ዛሬ ሹመታቸው የፀደቀላቸው የኢትዮጵያ ሚኒስትሮ ች



1. አቶ ደመቀ መኮንን - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የማህበራዊ ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪ

2. ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል - በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስትር
3. ወይዘሮ አስቴር ማሞ - በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ክላስተር አስተባባሪ እና የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስትር
4. አቶ ሲራጅ ፈጌሳ - የመከላከያ ሚኒስትር
5. ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
6. አቶ ካሳ ተክለብርሃን - የፌደራል ጉዳዮችና አርብቶ አደር አካባቢ ልማት ሚኒስትር
7. አቶ ጌታቸው አምባዬ - የፍትህ ሚኒስትር
8. አቶ አብዱላዚዝ መሀመድ - የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር
9. አቶ ተፈራ ደርበው - የእርሻ እና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሚኒስትር
10. አቶ ስለሺ ጌታሁን - የእንሰሳትና የአሳ ሀብት ልማት ሚኒስትር
11. አቶ አህመድ አብተው - የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
12. አቶ ያዕቆብ ያላ - የንግድ ሚኒስትር
13. አቶ አብይ አህመድ - የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
14. አቶ ወርቅነህ ገበየሁ - የትራንስፖርት ሚኒስትር
15. አቶ ሙኩሪያ ሀይሌ - የከተማ ልማት እና ቤቶች ሚኒስትር
16. ዶክተር አምባቸው መኮንን - የኮንስትራክሽን ሚኒስትር
17. አቶ ሞቱማ መቃሳ - የውሃ፣ መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር
18. አቶ ሽፈራው ሽጉጤ - የትምህርት ሚኒስትር
19. አቶ ቶሎሳ ሻጊ - የማዕድን፣ የነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር
20. ዶክተር ከሰተብርሀን አድማሱ - የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
21. አቶ አብዱልፈታህ አብዱላሂ - የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
22. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ - የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
23. ወይዘሮ ዘነቡ ታደሰ -የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ሚኒስትር
24. ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም - የአካባቢ ደን ልማት እና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስትር
25. አቶ ሬድዋን ሁሴን - የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር
26. ወይዘሮ ደሚቱ ሀምቢሳ - የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር
27. አቶ በከር ሻሌ - የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬከተር
28. አቶ ጌታቸው ረዳ - የመንግስት ኮሙዩንኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሀላፊ ሚኒስትር
29. አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ - የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር
30. ዶክተር ይናገር ደሴ - የብሄራዊ ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ministiroota Itiyoophiyaa har'a muudaman

Ibsa Dhaabbatummaa Dh.D.U.O

Obbo Muktaar Kadir pireezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa ta’uun lammata filataman