ልጥፎች

ከኦክቶበር, 2018 ልጥፎች በማሳየት ላይ

Gateettiin keenya bilisummaa amma argame baachuu dadhabuu hin qabu!

ምስል
Mootummaan biyya bulchu tokko dirqama isatti kenname ni qaba.Kanaaf dirqama itti kenname bahuudhaafis ajajafi kadhaa qaama biraa hin barbaadu. Sababiin isaa waan hojjechuu qabu waan beekuufidha. Taateewwan yeroo dhiyoo qofa yoo ilaalle mootummaan tokko waan isarraa eegamu miti daangaayyuu darbee dararaa lammii isaarratti raawwataa akka ture yaadachuun ni danda’ama. Qaamaa fi sammuudhaan kan itti miidhame hedduus sirnuma kana keessa arginee jirra. Sirna kana dura ture yoo duuba deebinee ilaalle kanuma kana fakkaatu seenaan nutti hima.  Kanarraa kaanee yoo ilaalle gochaawwan kaleessa saba kamirrattuu raawwatamaa turan kan abaaru malee kan jajuu fi akka inni deebi’uuf hawwii kan qabu jira hin fakkaatu. Erga gochaawwan kaleessaa kunneen balaaleffanna ta’ee ifa har’a mirga keenya nuuf kabachiiseefi ifa har’aa kana nu argisiise kunuunfannee qabachuuf maaltu nu dhorke? Bu’aa bahii qabsoo waggoottan dheeraa booda injifannoo argannetti fayyadamuu maaltu nudhorke?Gateettiin keenya kale...

ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ በዛሬው እለት ወደ ሃገራቸው ገቡ

ምስል
በደርግ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ትምህርት ሚኒስትር የነበሩት ኮሎኔል ጎሹ ወልዴ በዛሬው እለት ወደ ሃገራቸው ገቡ። ኮሎኔል ጎሹ አዲስ አበባ ሲገቡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል አቶ ነብያት ጌታቸውን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። የቀድሞው ሚኒስትር በቦሌ አለም ዓቀፍ አየር መንገድ በሰጡት መግለጫ የደርግን አገዛዝ በመቃወም ሃላፊነታቸውን በፈቃዳቸው በመልቀቅ ላለፉት 32 አመታት ኑሯቸውን በአሜሪካ አድርገው መቆየታቸውን ተናግረዋል። በሀገሪቱ ያለውን አጠቃላይ የለውጥ ሂደት ለመመልከት፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ለመጠየቅና የተጀመረውን የሰላም፣ የፍቅርና የመደመር ሂደት በሚችሉት መጠን ለመደገፍ ወደ ሃገራቸው መምጣታቸውንም አንስተዋል Source:FBC

Aangoo Abbaa Seerummaa Manneen Murtii Oromiyaa Magaala Finfinnee Keessatti

ምስል
Ob.Dasaa Bulchaa pireezidaantii Mana murtii waliigalaa Mootummaa Naannoo Oromiyaati.Barreeffama kanatti aanee jiru kana fuula fees buukii isaaniirratti barreessaniiru.Barreeffamni pireezidaantichi baasan kun hundumaafuu dhimmicha irratti hubannoo gahaa kan kennudha.Hooggantoonni kanneen biroos dhimma hojii isaanii irratti haala kanaan odeeffannoo utuu kennanii baay'ee gaariidha.Hundumaafuu waan Ob.Dasaan iftoominaan barreessan kana dubbisuudhaan hubannoo keessan gabbifadhaa. Aangoo Abbaa Seerummaa Manneen Murtii Oromiyaa Magaala Finfinnee Keessatti Akkuma yeroo hedduu jedhamu Finfinneen Oromoof handhuura. Dhimma siyaasaa ijoo fi qaroo ijaa Oromoos taateetti jechuun ni danda’ama. Kun seenaan abbummaan waan walqabatuuf qofa osoo hin taane Oromoon gatii qaalii itti baasaa waan as gaheef dha. Kanaaf egaa gaafa waa’een Finfinnee ka’u Oromoon hundi gurra qeensee kan dhaggeeffatuuf; ija banees kan ilaaluuf. Labsii Manneen Murtii Oromiyaa Caffeen dhiyeenya kana labsee...

