የኪራይ ሰብሳቢዎች አበሳ

የኢህአዴግ ምክር ቤት ዛሬ በጀመረው መደበኛ ስብሰባው የውስጠ ድርጅት ሁኔታዎችን የማጥራት ስራ እየተካሄደ መሆኑንና ይህም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጧል

እንግዲህ “እንኳን ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ” እንዲሉ ይሄኔ ስንቱ የውስጥ ኪራይ ሰብሳቢ ላብ በላብ ሆኖ ይሆን?

አሁን ኢህአዴግ ሕዝብ አሳታፊ ትግል ያቀጣጠለ ስለሆነ ማንኛውም ኪራይ ሰብሳቢ ደረቱን ነፍቶ መገላመጥ የማይችልበት ሁኔታ ነው ያለው

ባላቸው ስልጣን ተጠቅመው የመንግስትና የሕዝብን ገንዘብና ንብረት የመዘበሩና ያስመዘበሩ ገልቱ ይሉኝታ ቢሶች አሁን ወየውላቸው አሁን ፈራ ተባ የሚባልበት ሁኔታ በፍፁም የለም ሊኖርም አይችልም

የኪራይ ሰብሳቢነት አደጋን ለመከላከል መንግስት ብቻውን የሚጮህበት ወቅት አልፏል ሕዝብም የፀረ ኪራይ ሰብሳቢነት ትግሉን በቁርጠኝነት ተቀላቅሏልና



አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Eessa turre,Maalirra Geenyeerra? Kutaa 4ffaa