አቶ ኃይለማርም ደሳለኝ የዙምቧብዌን አገራዊ ምርጫ እንዲታዘቡ ተመረጡ

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርም ደሳለኝ የዙምቧብዌን አገራዊ ምርጫ እንዲታዘቡ ተመረጡ።
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርም ደሳለኝ በዙምቧብዌ በሚካሄደው ምርጫ የአፍሪካ ሕብረት የምርጫን ታዛቢ ቡድንን እንዲመሩ ተመረጡ።
የዙንቧብዌ መንግስት ከጥቂት ወራት በፊት ዘንድሮ የሚካሔደውን ምርጫ እንዲታዘቡ የአውሮፓና የአፍሪካ ሕብረትን ጨምሮ የመንግስታቱ ድርጅትን የልኡካን ቡድን ጋብዞ ነበር።
በዚህም የአፍሪካ ሕብረት ሁለት የታዛቢዎች ቡድን የአገሪቱን ምርጫ እንዲታዘብ ወስኗል።
አንዱን ቡድን የመምራት ስራም ለቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃለማርያም ደሳለኝ ሰጥቷል።
አቶ ኃይለማርያም በዚሁ መሰረትም ከአስር ቀን በኋላ ወደ ሀረሬ እንደሚያመሩም ተጠቁሟል።

ምንጭ:- ኢዜአ

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

invastimantii Oromiyaa caalmatti cimsuuf qajeelfamni dambii haaraan ba'ee hojiirra ooluu eegaleera

ግጭት ተከስቶባቸው የነበረባቸው የቡኖ በደሌ ዞን ሁለት ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ ወደ መረጋጋትና ሰላም ተመልሰዋል

የዶ/ር ነጋሶ “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” መፅሐፍ