Yoo waltaanu inuma moo’anna!

Oromoon saba bal’aadha.baay’inni Oromoo ammoo hunda akka yaaddessuufi sodaachisu taateewwan darbaniin mirkaneeffanneerra.Kan Oromoo sodaatuufi halaalatti jibbu diina Oromoot.Nuuf baay’inni keenya gaachana keenya akka ta’e injifannoo galmeessifneen agarree jira. Gaachanni keenya kun gara fuulduraattis injifannoo dabalataa kan ittiin galmeessifannu ta’uu qaba.Maqaa qofa qabatanii turuun gatii hin qabu.Iniifannoon damee siyaasaatiin galmeessifne diinagdeetiinis dabalamuu qaba.Injifannoo diinagdee galmeessisuu kan dandeenyu ammoo qabeenya lafaafi namaa qabnutti fayyadamne halkanii guyyaa yoo hojjenne qofadha. Haala mijaawaa amma argametti fayyadamuudhaan hojjennee jireenya hiyyummaa keessaa of baasuun dirqama,barbaachisaadha.Carraa gaarii amma argametti fayyadamuudhaan dhalataan Oromoo kamiyyuu hojii kamiyyuu hojjechuudhaan hiyyummaa keessaa ba’uudhaaf carraaquu qaba.Aadaan badaan hojii tuffachuu hafuu qaba.Carraa hojii argame kamittuu bobba’uudhaan umurii hiyyummaa gabaabsuun barba...

አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢፌድሪ ፕሬዝደንት ሆነው ተመረጡ

ምስል

አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ አራተኛዋ ፕሬዚዳንት ሆኑ

ምስል
ታዋቂዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመን (ዶ/ር) በመተካት አራተኛዋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት በመሆን፣ በሕዝብ ተወካዮችና በፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ልዩ ስብሰባ ተሾሙ፡፡ ሐሙስ ጥቅምት 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሬዚዳንት ሙላቱ ለጋራ ስብሰባው ባቀረቡት መልቀቂያ ላለፉት አምስት ዓመታት አገራቸውን በቅንነት ማገልገላቸውን በማስታወስ፣ ይህም የሚኮሩበት የታሪካቸው አካል እንደሆነ በማስታወቅ የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥትን አመሥግነዋል፡፡ ሦስቱ ዓመታት ለአገሪቱ ፈታኝ እንደነበሩ ገልጸው፣ ካለፉት ስድስት ወራት ወዲህ ግን በርካታ አመርቂ ውጤቶች  መመዝገባቸውን አስረድተዋል፡፡ ሦስተኛው የሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንት ለምን መልቀቅ እንደፈለጉ ሲያስረዱ፣ ይዘው የቆዩትን የርዕሰ ብሔር ኃላፊነት የሚያስረክቡት በአሁኑ ጊዜ የተጀመረውን ለውጥ ለማስቀጠል የሚያስችል አመራር ወደ ኃላፊነት እየመጣ በመሆኑ ነው ብለዋል፡፡ የፕሬዚዳንቱ መልቀቂያም በጋራ ስብሰባው ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ በኢትዮጵያ ካሁን በኋላ የመንግሥት ሥልጣን ከብሔርና ከፆታ አኳያ ብቻ መታየት እንደሌለበትም አስገንዝበዋል፡፡ ሥልጣናቸውንም በይፋ ለአዲሷ ፕሬዚዳንት አስረክበዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ሁለተኛው የሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንት የነበሩትን አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በመተካት መስከረም 27 ቀን 2006 ዓ.ም. መሾማቸው ይታወሳል። ከአቶ ግርማ በፊት የመጀመርያው ፕሬዚዳንት ነጋሶ ጊዳዳ (ዶ/ር) በ1988 ዓ.ም. መሾማቸው አይዘነጋም፡፡ በምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ አማካይነት ለጋራ ስብሰባው በዕጩነት የቀረቡት አምባሳደር ሳህለወርቅ አራተኛዋ ፕሬዚዳንት በመሆን በሙሉ ድምፅ ተሹመዋል፡፡ ከዛሬ ጀምሮም ለሚቀጥሉት ስድስት ዓመታት በርዕሰ ብሔርነት ለማገልገል...

