ዛሬ ሹመታቸው በተወካዮች ምክር ቤት በሙሉ ድምፅ የፀደቀላቸው ሚኒስትሮች


1. አቶ ሽፈራው ሽጉጤ - የግብርናና እንሰሳት ሀብት ሚኒስትር
2. አቶ ሲራጅ ፌጌሳ- የትራንስፖርት ሚኒስትር
3.
ዶክተር ሂሩት ወልደማሪያም- የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
4.
አምባሳደር ተሾመ ቶጋ- የመንግስት ልማት ድርጅት ሚኒስትር
5.
አቶ ኡመር ሁሴን- በሚኒስትር ማእረግ የኢትዮጵያ ገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
6.
/ ኡባ መሀመድ- የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
7.
/ አምባቸው መኮንን- የኢንዱስትሩ ሚኒስትር
8.
አቶ ሞቱማ መቃሳ- የሀገር መከላከያ ሚኒስትር
9.
/ ፎዚያ አሚን- ባህልና ቱሪዝም
10.
አቶ አህመድ ሺዴ- በሚኒስትር ማእረግ የመንግስት ኮሙዪኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሀላፊ ሚኒስትር
11.
አቶ ጃንጥላ አባይ- የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር
12.
አቶ መለሰ ዓለሙ- የማእድንና ኢነርጂ ሚኒስትር
13.
አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ- ጠቅላይ አቃቤ ህግ
14.
/ ያለም ፀጋዬ- የሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ሚኒስትር
15.
አቶ መላኩ አለበል- የንግድ ሚኒስትር
16.
/ አሚር አማን- የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
በጠቅላይ ሚኒስትሩ በእጩነት ከቀረቡት የካቢኔ አባላት መካከል 10 አዳዲስ አባላት ሲሁኑ፥ ስድስቱ ወደ ሌላ የሚኒስትርነት ቦታ የተዘዋወሩ ናቸው።




አስተያየቶች