አትሸወድ በፊንፊኔ ጉዳይ የመላው የኦሮሞ ህዝብ አንድነት እንደ ብረት የጠነከረ ነው!


ፊንፊኔ መጋቢት 032011(ቶለዋቅ ዋሪ) የፊንፊኔ/አዲስ አበባን ጉዳይ ማጧጧፍ ስትፈልግ በፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች በኩል መግለጫ እንዲሰጥ ታደርጋለህ፤ ያዝ እንግዲህ!
ፊንፊኔ የኔ ናት እያለ ያለው ታላቁ ህዝብ ደግሞ ትግሉን በእጥፍ አጠናክሮ ይቀጥላል።
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ትዕግስቱ አወሉ ዛሬ አስቂኝ መግለጫ ሰጥተዋል።
አቶ ትዕግስቱ ፓርቲያቸው በፊንፊኔ ጉዳይ ላይ ኦዴፓ ያወጣውን መግለጫ በፍፁም እንደማይቀበል ተናግረዋል፤በፊንፊኔ ጉዳይ ላይ ከሌሎች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲዎች ጋር ፓርቲያቸው ተቀናጅቶ  እንድሚታገሉ ሰውዬው ተናግረዋል።ዴሞክራሲያዊ ያሏቸው ፓርቲዎች የትኞቹ እንደሆኑ ባይገልፁም።አቶ ትዕግስቱ አሁንም የወያኔ ተላላኪ መሆናቸውን እንዳልተዉ ታይቷል
የምን ማስፈራራት ነው?ፊንፊኔ የኦሮሞ ምድር ናት።ሺህ ጊዜ ፀጉርህን ስትነጭ ብትውሉ ብትሳደብ ሰዳቢዎችን ሰብስበህ ስታቅራራ ብትውልም ተፈጥሮን መቀየር አትችልም። በፊንፊኔ ጉዳይ ላይ መላው የኦሮሞ ህዝብ አንድነቱን  እንድ ብረት ያጠናከረ መሆኑ አልገባህም።”ልፋ ያለው ቆቡን ቀዶ ይሰፋል”።



አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Eessa turre,Maalirra Geenyeerra? Kutaa 4ffaa