ከአምባሳደር ትአትር ህንፃ ላይ ለሚንደቀደቁ ድምፆች!


አሁን በጣም መረን የለቀቃችሁ መሆናችሁን ኣሳይታችኋል ለከትም እንደሌላችሁ ታውቋል፤ሴትዮዋ ስቱዲዮ የምትገባው ከቃመች በኋላ ይመስላል እርስዋ ቀድማ በምታነሳቸው ርዕሰ ጉዳይ ላይ የሚያወሩ ብሎገር ተብዬዎችም ለበሉበት የሚጮሁ መሆናቸውን እያሳዩ ነው
እውነት ነውር ነው! ድፍረት ነው! ባለፈው ሳምንት በተካሄደ ዘለፋዊ ውይይት ላይ ባልና ሚስት በአልጋቸው ላይ ተወያይተው ያፀደቁትን የመወያያ ርዕሰ ጉዳይ ይዘው ስቱዲዮ ገቡ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አመራሮችንም ጥበት ውስጥ የተሸሸጉ ሲሉ ወነጀሉ
ሰዎቹ በሚጠብቁት ልክ የማስታወቂያ ገቢ ባይኖራቸውም የጀመሩትን ጥረት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል በጩኸት ላንቃው የሚሰነጠቅበት ድምፅ ገቢ ምንጭ ኪራይ ሰብሳቢዎች እንደሆኑ ግልጽ ነው እነዚህ ሰዎች የሚደመጡበት አካባቢ ውስን በመሆኑ ነው እንጂ እንደፍላጎታቸውማ ቢሆንነ ኖሮ አገር ተቃጥላ ብን ብላለች
እግዚአብሔር “እባብን የልቡን አውቆ እግር ነሳው” አለ ያገሬ ሰው

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Obbo Muktaar Kadir pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa ta’uun lammata filataman