ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል!

 ዛሚ ኤፍ ኤም 90.7 ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል የተከሰቱ ሁከቶች እንዲስፋፋ ካደረጉ አካላት ጎን በመሰለፍ እየተንቀሳቀሰ ነውና ከዚህ ድጊቱ ይቆጠብ ካልሆነ በህግ  ይጠየቃል በሚል የኦሮሚያ ክልል ማሳሰቢያ መስጠቱ ይታወሳል

ዛሬ ማክሰኞ ረፋድ ላይ በተካሄደ የቀጥታ ስልክ ውይይት ጣቢያው በራሱ ያዘጋጃቸውን ሰዎች እያቀረበ እያስጮኸ ነው

የሚገርመው የጣቢያው ባለቤቶች ወይዘሮ ሚሚ ስባቱና ባለቤቷ ዘሪሁን ተሾመ ስቱዲዮ ተቀምጠው እየተናገሩ ያሉበት ሁኔታና ቀድመው አዘጋጅተው የሚያወያይዋቸው ሰዎች አስተያየት የእነማን ወገን መሆናቸውን በግልፅ እያሳየን ነው


አወያዮቹ ባልና ሚስት እንዲሁም ቀድሞ ተዘጋጅተው ለመወያየት በስልክ የገቡ ሰዎች አሰተያየት አንደምታም ከሰሞኑ ኦሮሚያን ለመበጥበጥ የተያዘው እቅድ በብልህ የኦሮሚያ አመራሮችና በሰፊው የኦሮሞ ሕዝብ ተሳትፎ በመክሸፉ መቆጨታውን ያመለክታል

በዚህ አይነት ሁኔታ መንጫጫት ተጨባጩን እውነታ መቀየር አይችልም!ለኪራይ ሰብሳቢዎች ሽንጥን ገትሮ ቃል አቀባይ መሆን ቢቻልም ከሰፊው ሕዝብ ትክከለኛ ትግል ፊት ለፊት መቆም በፍፁም አይቻልም

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

invastimantii Oromiyaa caalmatti cimsuuf qajeelfamni dambii haaraan ba'ee hojiirra ooluu eegaleera

ግጭት ተከስቶባቸው የነበረባቸው የቡኖ በደሌ ዞን ሁለት ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ ወደ መረጋጋትና ሰላም ተመልሰዋል

የዶ/ር ነጋሶ “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” መፅሐፍ