በፍሬው ማዕሾ የሚመራው ኦነግ የአዲስ አበባ ፊንፊኔ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የወሰን ማካለል ውሳኔን መቃወሙ ተሰማ



ትህነግ ባወጣችላቸው የትግል ስም ዳውድ ኢብሳ የተባሉትና የኦነግ ሸኔ አመራር የሆኑት ሰው መሳይ በሸንጎ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ነሃሴ 11, 2014 ዓ.ም በፊንፊኔ አዲስ አበባ ይፋ የተደረገውን የአዲስ አበባ ፊንፊኔ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የወሰን ማካለል ውሳኔን በፍፁም እንዳማይቀበሉት አስታውቀዋል
ታሪካዊ ነው የተባለው የግጭት ማስወገጃ ውሳኔ ይፋ ከተደረገ ከአንድ ሳምንት ቆይታ በኋላ የሽማግሌው ተቃውሞ የተሰማው በጉዳዩ ላይ ከላኪያቸው ትህነግ ጋር ጥልቅ ውይይት በማካሄድ አቅጣጫ ካስቀመጡ በኋላ ሊሆን ይችላል የሚል ጥርጣሬ ፈጥሯል
ትህነግና ኦነግ ሸኔ ኢትዮጵያን ለማፍረስ በጋራ በመስራት ላይ የሚገኙ አሸባሪ ቡድኖች መሆናቸው ይታወቃል

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

Ibsa Ijjannoo Koree Giddugaleessaa Dhaabbata Dimokiraatawa Ummata Oromoorraa kanname.

Ibsa Ijjannoo Yaa’ii dhaabbatummaa ODP

Historic speech of PM Dr.Abiy Ahmed(english version)