ከፊንፊኔ ውጡልኝ የሚል አንድም ኦሮሞ የለም!

ምስል
የኦሮሞ ብሄር አቃፊ ነው ኦሮሞ የአግላይነት ባህሪ የለውም ኦሮሞ አቃፊ ለመሆኑ የጉዲፈቻ ስርዓቱ ዋነኛ ማስረጃ ነው ይህ ታላቅ ህዝብ ለዘመናት ተገፊ አንጂ ገፊ ሆኖ አያውቅም ኦሮሞ አሁንም ወደፊትም ሌላውን የመግፋት ዓላማ የለውም ሊኖረውም አይችልም ተፈጥሮው አይደለማ፤በፊት የሌለውን ባህሪ አሁን ከየት ሊያመጣ ይችላል? የፊንፊኔ/አዲስ አበባ ጉዳይ ሲነሳ ብዙዎች ያለምንም ተጨባጭ ምክንያት ይደነባበራሉ፤ይህ መሆን የሌለበት ነው በቅርቡ በኦሮሞ ስም የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለ ፊንፊኔ/ አዲስ አበባ መግለጫ አወጡ ተብሎ ያልተባለ ነገር የለም ማለት ይቻላል ፊንፊኔ/አዲስ አበባ የኢትዮጵያ፤የአፍሪካ አህጉርና የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መዲና ናት።ሁሉም ኦሮሞ በዚህ ይኮራል አንጂ አያፍርም፤ፊንፊኔ ወደፊትም የብዙዎች መዲና ሆና ትቀጥላለች ፊንፊኔ/አዲስ አበባ የፌዴራል መንግስት መቀመጫ፤የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መቀመጫ፤የብዙ አህጉራዊና አለም አቀፋዊ ተቋማት መቀመጫ ሆና መቀጠሏ ላይ ማንም መጠራጠር የለበትም አይገባም! ፊንፊኔ/አዲስ አበባ የአሁን ቅርፅዋን ከመያዝዋ ከ130 ዓመታት በፊት የኦሮሞዎች መኖሪያ ነበረች ይህን መካድ አይቻልም ተጨባጭ ማስረጃዎች አሁን ድረስ ስላሉ   ኦሮሞና ፊንፊኔ/አዲስ አበባን መለያየት የሚቻልበት ሁኔታ በፍፁም የለም አስከ አሁን ድረስ በኦሮሞ ስያሜዎች የሚጠሩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች የኦሮሞ መኖሪያ ባትሆን ኖሮ አይሰየሙም ነበር፤ጉለሌ፤ቦሌ፤ቡልቡላ…..ከየት መጡ?ከኦሮሞ ስያሜ መሆኑን መገንዘብ ተገቢ ነው አሁን በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ዙሪያ የሚኖሩ ኦሮሞዎች የቀድሞ ስርዓቶች በፈጠ ሯቸው የተለያዩ ምክንያቶችና በጉልበት ከመሃል አዲስ አበባ ተገፍተው የወጡ ናቸው፤የዚህ ፅሑፍ ፀሃፊ አያ...

ምክር ቤቶቹ ነገ የፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱን መልቀቂያ በመቀበል......

