አቶ አቤሰሎም ይህደጎ በ79 ዓመታቸው አረፉ



የኢትዮጵያን አትሌቲክስ ስፖርት በመደገፍና በበጎ አድራጎት ስራቸው ይታወቃሉ አቶ አቤሴሎም ይህደጎ።


ሰውዬው ኤርትራዊ ናቸው ይባላል፤በኢትዮጵያና ኤርትራ ሕዝብ መካከል ሰላማዊ ግንኙነት እንዲኖር የሰሩና የኢትዮጵያን ሕዝብ ፍቅር ያተረፉት አቶ አቤሴሎም ይህደጎ ትናንት መስከረም 20 2008 በ79 ዓመታቸው እንዳረፉ ነው ከቤተሰቦቻቸው የተገኘው መረጃ የጠቆመው።

የቀብር ስነ ስርዓታቸውም ነገ ቅዳሜ መስከረም 22 2008  በጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን እንደሚፈፀም ተገልጿል

አቶ አቤሴሎም ያቋቋሟቸው ድርጅቶች በቤት ውስጥ እና በቢሮ ቁሳቁሶች እንዲሁም በቀስተ ደመና ስፖንጅ ፋብሪካ  ምርቶች ይታወቃሉ።ነፍስ ይማር።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

invastimantii Oromiyaa caalmatti cimsuuf qajeelfamni dambii haaraan ba'ee hojiirra ooluu eegaleera

የዶ/ር ነጋሶ “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” መፅሐፍ

ቤተ መንግሥት ድረስ ገብተው ጉድ ሊሰሩን የነበሩ የሠራዊቱ አባላት መኖራቸውን ካሰብን......