"ጅብ የማይታወቅበት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል"

የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት የከተቡት አንድ ሰፋ ያለ ፅሑፍ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ታትሞ ወጣና ለማንበብ እድሉን አገኘሁ 


ሃመልማልም ትዝ አለችኝ የሜጄር ጄኔራል አበበ እህት ወይዘሮ ሃመልማል ተክለሃይማኖት  በቀድሞ ህወሃት ታጋዮች ክፍፍል ወቅት ባሏን አቶ አለምሰገድን ይዛ ወደ አሜሪካ እብስ አለች ሜጄር ጄኔራል አበበም በአንጃው ጊዜ ገለል ማለታቸውን አስታወስኩ ጅብ የማይታወቅበት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል አሉ ከሁሉም የገረመኝ የሪፖርተሩ ባለቤት አቶ አማረ አረጋዊ ነው የማን ዘር ጎመን ዘር read more

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ibsa Ijjannoo Koree Giddugaleessaa Dhaabbata Dimokiraatawa Ummata Oromoorraa kanname.

Ibsa Ijjannoo Yaa’ii dhaabbatummaa ODP

Historic speech of PM Dr.Abiy Ahmed(english version)