ምስል
ምክር ቤቶቹ ነገ የፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱን መልቀቂያ በመቀበል አዲስ የሪፐብሊኩን ፕሬዚዳንት ይሾማሉ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ነገ ሁለተኛ ልዩ ስብሰባቸውን ያካሂዳሉ። ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፅህፈት ቤት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያገኘው መረጃ እንደሚጠቁመውም፥ ምክር ቤቶቹ በስብሰባቸው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የሚያቀርቡትን መልቀቂያ በመቀበል አዲስ ፕሬዚዳንት ይሾማሉ ተብሎ ይጠበቃል። ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ መስከረም 27 ቀን 2006 ዓመተ ምህረት ነበር አቶ ግርማ ወልደጊዮርጊስን በመተካት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት በመሆን የተሾሙት። ሶስተኛው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ነገ ለሚተካቸው አራተኛ የኢፌደሪ ፕሬዚዳንት በምክር ቤቶቹ ፊት ስልጣን ያስረክባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የአማራና የኦሮሞ ህዝቦችን ለማጋጨት የሚጥሩ አካላትን ነቅቶ በመጠበቅ......

የአማራና የኦሮሞ ህዝቦችን ለማጋጨት የሚጥሩ አካላትን ነቅቶ በመጠበቅ ሰላምና ልማትን ማስቀጠል እንደሚገባ አክቲቪስት ጀዋር መሐመድ አስታወቀ፡፡ አክቲቪስቱና የልዑካን ቡድኑ ትናንት በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ከሚሴ ከተማ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ አክቲቪስት ጀዋር በከሚሴ ሁለገብ ስታዲዬም በተደረገው አቀባበል ላይ እንደተናገረው በሁለቱ ህዝቦች መካከል ያሉትን ጥቃቅን ችግሮችን በማጉላት ግጭት እንዲፈጠር የሚያደርጉ አካላትን በመታገል ሰላም እንዲሰፍንና ልማት እንዲፋጠን መሥራት አስፈላጊ ነው። የአካባቢው ኅብረተሰብ በኦሮሚያና አማራ ክልሎች ህዝቦች መካከል የልማትና የሰላም ድልድይ ሆኖ ለማገልገል እንደሚያስችልም እምነቱን ገልጿል፡፡ በአካባቢው የሚኖሩ አክቲቪስቶች፣ ቄሮዎችና ፖለቲከኞች ለሰላምን ለልማት ትኩረት ሰጥተው እንዲረባረቡም ጥሪውን አስተላልፏል፡፡ ሕዝቡ ወንጀለኞችን አጋልጦ መስጠትና ሕግ የማስከበር ኃላፊነቱን ለጸጥታ ኃይሉ መተው እንዳለበትም አስገንዝቧል፡፡ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ተቀዳሚ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አህመድ አሰን በበኩላቸው በኦሮሞ ህዝቦች ትግል የሚታወቀው አክቲቪስት ጀዋር ወደ ዞኑ በመምጣቱ መደሰታቸውን ገልጸዋል፡፡ የኦሮሞ ህዝብ ፈታኝ ችግሮችን አልፎ ማንነቱንና ቋንቋው የተከበረለት በትግሉ መሆኑን አመልክተው፣ይህንን ለማስቀጠል ህዝባዊና አገራዊ አደራ አለብን ብለዋል፡፡ በጅሌ ጥሙጋ የሚኖሩት ሼህ አህመድ ሁሴን በህዝቡ ውስጥ ለተቀጣጠለው የለውጥ እንቅስቃሴ የአክቲቪስት ጀዋር ሚና ጉልህ እንደነበር አውስተው፣ ፍትሃዊ ሥርዓት እውን እንዲሆን፣ የጋራ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥና አገራዊ አንድነቱ እንዲጠናከር ጀዋርና ሌሎች ፖለቲከኞች በትጋት እንዲንቀሳቀሱ ጠይቀዋል፡፡ ከባቲ ወረዳ የመጡት አቶ ...

