የቀን ጅቦቹ የቀኝ እጅ ስንብት


ፊንፊኔ ሚየዝያ 03/2011(ቶለዋቅ ዋሪ) የቀን ጅቦቹ የቀኝ እጅ ናቸው የሚባሉት የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኡመር ሃሰን አልበሽር ቀን ጎድሎባቸዋል ዛሬ ከበትረ ስልጣናቸው ለመውረድ የተገደዱት ፕሬዝዳንቱ ባለፉት አራት ወራት የህዝብ ቁጣ በርትቶባቸው ሰንብቷል
አልበሽር ዛሬ በኃይል ከስልጣናቸው የተወገዱ ሲሆን በአገሪቱ ጦር ኃይል ቁጥጥር ስር መውደቅ ግድ ሆኖባቸዋል አሁን አገሪቱን እየመራ ያለው የአገሪቱ መከላከያ ኃይል ነው
የኢትዮጵያን አመርቂ ለውጥ ለቀልበስ በመሯሯጥ ላይ የሚገኙት የውስጥ ኃይሎች በሰውዬው የሚመኩ እንደነበሩ ይነገራል አንዲያውም በአንድ ወቅት ከአማራ ክልል ጉርብትና የሱዳና ጉርብትና ይሻለናል የሚል ንግግርም ተሰምቶ ነበር አሉ
አሁን የቀን ጅቦቹ የቀኝ እጅ ከቦታቸው የሉም በዚህ ምክንያ የቀን ጅቦቹ በቁዘማ ላይ አንደሚገኙ ይገመታል የቀን ጅቦቹ የመቀሌ መሻጊዎች ብቻ አንዳልሆኑ ልብ ይሏል 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Obbo Muktaar Kadir pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa ta’uun lammata filataman