ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሰላም ሽልማት 2019 አሸናፊ ሆኑ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰላምን ለማምጣት፣ ለማስጠበቅና ለማቆየት ላደረጉት አስተዋፅኦ የዩኔስኮ ፌሊኒክስ ሃፌፍ- ቦኒይ የሰላም ሽልማት 2019 አሸናፊ ሆኑ። የዩኔስኮ ፌሊኒክስ ሃፌፍ- ቦኒይ የሰላም ሽልማት ሃያ በላይ አለም አቀፍ ታዋቂ ግለሰቦች እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ1991 ጀምሮ ሲሰጥ ቆይቷል። ይህ ሽልማት “ዓለም አቀፍ ግጭቶችን በመፍታት፣ የውይይትን እና ድርድርን ሚና በማጉላትና በመቻቻል፣ በእኩልነትና በመግባባት ሰላም እንዲሰፍን አስተዋፅኦ ላደረጉ ግለሰቦች” ይሰጣል።

UNESCO awarded Prime Minister Abiy Ahmed the Félix Houphouët-Boigny Prize for Peace for his commendable work in pursuit of peace. The Félix Houphouët-Boigny Prize for Peace has awarded more than 20 world figures since 1991. The awards go to individuals who have “actively contributed to bring peace by solving international conflicts, by searching dialogue and negotiation in their conciliation role and by achieving ecumenical understanding for tolerance.”

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Obbo Muktaar Kadir pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa ta’uun lammata filataman