“ከውጭ የመጡት ድርጅቶች ምንም ለውጥ አላመጡም፤ ለውጥ ያለው በኢሕአዴግ ውስጥ ነው”- የኦዴግ ሊቀመንበር አቶ ሌ...

ምስል

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በመላ ሀገሪቱ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶችን በመክፈት......

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) በመላ ሀገሪቱ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶችን በመክፈትና ከአባላትና ደጋፊዎቹ ጋር በመገናኘት የተገኘውን ሀገራዊ ለውጥ ከዳር ለማድረስ እንደሚሰሩ የግንባሩ ከፍተኛ አመራሮች ተናገሩ። በድሬዳዋ የኦነግ ደጋፊዎችና አባላት ትናንት ለኦነግ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገዋል፤ ሀገራዊ ለውጡ ወደኋላ እንዳይቀለበስ የተመዘገቡ ውጤቶችን ለማጎልበት እንደሚንቀሳቀሱም ገልፀዋል፡፡ ትናንት በድሬዳዋ በተካሄደው ደማቅ የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት ላይ የኦነግ የምስራቅ ሀረርጌ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አራርሶ ቢቂላ እንደተናገሩት የኦሮሞ ህዝብ ለነጻነቱ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት ባደረገው ተጋድሎና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት አሁን ለተገኘው ጅምር ውጤት በቅቷል፡፡ በተለይ ባለፉት አራት ዓመታት ቄሮዎች የከፈሉት መስዋዕትነትና ያፈሰሱት ደም ዛሬ ለተገኘው ድል ትልቅ አበርክቶ እንዳለው አቶ አራርሶ ተናግረዋል፡፡ “ሀገራዊ ለውጡን ወደ ማይቀለበስበት ደረጃ ለማድረስ ግንባሩ ከፊንፊኔ ጀምሮ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች ቅርንጫፎችን ከፍቶ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ከአባለቱና ከህዝቡ ጋር ተቀናጅቶ ይሰራል” ብለዋል፡፡ በተለይም የኦሮሞ ህዝብ አንድነቱን ይበልጥ አጠናክሮ ከሌሎች ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ጋር በእኩልነት፣ በፍቅርና በአንድነት በመሆን ቀጣዩን ተልዕኮ እንደሚወጣ ጠቁመው ግንባሩ ህግና ሥርዓትን ጠብቆ ከመንቀሳቀስ ባለፈ ከፌደራልና ከኦሮሚያ መንግስት ጋር እንደሚሰራም ገልፀዋል፡፡ እንደ አቶ አራርሶ ገለጻ ወጣቶች በመላው ሀገሪቱ የተገኘውን ለውጥ ለመቀልበስ የሚፈልጉ አካላትን ነቅተው በመጠበቅና አጥፊዎችን ለህግ አሳልፈው በማቅረብ የኦሮሞ ህዝብ በአሁኑ ወቅት ማጣጣም የጀመረውን ነጻነት ማጠናከር ይጠበቅባቸዋል፡፡ የኦነግ ከፍተኛ አመራር የሆኑ...

