማንም አካል በቅንነትና በታማኝነት ሳይሰራና

11,607 ግለሰቦች በስድስት ማዕከላት

ምስል
በቅርቡ ተከስቶ በነበረው ሁከትና ብጥብጥ የተጠረጠሩ 11,607 ግለሰቦች በስድስት ማዕከላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ገለጸ። ተጠርጣሪዎቹ በአዋሽ ማዕከል፣ በጦላይ፣ በዝዋይ አላጌ ማእከል፣ በዲላና ይርጋለም፣ እንዲሁም በባህርዳርና በአዲስ አበባ በሚገኙ ማእከላት እንደሚገኙም ቦርዱ አመልክቷል። ቦርዱ የተጠርጣሪዎቹ ስም በየክልሉ አማካኝነት በአካባቢያቸው ለሚገኙ ለዞንና ወረዳዎች ተልኮ የሚለጠፍ መሆኑን ገልጾ ቤተሰቦች የተጠርጣሪዎቹ ስም ከተገለጸ ጀምሮ ባሉበት ቦታ በመገኘት መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን ገልጿል። ግለሰቦቹ ተጠርጥረው የታሰሩበት ዋና ዋና ምክንያቶች ሁከት በመፍጠር፣ ሁከት ማስነሳት ሽብር በመንዛትና አለመረጋጋት በመፍጠር የግለሰቦችን ቤት፣ ህዝባዊና መንግስታዊ   አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ማቃጠል፣ ኢንቨስትመንትን ማውደም፣ ማሕበራዊ አገልግሎቶች እንዲቋረጡ ማድረግ፣ ግብይት፣   መንገድ በመዝጋትና ተሽከርካሪዎች በማውደም፣ በቦምብና በጦር መሳሪያዎች በጸጥታ ሀይሎች ላይ ጥቃት ማድረስና መግደል፣ መሆናቸውን አመልክቷል። ተጠርጣሪዎቹ   በአዋሽ ማዕከል፣ በጦላይ፣ በዝዋይ አላጌ ማእከል፣ በዲላና ይርጋለም፣ እንዲሁም በባህርዳርና በአዲስ አበባ በሚገኙ ማእከላት እንደሚገኙም ቦርዱ አመልክቷል። የተጠርጣሪዎቹ ስም በየክልሉ አማካኝነት በአካባቢያቸው ለሚገኙ ለዞንና ወረዳዎች ተልኮ የሚለጠፍ መሆኑን ገልጾ   ቤተሰቦች የተጠርጣሪዎቹ ስም ከተገለጸ ጀምሮ ባሉበት ቦታ በመገኘት መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን ቦርዱ ገልጿል።

Namoota kuma 11fi 607tu too'annoo jala oolfame

ምስል
Namoonni kuma 11fi 607 jeeqamsa dhiyeenya kana mudateen too’annoo jala oolfaman jiddugalawwan gara garaa keessatti akka argaman boordiin qorataan raawwii labsii yeroo hatattamaa himeera.Namoonni too’annoo jala oolfaman Jiddugalawwan: 1.Awaash 2.Xoollaay 3.Baatuu(Ziwaay)Allaagee 4.Diillaa 5.Yirgaalam 6.Baahirdaariifi 7.Finfinneetti akka argaman boordichi beeksiseera. Boordichi maqaan shakkamtootaa karaa naannoleetiin godinaaleefi aanaalee keessa jiranitti kan maxxanfamu akka ta’e himuudhaan maatiin isaanii maqaan shakkamtootaa erga ibsamee booda iddoo itti argaman dhaquudhaan gaafachuu akka danda’an beeksiseera.

Dhiifama gibiraafi hojii investimantii

ምስል
Warshaaleefi pirojaktoonni Investimantii gara garaa sababa jeeqamsaatiin miidhaman waggaa tokkoof gibira kaffaluu irraa bilisa akka ta’aniif kan murteeffame ta’uu komishiiniin investimantii Itiyoophiyaa himeera. Komishinarri komishinichaa obbo Fitsum Araggaa akka beeksisanitti sababa jeeqamsa yeroo darbe mudateetiin qonna Abaaboo,kuduraafi muduraa 24 miidhame keessaa 23 guutummaafi walakkeessaan gara hojii omishaatti deebi’aniiru. Akkasumas warshaalee 23 sababa jeeqamsaatiin miidhaman keessaa warshaaleen 21 guutummaafi walakkeessaan hojiitti deebi’aniiru. Hanga ammaatti qonna Abaaboo,Kuduraafi muduraa irra miidhaa ga’e beekuuf qorannoon taasifamaa ture kan xumurame yammuu ta’u dhaabbileen investimatii humna guutuun akka hojjetaniif deeggarsi mootummaan taasisu akka adda ba’e obbo Fitsum himaniiru. Akkaatuma kanaan haaragalfii gibiraa waggaa tokkoof kenuu,maashinoota biyya alaa irraa ashuuraan ala galchuu akka danda’an taasisuufi meeshaa omishaa miidhame bakka buusuun deegg

Dhaamsa pireezidaant Lammaa Magarsaa Ummataafi qaama dhimmi ilaallatu hundaaf dabarsan

ምስል
Hundaa ol Nagaan barbaachisaa qofa utuu hin taane jiruufi jireenyaaf murteessaadha.Addunyaa irratti yoo agarre Namni biyyasaa dhiisee kan baqatu,biyya ormaatti kan baqatu saba Afaansaa hinbeeknetti kan baqatu Nagaa waan dhabuufi,waan biraa barbaachaaf jedhee miti.Nagaa dhabuun qayee ofirraa Nama buqqisa.Biyya jaallataniifi keessatti dhalatanii guddatan akka dhiisanii baqatan Nama taasisa.Jiruufi jireenyi yaahafuutii yoo Nagaan jiraatee teenyee ilaallu waan salphaa nutti fakkaachuu danda’a.Garuu Nagaan yoo dhabamu gatiin inni nama kaffalchiisu hammam guddaa,ulfaataa akka inni ta’e hundi keenya kan agarre. Guyyaa tokko guyyaa lama torban tokko Nagaan dhabamuusaatiin gatiin nuti kaffallu baay’ee guddaadha.Nagaaf hojjechuun kan hunda keenyaati,kan Nagaa namaa fidu nama biraa miti qaama biraa miti.Nagaa dhabuun Bakakkaa waaqa irraa gadi namatti bu’u miti.Nagaan harka keenyarra kan jiru.Nuharka jira nukeessa jira nunagaan hojjennaan hundi keenya nuti waliigallee nagaaf yoo hojjenne ye