ሁለቱ የለውጥ መሪዎች የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ አብረው ያስቀጥላሉ
ፊንፊኔ/አዲስ አበባ ታህሳስ 13/2012(TW)
በዚህ የተነሳ በመካከላቸው ትልቅ ልዩነት እንደተፈጠረ ተደርጎ በተለያዩ መገናኛ ዘዴዎች ሲናፈስ መቆየቱ ይታወቃል።ሆኖም ልዩነቱ የግል ሀሳብን በነፃነት ማራመድን የሚያመላክት ዴሞክራሲያዊ መብት የተንፀባረቀበት እንጂ የተካረረ የግለሰቦች ፀብ አልነበረም።
ለውጡ ዘለቄታ እንዲኖረው እንዴት እንምራው የሚል የተወሰነ የአካሄድ ልዩነት እንጂ በሚወራው ደረጃ አልነበረም።በመሆኑም አሁንም የሃሳብ ልዩነታቸው ላይ በሰለጠነ አካሄድ ቁጭ ብለው ከተከራከሩበት በኋላ የሃሳብ ልዩነታቸውን ፈተው ለውጡን አብረው ለመስራት ተስማምተዋል።
የሃሳብ ልዩነት ክርክር በሃሳብ ብቻ መጋጨት ብሎም የሚሰማንን በነፃነት መግለፅ ዴሞክራሲያዊ ባህል ነው።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