መክነው የቀሩ ሶስት የመፈንቅለ መንግስት ሙከራዎች

ሰፊው ሕዝብ ለውጡን ይፈልጋል፤ለውጡ እንዳይቀለበስበትም ብርቱ ፍላጎት አለው።ሕዝብ ለውጡ እንዳይቀለበስ ከፍተኛ ክትትል በማድረግ ላይ ይገኛል የለውጡ ጠባቂና ዘብም ሰፊው ህዝብ መሆኑ እየታየ ነው።ይህ ባይሆን ኖሮማ አዲሱ አመራር አገርን የማስተዳደር ኃላፊነት ከተረከበ ወዲህ ብቻ የተሞከሩ ሦስት የመንግስት ግልበጣ ሙከራዎች ሳይሳኩ መክነው አይቀሩም ነበር፤ሶስቱ የመንግስት ግልበጣ ሙከራዎች በቅደም ተከተል የሚከተሉት ናቸው 1ኛ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ቦምብ በማፈንዳት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን የመግደል ሙከራ 2ኛ መስከረም 2 እና 3 ቀን 2011 ዓ.ም በቡራዩ ከተማ የተፈፀመውን አረመኔያዊ ድርጊት እንቃወማለን በሚል ሰበብ መስከረም 7   ቀን 2011 ዓ.ም   በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደ ሰልፍ 3ኛ ረቡዕ መስከረም 30 ቀን 2011 ዓ . ም . ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ / ር ዓብይ አህመድ   ጋር ካልተወያየን በማለት ተንጋግተው ቤተ መንግሥት የገቡት የመከላከያ ሠራዊት ኮማንዶዎች ሙከራ ናቸው። እነዚህ በተለያዩ ወቅቶች በኢትዮጵያ የታዩ የመንግስት ግልበጣ ሙከራዎች ሙሉ በሙሉ የመከኑ ሳይሳኩ የከሸፉ ሙከራዎች ናቸው፤የመንግስት ግልበጣ ሙከራዎቹ አንዲደረጉ ከኋላ ሆነው ያቀዱ ያስተባበሩ በገንዘብ የደገፉና የፈፀሙ ኃይሎች ሁሉ ከማንም ብሄር ብሄረሰብና ህዝብ የወጡ ይሁኑ ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው፤ይህ በግልፅ ሊታወቅ ይገባል! የሙከራው አድራጊዎች የኢትዮጵያ ህዝቦች የወደዱትንና የደገፉት አመርቂ ለውጥ   ለመቀልበስ አስበውበትና ተዘጋጅተውበት የተንቀሳቀሱ በመሆናቸው ምክንያት መቼም ቢሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ጠላቶች ናቸው። ከሙከራዎቹ አንዱ...

ፕሬዝዳንቱ ባቀረቡት ሞሽን ላይ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች የጠ/ሚ ማብራርያ በቀጥታ ዋልታ ቲቪ

ምስል

Muudamtoota fur

ምስል
Muuummichi ministiraa Dooktar Abiy Ahmad har'a Itti gaafatamtoota sadarkaa Federaalaa afuriif muudama kennan Muummeen ministira FDRI Dooktar Abiy Ahmad Itti Gaaftamatoota sadarkaa fedraalaf muudama laatan. Haaluma kanaan; 1.Obbo Binnaalf Andu’aalem:- Sadarkaa Ministiraatti Qindeessaa Olaanaa Giddu gala Ijaarsa Sirna Dimokiraasii   2.Obbo Mallas Alamuu:- Sadarkaa Ministiraatti itti Aanaa Qindeessaa Olaanaa Giddu gala Ijaarsa Sirna Dimokiraasii   3.Obbo Tamsageen Xirunaa:- Ministira Gorsaa Dhimma Nageenya Biyyaalessaa Muummicha Ministiraa 4.Obbo Dassee Daalkee:- Sadarkaa ministiraatti Gorsaa Qonnaa fi Jallisii Muummicha ministiraa ta’uun muudamaniiru. Muudamni kenname qophaa’ummaa barnootaa fi gahuumsa gaggeessumma giddu galeessa kan godhate ta’uu odeeffannoon waajjira Muummee ministiraa arganne ni mul’isa

