የአስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር.....

የአስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው ረቂቅ አዋጅ መሰረት መሰረት ከአሁን በፊት የነበሩ እና ከዚህ በኋላ የማይቀጥሉ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች
1. የፌደራል ጉዳዮችና አርብቶ አደር ሚኒስቴር- በሰላም ሚኒስቴር ስር የተጠቃለለ
2. የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት- በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሰክረተሪያት የሚተካ
3. የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር - የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የተጠቃለሉ
4. የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር- በአንድ ላይ የተዋሃዱ
5. የከተማ እና ቤቶች ልማት ሚኒስቴር-ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ጋር የተዋሃዱ

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ibsa Ijjannoo Koree Giddugaleessaa Dhaabbata Dimokiraatawa Ummata Oromoorraa kanname.

Ibsa Ijjannoo Yaa’ii dhaabbatummaa ODP

Historic speech of PM Dr.Abiy Ahmed(english version)