ኦህዴድ የጠባቡንና ትምክህተኛውን ካምፕ ሲያሳርር

የኦህዴድ 26ኛ ዓመት የምስረታ በአል በአዳማ አባ ገዳ አዳራሽ በተለያዩ ዝግጅቶች ዛሬ ተከብሮ ውሏል ለኦህዴድ ምንጊዝም ውድቀትን ሲመኝ ውሎ የሚያድረው የጠባቡና ትምክህተኛው ካምፕ እርር ድብን ይበል


ለሰፊው ኦሮሞ ሕዝብ የትግል ጋሻ ኦህዴድ መሆኑን በቅጡ የተገነዘቡት ገለቱ ጠባቦችና ትምክህተኞች በደርጅቱ ስክታማነት መቼም ቢሆን ደስተኛ ይሆናሉ ተብሎ አይጠበቅም የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ነው ነገሩ

የኦህዴድ 26ኛ ዓመት የምስረታ በአል በአዳማ ዛሬ በተከበረበት ወቅት

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ibsa Ijjannoo Koree Giddugaleessaa Dhaabbata Dimokiraatawa Ummata Oromoorraa kanname.

Akkuma Kaleessaa Har’as Qormaatota Injifinnoon Ceenee, Harka Keenya Galataaf ni Bal’ifna

Historic speech of PM Dr.Abiy Ahmed(english version)