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሥልጣን ተሰጠው

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ፓርላማ ሳያፀድቀው አስፈጻሚ አካላትን ማደራጀት የሚያስችለው ሥልጣን ተሰጠው ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2011 ዓ.ም. የተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክት ቤት የ4ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ባፀደቀው የፌዴራል መንግሥት አስፈጻሚ አካላትን ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅን ሲያፀድቅ፣ ካሁን በፊት በአዋጅ ይደረግ የነበረው የአስፈጻሚ አካላትን የማደራጀት ሥልጣን በደንብ አማካይነት ማድረግ እንዲችል ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ሥልጣን ሰጠ፡፡ በአዋጁ ክፍል ሦስት አንቀጽ 34 የፌዴራል አስፈጻሚ አካላትን እንደገና ስለማደራጀት የተደነገገ ሲሆን፣ ‹‹የሚኒስትሮች ምክር ቤት አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ደንብ በማውጣት ማንኛውም አስፈጻሚ አካል እንዲታጠፍ፣ ከሌላ አስፈጻሚ አካል ጋር እንዲዋሃድ ወይም እንዲከፈል በማድረግ፣ ተጠሪነቱ ወይም ሥልጣንና ተግባሩ እንዲለወጥ በማድረግ ወይም አዲስ አስፈጻሚ አካል እንዲቋቋም በማድረግ፣ የፌዴራል አስፈጻሚ አካላትን እንደገና የማደራጀት ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል፤›› ሲል ይደነግጋል፡፡ በዚህም መሠረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተወያይቶ የሚያፀድቀውን የአስፈጻሚ አካላት አዋጅ ለፓርላማ ልኮ የሚያስፀድቅበትን አሠራር የሚያስቀር ሲሆን፣ ይኼንን አሠራር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ በማውጣት ብቻ እንዲፈጽም የሚያስችለው ሥልጣን ተችሮታል፡፡ ካሁን ቀደም የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችንም ሆነ የሌሎች አስፈጻሚ አካላትን አስፈላጊነት በመተንተንና በመዘርዘር የሚኒስትሮች ምክር ቤት እንዲፀድቅለት ረቂቅ አዋጅ አዘጋጅቶ ሲያቀርብ፣ በፓርላማው ውይይት ይደረግበት የነበረ አሠራር ነበር፡፡ በሚጨመሩ አስፈጻሚ አካላት አስፈላጊነት ላይ፣ በሚቀነሱ በሚታጠፉና በሚከፈሉት ላይ ደግሞ የምክንያታዊነት ጥያቄ ቀርቦ ክርክሮች ይደረ...

MM Dr Abiy Ahimad kaabinoota isaanii raggaasifatan

ምስል
Muummee ministiraa Dooktar Abiy Ahimad kaabinee isaanii Mana Maree Bakka Bu'oota Ummataatti dhiyeessudhaan raggaasifatan. Kaabinoonni 16n jijjiirramni irratti gaggeeffamee fi ramaddiin taasifames kan armaan gadiiti. Kurnan jalqabaa dubartoota. 1.Aadde Muufariyaat Kaamiil; ministira Ministeera Nageenyaa , 2.Aadde Fatlawarq G/igzi'aabheer, ministira Ministeera Daldalaa fi Indaastirii, 3.Injiinar Ayshaa Mahaammad; ministira Ministeera Raayyaa Ittisa Biyyaa Ityoophiyaa 4.Dooktar Hiiruut Kaasaaw; ministira Ministeera Aadaa fi Tuuriizimii 5.Aadde Adaanach Abeebee; ministira Ministeera Galiiwwanii 6.Dooktar Hiiruut Waldamaaryaam; ministira Ministeera Saayinsii Barnoota Olaanoo 7.Dooktar Fitsuum Asaffaa; sadarkaa ministiraatti Koomiishinii Plaanii fi Misoomaa 8.Aadde Yaalamtsaggaay Asfaaw; ministira Ministeera Dhimma Dubartootaa, Daa’immanii fi Dargaggootaa 9.Aadde Daagmaawiit Moogas; ministira Ministeera Geejibaa, 10.Dooktar Ergoogee Tasfaayee; ministira Min...

አሥር ሴቶች የተካተቱበት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቢኔ ...

