አልሞትኩም አለሁ ለማለት?



የአሸባሪው ሕወሃት ቡድን መሪ ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል "ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ነን"በማለት ለደጋፊዎቹ መልዕክት እንዳስተላለፈ እየተነገረ ነው
ለመሆኑ የአሸባሪው ቡድን መሪ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ መግባታቸውን የተረዳው አሁን ነው እንዴ?
ሰዎቹ(ሰው እንኳ ሊባሉ አይችሉም) አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የገቡት አገራዊ የይቅርታ የሰላምና የመደመር ሃሳብን በማን አለብኝነት ንቀው በትዕቢት ተወጥረው ወደ መቀሌ በመሄድ በትግራይ ህዝብ ውስጥ ለመደበቅ በወሰኑ ጊዜ ነው
ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ፈታኝ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸውን ለዘመናት በለመዱትና በሚታወቁበት አሻጥራቸው የፈፀሙትና ያስፈፀሙት እኩይ ድርጊት ሁሉ ተጨባጭ ምስክር ነው
አሁን እንኳ ደብረፅዮን ከድሮኗ ጥቃት አምልጫለሁ ለማለት በውስጥም በውጭም የሚገኙ የአሸባሪው ቡድን ደጋፊዎች ተስፋ እንዳይቆርጡ ያስተላለፋት መልዕክት መሆኗን እኛ እናውቃለን፤ እነርሱ በባንዳነት ተልዕኮ ከውጭ ሃይል ጋር በማበር ኢትዮጵያን መንካት ትልቅ ዋጋ እንደሚያስከፍል በተግባር እያዩት መሆናቸውን እኛ ምስክር ነን #Ethiopia #TPLFisTheCause #TPLFisaTerroristGroup

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Eessa turre,Maalirra Geenyeerra? Kutaa 4ffaa