ቅንጅቱ ዋጋ እያጣ ነው

ENN የተባለው የቴሌቪዥን ጣቢያ ሰሞኑን የቡኖ በደሌን ጉዳይ በዘገበበት ወቅት የተጠቀመበት የቃጠሎ ምስል ከስዊድን የተወሰደ መሆኑን ጠቅሶ ይቅርታ መጠየቁ እየተነገረ ነው
በሌላ በኩል ዛሚ ኤፍ ኤምና ሆርን አፌርስ በቅንጅት በመስራት ላይ እንደሚገኙ የሚያመላክቱ ነገሮች ይፋ እየወጡ ነው
የዛሚ ባለቤቶች ወይዘሮ ሚሚ ስብሃቱና አቶ ዘሪሁን ተሾመ ትናንት በቀጥታ ስልክ ውይይት በኦሮሚያ ክልል ጉዳይ ላይ አትኩረው ያካሄዱት ውይይት ወዲያኑ በሆርን አፌርስ ድረ ገፅ ላይ መጫኑ ይህንኑ የሚየመለክት ነው

ተቋማት ለመልካም ነገር ተቀናጅተው መስራታቸው የሚደገፍ ነው በሴራ የተሸረበ ግንኑነት ግን ለራስም ሆነ ለአገር እንደማይጠቅም ሊታወቅ ይገባል

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

invastimantii Oromiyaa caalmatti cimsuuf qajeelfamni dambii haaraan ba'ee hojiirra ooluu eegaleera

ግጭት ተከስቶባቸው የነበረባቸው የቡኖ በደሌ ዞን ሁለት ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ ወደ መረጋጋትና ሰላም ተመልሰዋል

የዶ/ር ነጋሶ “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” መፅሐፍ