ምስል
አሥር ሴቶች የተካተቱበት የጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ ካቢኔ በፓርላማ ፀደቀ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2011 ዓ.ም. የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ሰፊ ውይይት ካደረገ በኃላ፣ እስካሁን የነበሩትን 28 የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ወደ 19 በማጠፍ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ፡፡ ከዛሬ ጀምሮ የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ካቢኔ ለመጀመሪያ ጊዜ አሥር የሴት ሚኒስትሮች ሲኖሩት፣ አዳዲስ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ተዋቅረዋል፡፡ በተጨማሪም የፕላንና ልማት ኮሚሽን ሃያኛው የካቢኔ አባል እንዲሆን ተወስናል፡፡ ከአፈ ጉባዔነታቸው መልቀቂያ አቅርበው በተነሱት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል የሚመራው አዲሱ የሰላም ሚኒስቴር ሰላምና የሕግ የበላይነት በኢትዮጵያና በአካባቢው አገሮች ለማስፈን እንዲሠራ የተመሠረተ መሆኑ ሲገለጽ፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ)፣ የፌዴራል ፖሊስና የፋይናንስ ደኅንነት መረጃ ማዕከልን በበላይነት ይመራል፡፡ ከዚህ ቀደም የቀድሞው የፌዴራልና የአርብቶ አደር ጉዳዮች ልማት ሚኒስቴር የነበረውን ሥልጣንና ተግባር ይረከባል፡፡ እንደ አዲስ ለተዋቀረው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ካቢኔ ብቃት አላቸው ተብለው የተመደቡት ሚኒስትሮች ሹመት፣ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅራቢነት በፓርላማው ሙሉ ድምፅ ይሁንታ አግኝቶ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡  የካቢኔ አባላቱም የሚከተሉት ናቸው፡፡ 1. የ ሰላም   ሚኒስቴር  - ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል 2.  የአገር   መከላከያ   ሚኒስቴር -  ወ/ሮ አይሻ መሐመድ (ኢንጂነር) 3.  የገንዘብና ኢኮኖሚ   ሚኒስቴር - አቶ አህመድ ሺዴ ...

Hoji raawwachiistuuwwan mootummaa federaalaa haaraw

ምስል
Hoji raawwachiistuuwwan mootummaa federaalaa haarawa 1. Ministeera Nageenyaa 2. Ministeera Raayyaa Ittisa Biyyaa 3. Ministeera Maallaqaa 4. Abbaa Alangee Waliigalaa 5. Ministeera Qonnaa 6. Ministeera Daldalaa fi Indaastirii 7. Ministeera Galiiwwanii 8. Ministeera Innooveeshinii fi Teeknooloojii 9. Ministeera Geejibaa 10. Ministeera Misooma Magaalaa fi Koonistiraakshinii 11. Ministeera Bishaan, Jallisii fi Inarjii 12. Ministeera Albuudaa fi Inarjii 13. Ministeera Barnootaa 14. Ministeera Saayinsii Barnoota Ol'aanaa   15. Ministeera Fayyaa 16. Ministeera Dhimma Dubartoota, Daa’immanii fi Dargaggootaa 17. Ministeera Dhimma Hojjetaa fi Hawaasummaa 18. Ministeera Aadaa fi Tuuriizimii 19. Ministeera Dhimma Alaa 20. Ministeera Pablik Sarviisii fi Misooma qabeenya humna namaa. Ministeeronni kanaan dura turan, haaraa kanaan itti hin fufnes ni jiru. Isaanis; 1. Ministeera Dhimma Federaalaa fi Horsiisee Bulaa- Ministeera Nageenyaa jalatt...

Dhaabbileen federaalaa 5 itti waamamni isaanii Mana Maree Bakka Bu'oota Ummataatiif ta'an

ምስል
Dhaabbileen federaalaa 5 itti waamamni isaanii Mana Maree Bakka Bu'oota Ummataatif ta'uufi. Isaanis:-  1. Eejansii Tajaajila Oduu Ityoophiyaa,  2. Abbaa Taayitaa Broodkaastii Ityoophiyaa,  3. Koorporeeshinii Broodkaastii Ityoophiyaa  4. Koomiishinii Naamusaa fi Farra Malaammaltummaa Federaalaafi 5. Eejansii Preessii Itiyoophiyaa.