የሰላም ስምምነቱን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ

 



በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን የግፍ ጭፍጨፋ የሚዘክርና የሰላም ስምምነቱን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሂዷል

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን የግፍ ጭፍጨፋ ሁለተኛ ዓመት የሚዘክርና በፌዴራል መንግስትና በሕወሓት መካከል የተፈረመውን የሰላም ስምምነት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው።
“በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ግፍ መቼም አንረሳውም”፣የተደረገውን ስምምነት እንደግፋለንና ሁሉም ኢትዮጵያዊ በመከባበርና በፍቅር መኖር አለበት” የሚሉ መልዕክቶች በሰልፉ ላይ እየተላለፉ ይገኛሉ።
እንደ ኢዜአ ዘገባ የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍንና የሰላም ስምምነቱ ስኬታማ እንዲሆን በቂ ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባውም ሰልፈኞቹ በያዟቸው መልዕክቶች ጠይቀዋል።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ibsa Ijjannoo Koree Giddugaleessaa Dhaabbata Dimokiraatawa Ummata Oromoorraa kanname.

Ibsa Ijjannoo Yaa’ii dhaabbatummaa ODP

Historic speech of PM Dr.Abiy Ahmed(english version)