የእጃቸውን አግኝተው ይሆን ?????

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በየደረጃው በሚገኙ 829 አመራሮች ላይ እርምጃ ተወሰደ

የክልሉ መንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ አቶ ፊቀዱ ተሰማ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እርምጃ ከተወሰደባቸው አመራሮች ውስጥ 121 የሚሆኑት ከሃላፊነት ደረጃ ዝቅ እንዲሉ የተደረጉ ናቸው

708ቱ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ከሃላፊነት ቦታ እንዲነሱ የተደረገ መሆኑን ነው አቶ ፊቃዱ ያረጋገጡት

ከህብረተሰቡ በሚቀርቡ የመልካም አስተዳደር ችግር ቅሬታዎች መሰረት የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ነው የተጠቆመው


የክልሉ ሕዝብ ከመልካም  አስተዳደር ችግሮች ጋር ተያይዞ ለበርካታ እንግልት ተዳርጌያለሁ ሲል ተቃውሞውን ሲያሰማ መቆየቱ ይታወሳል

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ibsa Ijjannoo Koree Giddugaleessaa Dhaabbata Dimokiraatawa Ummata Oromoorraa kanname.

Ibsa Ijjannoo Yaa’ii dhaabbatummaa ODP

Historic speech of PM Dr.Abiy Ahmed(english version)